ቀን-15/05/11
ለ፡ ለጉ/ክ/ከ ቴ/ሙ/ጽ/ቤት ሃላፊ
አ.አ
ከ፡- ተቋማት ጥራት አቅም ግንባታና የእውቅና ፍቃድ አሰጣጥ ዶክመንቴሽን ሱፐርቫይዘር የቀረበ ግብረመልስ
አ.አ
ጉዳዩ፡- ለ Three AK ቴ/ሙ/ማ ተቋም ግብረ መልስ መስጠትን፤ ይመለከታል
ከላይ በርዕሱ ለመግለጽ እንደተሞከረው በ 15-04-2011 ዓ.ም Three AK ቴ/ሙ/ማ ተቋም በ household and
care giving Training institute የዕውቅና ፈቃድ ፈልጎ በዕለቱ ሲጠይቅ ማሟላት ያለበትን ማመልከቻ ሳያሟላ
ለጉብኝት መኬዱ የሚታወቅ ነው፡፡
የመጀመሪያው ጉብኝት ጊዜ ያቀረቡት የፕሮጀክት ሰነድ ሳይታይ እውቅና ጠያቂው ተቋም ለማየት የማይመለከታቸው
አካላት እንዲጎበኙ ተደርጓል፡፡ በመሆኑም በመስራቤቱ ውስጥ ያሉም የስራ ባልደረቦች የራሳቸውን ስራ ከመስራት ይልቅ
የሚመለከተው አካል እንዲሰራ አለማድረጋቸው የምንሰራው ስራ ጥቅም የሚያስገኝ ነው ብለው በማሰብ እኔ
የምሰራው ስራ ላይ ጣልቃ መግባት ተፈጽሟል፡፡ በስታንዳርዱ መሰረት መሟላትና አለማሟላቱን በተራ ያቀረበውን
መጀመሪያ የፕሮፖዛል ማመልከቻ ግምገማም ይሁን የተቋሙን ጉብኝት ስብሰባ ላይ ስለነበርኩኝ አልተሳተፍኩም ነበር፡፡
በዋናነት እውቅና የጠየቀው ተቋም መጀመሪያ ያየሁት በ 16-04-2011 ዓ.ም በድጋሚ የጉብኝት ሊጎበኙ ሲዘጋጁ
ነበር፡፡ እውቅና የጠየቀ ተቋም እንዳለ የሰማሁትና ያቀረቡትን ሰነድ ማየት እንዳለብኝ ለእውቅና ፍቃድ ቡድን
አስተባባሪው የጠየኩት በዚሁ ዕለት ነበር፡፡ አስተባባሪው በወቅቱ እውቅና ወደጠየቀው ተቋም እንሂድ ሲል የነበረው ከኔ
ውጭ ነበር፡፡ እኔን ያላካተተ ስፐርቪዥን እንሂድ ማለቱን ባለመስማማቴና በጠየቅኩት መሰረት ያቀረቡትን ፕሮፖዛል
ማየት አለብኝ በማለቴ ለኔ የሰጠኝ፡፡ አሰራሩ መጀመሪያ እኔ ተቋሙ ባቀረበው ፕሮፐዛል መሰረት ትክክለኝነቱን
ከሚመለከተው አካል ጋር ሆኜ ካላረጋገጥኩልህ ማጽደቅ አትችልም ያልኩትና ችግሩን በተረዳሁበት ቅጽበት ለጉብኝት
እንሂድ ያሉት፡፡ ይህንን ጥያቄ ሳቀርብለት ነበር የፕሮጀክት ሰነድ ዶክመንቱን የሰጠኝና ለማየት የቻልኩት፡፡
ተቋሙ ያቀረበው ዶክመንት ካየሁ በኋላ ያቀረቡት ፕሮጀክቱ ያልተሟላና ከሌላ ማለትም ከ ከዊልዳን ቴ/ሙ/ማ ተቋም
አራት ገጽ ብቻ አስቀርተው breach of copyright (Plagiarism) የሰረቁ መሆናቸውን የደረስኩበት፡፡ Rather
than include in institutional legislation trainees rights in discipline and dismissal breach
