More Related Content
PDF
Education and Training for All ACTION RESEARCH ET -.pdf PPTX
የማማከር እና የሱፐርቪዥን መጽሀፈ እድ text evaluation .pptx PPTX
ትምህርት ምዜ አዘገጃጄት ዜደ ለአንደኛና ሁለተኛ ደረጃ ት ቤቶች.pptx PDF
BGREB-TELD-School Leaders career structure 2011.pdf PDF
20142022 berhanu training_education_development_need_assessment [read-only] PPTX
PDF
Presentation tvet 2 edited PPTX
Lifeskill.pptx - Last saved by user.pptx What's hot
PPT
PDF
DOCX
PPTX
PDF
Өлзийбуян /Борлуулалтын төлөөлөгчийн ур чадварын матриц/ PPTX
АЖИЛ МЭРГЭЖЛИЙН ЧИГ БАРИМЖААНЫ ЗӨВЛӨХ БЭЛТГЭХ СУРГАЛТ PPT
Сурган хүмүүжүүлэх ухаан -лекц№5 PPTX
PPT
PDF
БОЛОВСРОЛЫН САЛБАРЫН ХӨГЖЛИЙН ДУНД ХУГАЦААНЫ ТӨЛӨВЛӨГӨӨ 2021-2030 PPTX
танин мэдэхүйн-түвшний-даалгавар PDF
PDF
DOCX
PDF
анги удирдсан багшид тохиолддог бэрхшээлүүд илтгэл PDF
PPTX
Багшийн ээлжит хичээлийн заах аргын сонголт PPT
PDF
Introducing dev. evaluationmon PPTX
Түүвэр , түүвэрлэлтийн арга зүй Similar to AcR-PP-Amh.ppt of higher institution for each
PDF
action-research-manual-2 (1).pdf PPTX
ሁሉን አቀፍ የሱፐርቪዥን ግብረ መልስ 2ኛ ዙር ጥር2017.pptx PPTX
Tenatena meremere school addis ababa .pptx PPTX
-tess-212-power-point1-presentation.pptx PPTX
የማርየ አጠ/2ኛ ደረጃ ት/ቤት የሱፐርቪዥን ግብረ መልስ.pptx PPTX
የ 2017 ዓ.ም የምዝገባ አስፈጻሚዎች ማሰልጠኛ ሰነድ (በዞን ደረጃ ለሚሰጥ ሥልጠና).pptx PPTX
Mekelle Institute Of Technology[1].pptx. PDF
የህፃናት የንባብ ክህሎት ለ አነደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት .pdf PPTX
proposal on topical structure analysis of L2 students' paragraph PDF
CURRICULUM design GROUP ASSIGNMENT.amh pdf PPTX
የ 2016 ዓ.ም የምዝገባ አስፈጻሚዎች የውይይት ሰነድ PPT.pptx PPTX
2017 EMIS Training-Experts for principals and cluster supervisory brsides to ... PPTX
የማህደረ ተግባር አደረጃጀት- Portfiolio Preparation.pptx PPTX
707ከከከከኸሸሸሸ618864-የሪፖርት-አዘገጃጀት-ስልጠና.pptx PDF
Feedback about three ak care giving tvet converted PPTX
Wuchale 17 Megabit 1st 2017 E.c report.pptx PPTX
professional devlopment training for teaching .pptx PDF
Temsalet Magazine 2 Pages PPTX
Reading Manual for grade ne up to four (2).pptx PPTX
“_የንባብ_ሕመምን_በንባብ_ክሊኒክ_ማከምማከምከት ምህርት ብቃትና ንቃት አንፃር ሲታይ _”_2015.pptx AcR-PP-Amh.ppt of higher institution for each
- 1.
