በጥድመስ/SWOT መልስ የሚያገኙጥያቄዎቸ
ጥድመስ/
SWOT
መልካም እድሎችን
ለመጠቀም
ጥንካሬያችንን እንዴት
እንጠቀም?/How do
we use our strengths
to take advantage of
opportunities?
እድሎችን ለመጠቀም
ድክመታችንን እንዴት
እንቅረፍ?How do we
overcome our
weaknesses to take
advantage of
opportunities?
ለስጋቶች/እደጋዎቸ
ተጋላጨነታችንን ለመቀነስ
ድክመታችንን እንዴት
እንቅረፍ?How do we
overcome the
weaknesses that make
us vulnerable to threats?
ለስጋቶች/እደጋዎቸ
ተጋላጨነታችንን
ለመቀነስ ጥንካሬያችንን
እንዴት
እንጠቀም?/How do
we use our strengths
to make us less
vulnerable to
threats?
ግንቦት ፳፻፲፬ ዓ.ም 16
17.
2. አካባቢያችንን መገምገም/ASSESSINGOUR
ENVIRONMENT
ግንቦት ፳፻፲፬ ዓ.ም 17
ከፖምማቴህከ/PESTLEእሁን እራሳችንን የት ነው
የምናገኝው?/ Where do we find ourselves?
ፖለቲካ
ምጣኔ ህብት
ማህበራዊ
ቴክኖሎጂ
ህግ እና
ከባቢን
በራዕይ መልስ የሚያገኙጥያቄዎች
The Vision
ራዕይ
የት መድረስ
እንፈልጋለን?/Wher
e do we want to
go?
ምን ማሳካት
እንፈልጋለን?/W
hat do we
want to
achieve?
ምን መሆን
እንፈልጋለን?/
What do we
want to be?
የትኛን ማህበረሰብ
ነው
የምናልመው?/What
community do we
dream of?
ግንቦት ፳፻፲፬ ዓ.ም 23
24.
ተልዕኮ/MISSION
ለምን እንኖራለን?/Why dowe exist?
ግንቦት ፳፻፲፬ ዓ.ም 24
ግብ እና አላማ/GOALS & OBJECTIVES
እንዴት ሁሉም በጋራ ተጣጥመው ይሰራሉ ? /How does it all fit together?
25.
ግብ/Goal
• ሰፊ ዓላማ/Greater purpose
• የረጅም ጊዜ ቆይታ ያለው ውጤት/
A long-term outcome
• ለመለካት ቀላል ላይሆን
ይችላል/May not be easy to
measure
ዓላማ/Objective
• A specific, short-term action
that will contribute to
achieving a goal
• Must be measurable
ግንቦት ፳፻፲፬ ዓ.ም 25
ስልታዊ እቅድ ከህልውናችን (ተልእኮ) ወደምንፈልገው (ራእይ) የምንሄድበት መንገድ
ነው። (Strategic planning is the path we go through from why we exist
(mission) to what we want to become (vission))
26.
SMART objectives
የተወሰነ/Specific –Who? What? Where?
How?
የሚለካ/Measurable – How many? How can
this be measured?
የሚተገበር/Achievable – Is it possible?
ዕውነታነት/Realistic – Is it possible given our
time and resources available?
በግዜ የተገደበ/Timebound – When?
ግንቦት ፳፻፲፬ ዓ.ም 26
27.
ቀጣይ ደረጃዎች/NEXT STEPS
ግንቦት፳፻፲፬ ዓ.ም 27
ሰነድ/እቅድ አዘጋጅ/Produce a document
ድርጊት መርሃ ግብር አዘጋጅ እና ተግባራዊ
አድርግ/Develop an action plan and
implement
ክትትል እና ገምገማ/Monitor and evaluate
እድገትን አጋራ/Share progress
ይገምጉሙ እና ይከልሱ/Review and revise
አጋራ/Share