of copyright (Plagiarism) የሚል ብይን ይሰጠዋል፡፡ በወቅቱ ተቋሙ ላይ አትሄድም ብሎ አስተባባሪው እኔን ገለል
ካደረገ በኋላ አጥብቄ በመጠየቄና ሰነዱን ተቀብዮ በመገምገሜ ስርቆቱን የደረስኩበት፡፡ በመሆኑም ያቀረቡት ፕሮጀክት
ከሌላ ተቋም በ Plagiarism የተወሰደ በመሆኑ አግባብነት እንደሌለው በሕግም ፊት የሚያስጠይቅ መሆኑን የስራ
አስተባባሪውም ይሁን አምጭዎቹን ያሳሰብኩት፡፡ በርግጠኝነት ተቋም ለመሆን የሚፈልገው አካል ሰልጣኞች በየትኛው
መተዳደሪያ ደንብ እንደሚተዳደሩ የማያቅ መሆኑን የተረዳሁት እራሱም በስርቆት ላይ የተሰማራ እንደሆነ ነው፡፡ ይህ
1
የሚያሳየው ደሞ የከበረውን የሰውልጅ ሲያዘዋውሩ ከነበሩት ተጠርጣሪዎች ውስጥ መሆናቸውን ነው፡፡ በማሰልጠኛ
ተቋሞቻችንን ያልተፈቀደ የሰው ስራ ተማሪዎች የራሳቸው ካደረጉ ሕጉ የሚለው እንደሚከተለው ነው፡ ይህ አካሄድ
በዓለም አቀፍ ሕግም የሚያሳየው Assessors Disciplinary Hearing (ADH) or, if plagiarism
is alleged, by the Academic Conduct Panel. More matters that are serious will be
decided on by the TVET institute Student conduct Disciplinary Panel Oxford
University Student book (2018/19) plan.
የሀገራችንም ህግ እንደሚከተለው ደንግጎታል በ 2007 ዓ.ም የመጣው የእውቅና አሰጣጥ ማንዋል ላይ ገጽ 34 አንቀጽ
20.2 የዕውቅና ፈቃድ ስለመሰረዝ፡- ፈቃድ ሰጪው ባለስልጣን የማሰልጠኛ ተቋም የዕውቅና ፈቃድን ከሚከተሉት
ምክንያቶች ባንዱ ሊሰረዝ ይችላል፣ ብሎ በተለይ ሀ) ላይ ያቀረበው እንደሚከተለው ይላል "ማንኛውም የዕውቅና
ፈቃድ ጠያቂ የቀረበለትን መጠይቅ፣ ቅጽ በጥንቃቄና በእውነት ላይ ተመሥርቶ መሙላት ይጠበቅበታል፡፡ ሆኖም ተቋሙ
በግድየለሽነት፣ በማንአለብኝነት ወይም ሆን ብሎ ለማሳሳት የሐሰት መረጃ መስጠቱ በግምገማ ወቅት ወይም በሌላ
መንገድ ቢረጋገጥ ለተቋሙ የተሰጠው የዕውቅና ፈቃድ ሊታገድ ወይም ሊሠረዝ ይችላል፡፡" በመሆኑም ይህ ተቋም
የዊልዳንን የቤት ቁጥር የያዘውን ሰነድ የራሱ ለማድረግ ማሰቡ (ማለትም ተቋሙ ወረዳ 7 ሆኖ ሳለ የወረዳ 9 የራሱ
አድርጎ ማቅረቡ) ተገቢ አይደለም፡፡
ይህንን ያላገናዘበው የስራ አስተባባሪ በዋናነት ተጠያቂ እንደሚያደርገው መታወቅ እንዳለበት እሙን ነው፡፡ እውቅና
ጠያቂው ተቋም ያላሟላቸው የፕሮጀክት ዶክመንት ይዘትና ስርቆት እያለ እኔን ነው የሚያገባኝ መሄድ አለብኝ በሚል