ክፍል አንድ
የተግባራዊ ጥናትናምርምር ምንነትና አይነቶች
I የጥናትና ምርምር ክፍሎች
ጥናትና ምርምር በሁለት ክፍሎች ይከፈላሉ
መሰረታዊ ጥናትና ምርምር
ተግባራዊ/የመስክ ጥናትና ምርምር/
መሰረታዊ ጥናትና ምርምር ፅንስ ሃሳበዊ ሆኖ አብዛኛዉን ጊዜ
በቤተ ሙከራና ከስራ ጋር በቀጥታ ያልተያያዘና ወዲያው
ተግባራዊ የማይደረግ ሊሆን ይችላል::
ተግባራዊ ጥናትና ምርምር- በተጨባጭ በሚከሰቱ ልዩልዩ ችግሮች
ላይ የሚያተኩርና የችግሮችን መንስኤ በመለየት መፍትሄ
ለማገኘት የሚጥር የምርምር አይነት ነዉ፡፡
- 2.
II የተግባራዊ ጥናትናምርምር ምንነት
• ምርምር ማለት በዘፈቀደ የሚሰራ ሳይሆን ሳይንሳዊ መንገድን
በመከተል መርጃዎችን በመሰብሰብና በመተንተን ወደ አንድ
መደምደሚያ የሚያደርስ መሳሪያ ነዉ፡፡
• ተግባራዊ ጥናትና ምርምር በእለት ከእለት የማስተማር ስራ
አፋጣኝ መፍትሄ ለሚፈልጉ እና በተግባራዊ የስራ ሂደት ላይ
ለሚያጋጥሙ አካባባቢያዊ (የት/ቤት፤ የክፍል ዉስጥ፤ የተማሪዉ፤
የመምህሩ ወ.ዘ.ተ…) ችግሮች ችግር ፈቺ በሆነ አካባቢያዊ መፍትሄ
በመስጠት የተማሪዎች የመማርና የመስተማር ዉጤት መሻሻል
ላይ ያለመ ምርምር ነዉ፡፡
- 3.
III የተግባራዊ ጥናትናምርምር አይነቶች
ሀ. በግለሰብ ደረጃ በተናጠል የሚደረግ ተግባራ ጥናትና ምርምር
መምህሩ/ቷ በት/ቤት ወይም በክፍል ዉስጥ የሚታዩ ችግሮችን
ለማጥናት የሚጠቀሙበት የአጠናን ዘዴ ሊሆን ይችላል፡፡
ለ.የትብብርጥናትና ምርምር
ምሳሌ፡- ከኮሌጅ መምህራን ጋር በመተባበር መስራት
ሐ. ት/ቤት አቀፍ
መ. ወረዳ አቀፍ ወዘተ በቡድን ከሌሎች ጋር መስራት
- 4.
IV የተግባራዊ ጥናትናምርምር ጠቀሜታ
• ሙያዊ ብቃትን ያጎለብታል፤
• ችግሮችን የመፍታት ክህሎትን ያዳብራል
• ሙያዊ ፍቅር እንዲኖር ያግዛል፤
• በተግባር የሚያጋጥሙ ችግሮችን በስራ ተነሳሽነት ለመፍታት
ያስችላል
• በስርአተ ትምህርቱ ያሉትን ችግሮችን የበላይ አካላት እንዲገነዘቡ
ለማድረግ ይረዳል
• እንደ ልማድ የተወሰዱና በልምድ የሚሰሩ ነገሮች እንዲሻሻሉና
እንዲቀየሩ ያደርጋል
• የምርምሩን ግኝት ወዲያወኑ በስራ ላይ በማዋል ለዉጡን
ለመገምገም ይረዳል
• የሙያ እድገትን ለማስገኘት ይረዳል
• አብሮ የመስራትን ባህል የዳብራል
• ት/ቤትን የመለወጥ አቅምን ያሳድጋል
• የራስን ስራ ውጤታማነት ለማወቅ ይረዳል ወዘተ፡፡
- 5.
V የማስተማር ስራናየምርምር ስራ ግንኙነት
• እዉቀት መስጠትና ማመንጨት የተሻለ እንዲሆን ማስቻል
• የት/ት ጥራትን ለማስጠበቅ
• የመረጃና የልምድ እጥረትን ለማስወገድ
• የተለያዩ የት/ቤት ችግሮችን ለመፍታት
• ሰው ለውጥ ፈላጊና ጠያቂ ፍጡር በመሆኑ
• ዕውቀት ቋሚ አይደለም ያድጋል፤ይሰፋያል ፤ይለወጣል
ወ.ዘ.ተ በመሆኑ የማስተማር ስራ በጥናትና ምርምር ስራ
መታገዝ አለበት
- 6.
VI የተግባራዊ ጥናትናምርምር ዋናዋና ባህረያት
• ቅጽበታዊነት (immediate)
• ኡደታዊነት (recycling)
• አሳታፊነት
• ቅንጅታዊነት
• አይነታዊ
• ጽብረቃ
• (ችግር፡ ምርመር፡ መፍትሄ፡ ትግበራ ያካትታል)
- 7.
VII ተግባራዊ ጥናትናምርምር ወሰን
ተግባራዊ ጥናትና ምርምር የግለሰብን ችግር ከማጥናትና መፍትሄ
ከመሻት ጀምሮ እስከ አንድ የትምህርት አደረጃጀት ድረስ ሊያጠና
የሚችል ነው፡፡ ለምሳሌ በትምርት መስክ የአንድ ተማሪ ችግር
ከአንድ መምህር ማስተማር ዘዴ ጀምሮ በክፍል፤በሴክሽን፤በት/ቤት
ደረጃ ብሎ እሰከ ወረዳ ድረስ ሊጠና የሚችል ነው፡፡
- 8.
VIII የተግባራዊ ጥናትናምርምር ስነ-ምግባር
• ከግለሰቦች አድሎና ፍላጎት የፀዳ መሆን አለበት
• ከሚመለከታቸው አካላት ተቀባይነት ሊኖረው ይገባል
• በማንኛውም ሰዓት አስተያየት መቀበልና መፈፀም
• አንዳንድ ዶክመቶችን ለመፈተሽ ፈቃድ ማግኘት ይጠበቅበታል
• ከመታተሙ በፊት ውይይት ሊደረግበት ይገባል ወ.ዘ.ተ
- 9.
ክፍል ሁለት
ለስራ ላይምርምር ረዕስ መምረጥና የምርምሩን
ፕሮጀክት ማቀድ
• የተግባራዊ ጥናትና ምርምር የአሰራር ቅድመ ተከተል
• I ችግሩን መለየት (problem identification)
• ያሉትን ችግርች በደንብ ማየት ቢቻል መዘርዘር
• ችግሮች፤ ምሳሌ፡-
– የተማሪ ባህሪ ችግር
– ተማሪው ለትምህር ያለው ፍላጎት አናሳ መሆን
– የተማሪዎች ተሳትፎ አናሳ መሆን
– ተማሪ ውጤት ዝቅተኛ መሆን
– የመረጃ መሳሪያ ችግር
– ጥያቄና መልስ የክፍል ተሳትፎ ዝቅተኛ
– ንባብ ችሎታ ዝቅተኛ
– የስነሰረዓት ጉድለት
- 10.
ርዕሱ ከስራ ጋርተያያዥ መሆኑን ማረጋገጥ / መማርና
ማስተማር ጋር/
• መነሻ ሀሳቦችን መገምገም
• ከተግበራ ስፋት (scope for action)
• ተገቢነት(relevance)
• ምጥነትና(manageability)
• ተዛማጅነት(compatibility)
• –አጭርና ግልጽ
• –በአጥኚው በኩል መጻፍ
ምሳሌ፡-
• (How I can ------)
• ምሳሌ፡- የ------- ክፍል --------- ተማሪዎችን የባህሪ ችግር እንዴት
እፈታዋለሁ?