ያቀረበው ጥያቄ ብቻ ሳይሆን ውድቅ ያደረግኩበት ይህው ያልተገባ ተቋም ዝርፊያ መፈጸሙን የደረስኩበት መሆኔን
አረጋግጣለሁ፡፡ ያውም የነገ ሀገር ተረካቢ የሚባሉትን ተማሪዎች አስተምራለሁ የሚል ተቋም እንደዚህ አይነት ችግር
መፈጠሩ ወደፊት እንዴት በስነምግባራቸው ሙሉ የሆኑ ተማሪዎችን ማሰልጠን እንደሚችሉ በግልጽ የሚታይ ስህተት
ነው፡፡
ጽ/ቤቱ ውስጥ የእውቅና ፍቃድ አሰጣጥ ስራን ማስተባበር ያለበት አካል ይህ የአሰራር ችግር እንዳይደርስ ጠያቂዎችን
ለሚጠይቁት የእውቅና ፍቃድ ማሟላት ያለባቸው /Project Documents submitted up on Application/
ያለማሟላት የአሰራር ግድፈት እንዳለ ለማሳየት ብቻ ሳይሆን አሰራሩ በጭፍን የሚሰራና ሌብነትን የሚያበረታታ
መሆኑን በግልጽ ማሳያ ስለሆነ ነው፡፡ ስለሆነም ችግሩ ከዚህ በፊት ጀምሮ ሲንከባለል የመጣ ግጭትም ሲፈጥር የነበረ
አሰራር መሆኑን እየገለጽኩኝ የችግር ፈጣሪዎችን ስህተት የሚያሳይ በኤሌክትሮኒክስ ሚዲያ ተመዝግበው ያሉ መሆኑን
እገልጻለሁ፡፡ ነገር ግን የችግሩንም መፍቻ በዚሁ በኤሌክትሮኒክስ ሚዲያ ፕሮጀክታቸውን በአግባቡ እንዲሰሩ ያለማንም
አስገዳጅነት በራሴ ብር ወጪ ሌት ተቀን ሰርቼ በአማረኛ ጭምር በተለያየ ጊዜ ለሁሉም ሰው ተደራሽ በሆነ መልኩ
አስቀምጫለሁ፡፡ በመሆኑም የአሰራር ክፍተቱ መፈታት እንዳለበት በጽሁፍ ያቀረብኩ ቢሆንም ተቀባይነት ሳያገኝ
እስካሁን መቆየቱ የሚታወቅ ነው፡፡
2
ለመከራየት ያሰቡት ቤት ትልቅ በመሆኑ የተሰጣቸው እድል ቅድሚያ ከሌላ ተቋም የሰረቁትን ፕሮፖዛል በአዲስ መልክ
በራሳቸው እንዲሰሩና ለማስተናገድ የምችለው በዚህ የተሟላ ስነምግባር መልኩ ማቅረብ ሲችሉ ብቻ መሆኑን
ነግሬያቸው ነበር በቀጠሮ የተለያየነው፡፡ አስተካክሉ ባልኳቸው መሰረት በድጋሚ ፕሮፖዛሉን ሳያቀርቡ ለመክፈት ያሰቡት
ተቋም እንዲታይላቸው ፈልገው እንቅስቃሴ የጀመሩት እንደገና ወሩ ሊመጣ ሲል በ 8-05-2011 ዓ.ም ሲሆን በዕለቱ
ያሟሉትና ያላሟሉት በድጋሚ ተነግሯቸው በቅጽ 6 መከታተያ መሰረት ቀጠሮ የተያዘላቸው በነጋታው በ 09-05-
2011 ዓ.ም እንዲያቀርቡ ነበር፡፡ በተጠየቁት መሰረት አሟልተው አልቀረቡም፡፡ ነገር ግን ሲፈጽሙት የነበረው
ከስነምግባር ውጭ የመደራደር ስራ አልቀበልም ብያለሁ፡፡ ይህውም ከመሃላቸው ጥፋቱን አምኖ አዎ ሰርቀን ነው ይቅርታ
ይደረግልኝ ከሚል አንድ ሰው በስተቀር ያቀረቡት ሌሎች ግለሰቦች መኪና የያዘውን ጨምሮ አብረው ይቅርታ ከመጠየቅ
ይልቅ ይልተገባ አካሄድ ሲፈጽሙ ነበር፡፡ ይህውም አደገኛ የሆነውን ለጉብኝት ወደተከራዩበት ቤት ስንሄድ ሆን ብሎ