- 11.
II. ችግሩን መግለፅናመተንተን/reconnaissance and
analyzing the situation/
• ሀ. የጥናቱን ዳራ ማስቀመጥ (background of the study)
• ምሳሌ፡-
ባህሪ ማለት ምን ማለት ነው ?
• ተማሪ ሊያሳይ የሚችለው አላስፈላጊ ባህሪያት ምንምን ሊሆኑ
ይችላሉ?
• ይህ ችግር ብዙውን ጊዜ ይከሰታል? በየትኛው እድሜ ገደብ?
• ለባህሪያቶቹ መከሰት ዋናዋና ምክንያቶች ምንድን ናቸዉ?
• ይሕ ባህሪ ተማሪዎችን ወደየት ሊመራ ይችላል?
• ስለዚህ የዚህ ጥናት ዋና አቅጣጫ ምንድነ ነው
- 12.
ለ. ችግሩን ማብራራት/statementof the problem
• መሆን የነበረበት ምንድነ ነው? አሁን በግልፅ እየታየ ያለው ባህሪ
ዝርዝር ማስቀመጥ
• ለባህሪዎቹ መከሰት ዝርዘር ምክንያቶችን መጠቆምና ማብራራት
• የትኞቹ ወይም ስንት ተማዎች ይህንን ባህሪ እንደሚያሳዩ መጠቆም
• መቼ፤ለምን፤ ወይም፤ እንዴት ችግሩ እንደታየ መጠቆም
• በተጨባጭ ማለትም በማስረጃ ባህሪዉ ያመጣውን ችግር መግለፅ
• ችግሩ ባይፈታ ወደፊት ሊገጥም የሚችለውን ችግር ማብራራት
• ከዚያ መሰረታዊ የጥናቱ ጥያቄዎችን ማስቀመጥ /basic
questions of the research /
- 13.
የቀጠለ
• ምሳሌ፡-1. በት/ቤቱበተማሪዎች የሚታዩ የባህሪ ችግሮች ምንምን ናቸው?
• 2. በተማሪዎች ላይ የሚታዩ የባህሪ ችግር መንስኤዎች
ምንምን ናቸው?
• 3. እነዚህ የባህሪ ችግሮች ምን አይነት የመፍትሄ ሀሳቦች ተግባራዊ
መደረግ አለባቸው?
• ሐ. የጥናቱ አላማ
• የጥናቱን ዋናዋና ዓላማዎች ለይቶ መጻፍ
ምሳሌ፡-
1. የ---------- ተማሪዎች የባህሪ ችግር አይነቶችን መለየት
2. የባህሪ ችግርና መንስኤዎችን መለየት
3. ለሚታዩ የባህሪ ችግሮች መፍትሄ ሃሳብ መፈለግና በመፈተሸ ችግሩን መፍታት
- 14.
መ. የጥናቱ አስፈላጊነት/significanceof the study/
• በዚህ ጥናትና ምርምር የሚገኘው ውጤት ወይም ውጤቱንና
መፍትሄ ሀሳቡን በማግኘት መፍትሄ ለመስጠት የሚፈልጉ አካላትን
ለይቶ መጥቀስ
• ምሳሌ፡- - ለር/መምህሩና ሌሎችም ባለድርሻ ኣከላት
• - ለት/ቤቱ መምህራን
• - ተጨማሪ ጥናትና ምርምር ለማድረግ ለሚፈልጉ ሊሆን ይችላል፡፡
- 15.
ረ. ሙያ ነክቃላት (operational)
– በጥናቱ ውስጥ የተጠቀሙበትን አዳዲስ ሙያዊ ቃላት ትርጉም
መስጠት
ለምሳሌ፡- ዲሲፕሊን -የስነስረዓት ማጉዋድ
• ቢጤዎች- አቻ፤
• እንቅፋት -መሰናክል ወዘተ
- 16.
III የተዛማጅ ጽሑፍቅኝት (Review of Related
Literature
• በርእሱ ዙሪያ የተለያዩ ድርሳናትን መከለስ
ምሳሌ፡- ባህሪ ምንድን ነው ?
• የባህሪ ችግር አይነቶች
• ባህሪ እንዴት ይከሰታል
• የባሃሪ ችግር በመማር ማስተማራ ላይ የሚያሳድረው
ተፅዕኖ
• በባህሪ ላይ ተፅዕኖ የሚያደርጉ እነማን ናቸው? በሚሉት ላይ
ድርሳኔ ክለሳ ማድረግ ይቻላል፡፡
- 17.
IV የመረጃ ምንጭ
•የመረጃ ምንጭ
ሀ. መጀመሪያ ደረጃ መረጃ ፡- ይህም በቀጥታ፤ በምልከታ፤ በመለካት፤
ለምስክርነት ወይም በቀጥተኛ ሪፖርት የሚገኝ መረጀ ነው፡፡
ለ.ሁለተኛ ደረጃ መረጃ ፡- ታሪካዊ ፅሁፎች፤ጋዜጣ፤ መጽሃፍት ወዘተ
ላይ የሚወሰዱ ሊሆኑ ይችላሉ፡፡
- 18.
ሀ. የመረጃ መሰብሰቢያመሳሪያዎች
• የፅሁፍ መጠይቅ
• የቃል መጠይቅ
• ምልከታ
• ፈተና
• ውይይት
• ከመዛግብት መረጃ መሰብሰብ ናቸው
- 19.
የቀጠለ
• የጽሁፍ መጠይቅ- በጽሁፍ መልስ የሚሰጥበት
- ጠያቂና መላሽ በአካል ላይገናኙ ይችላሉ
- ጥያቄዎች ክፍት ወይም ዝግ ሊሆኑ ይችላሉ
- ዝግ ጥያቄ አማራጮች ይሰጣሉ
- ጥያቄዎቹ አጭር ፤ግልፅ መሆን አለባቸው
• የቃለ መጠየቅ - ሁለቱም ጠያቂና ተጠያቂ በግንባር የሚገኙበት
– በተለይ ማንበብና መፃፍ ለማይችሉ ሰዎችና ህፃናት ወዘተ
ምልከታ - ተሳትፎዊ፡-ተመራማሪው በቀጥታ እየተሳተፉ ምልከታ ሲያደርግ
ተሳስተፎ አልባ ምልከታ
• ፈተና፡- የተማሪዎችን እውቀትና ክህሎት በፈተና መለካት ይቻላል
ምሳሌ፡-አማርኛ የማንበብ ችሎታ መፈተን
ውይይት - ሊወክሉ የሚችሉ የተወሰኑ ናሙናችን በመጠቀም ሃሳብ መሰብሰብ
ከመዛግብት መረጃ መሰብሰብ፡- ለምሳሌ ከተማሪዎች ሮስተር፤ የተማሪዎች ዝርዝር
ካርድ /መዘገብ/ ወዘተ መረጃ መሰብሰብ
- 20.
V የመረጃ ውጤትትንተና ስልት
• የተጠኚዎችን ዳራ ማስቀመጥ
• የተሰበሰቡትን መረጃች በሰንጠረዥ ወይም በዝርዝር፤ በቁጥር
(በመቶኛ) ወይም በግልፅ መዘርዘርና ማብራራት
- 21.
- 22.
- 23.
- 24.
- 25.
IX ፅብረቃ /reflection/
•በዚህ ወቅት የሚቀርበው በተግባራዊ ወቅት የተገኘው እውቀት፤
ልምድ ወይም ለውጥ ነው፡፡ ይህም በትግበራ ወቅት የተገኘውን
ውጤት በትክክል ለሌሎች ማሳወቅ /መግለጽ/፡