መኪና የማጋጨት ያክል ሲያሽከረክር ነበር፡፡ ለጉብኝት የደረስንበት ግቤ ተከራዮቹ ባለመውጣታቸው አናስገባም ብለው
ከቆይታ በኋላ ነው በሩ የተከፈተልን፡፡
ዳግም ምልከታም ሳይካሄድ በ 13-05-2011 ዓ.ም ያላሟሉትን ሰነድ ይዘው በመጡት መሰረት የራሳችን ነው
የሚሉትን ፕሮፖዛል መጀመሪያ ያየሁላቸው፡፡ በመቀጠል የሚያሟሉት የአሰልጣኞችና የድጋፍ ሰጪ ሰራተኞች ቅጥር
ሰነድ ላይ የጠየኳቸው አሰልጣኞች የ CoC ምዘና መመዘናቸውን ነበር? የቀረበው ተወካይ መልስ ለመስጠት ከጠየኩት
ጥያቄ ውጭ የመለሰልኝ ሲሆን መልስ አሰጣጡም፤ አይዞህ ተናገረው ሀላፊዎቹ እኛ ነን ተብሎ የመጣ መሆኑ
ያስታውቅበት ነበር፡፡ የሰጠኝም መልስ ከተጠየቀው ውጭ "እኛ የጠየቅነው የእውቅና እድሳት አይደለም" የሚል
ከጠየኩት ጥያቄ ውጭ የተዛባና የንቀት መልስ ነበር የመለሰው፡፡
በመሆኑም ይህ የተሳሳተ አነጋገር በኛ ጽ/ቤት ሳይሆን በሕግ ፊት ዳኛ የሚጠይቀውን ቀጥተኛ ጥያቄ ተጎጂ ከሳሽም
እንኳን ቢሆን የተጠየቀውን ጥያቄ በአግባቡና በትክክል የማያቀርብ ከሆነ ያውም ክሱ በወንጀል የተያዘ ተበዳይ እራሱም
ቢሆን እምነት በማጉደል እስከሳምንትና ከዚያ በላይ ሊያሳስረው የሚቻል ነው፡፡ በዚህን ጊዜ የጠየኩህን በትክክል
አትመልስም ወይ በነገራችን ላይ አሁንም ያቀረብከው ፕሮፖዛል የተሟላ አይደለም፡፡ በመቀጠልም ጽሁፉን ለጻፍን
ሰዋች ሪፈራንስ አልተጠቀምክም ይሄ ደሞ አሁንም ትምህርትቤት ከፍተህ ህዝብን ለማስተማር ሳይሆን ትምህርትና
ስልጠና ውስጥ ሌብነትን እያስተማርክ ነው በምልበት ጊዜ ነበር በቦታው ላይ የነበሩት በማይመለከታቸው ያላዩት
ግምገማ ላይ ጣልቃ የገቡት፡፡ እኔም ለእውቅና ጠያቂዎቹ የሰራችሁት ወንጀል ስለሆነ ፖሊስ ይዳኘን ብዮ ያቀረቡትን
ሰነዱ ወዳለበት ያመራሁት፡፡ ኃላፊ ተብየዎች እንደ እቃቃ ጨዋታ ከአንድ ከስራ መሪ የማይጠበቅ የተዛባ አስተያየት
የሰጡት፡፡ በመሆኑም የስራ ባለቤት ነኝ የሚል አካል አሰራሬን በሌላ መተርጎሙም አግባብነት የለውም፡፡ ከላይ
እንደጠቀስኩት የስራ ባለቤት ተብየዎች ወደመጀመሪያው ተመልሰው አንተ አያገባህም እኛነን የምናየው በማለት
የምሰራውን አቋርጠው እራሳችን እንሰራልሃለን በሚል ምንም የፍቃድ መገምገሚያ ቼክሊስት ቅጽ 6 ማለትም
ያሟላውና ያላሟላውን ሳይዙ የስራ መሪዎቹ በማን አለብኝነት ወደጠየቁት ሰዎች ይዘዋቸው የወጡት፡፡
ይህ ሁሉ ስር የሰደደ ችግር እንዳይፈጠር ቀደም ብዮም የአሰራር መመሪያ እንዲወጣ አሳስቤ ነበር፡፡ የዚህን አይነት አካሄድ
የተሳሳተ በመሆኑ አጀንዳ ተይዞ እንወያይበት የሚል ሀሳብ ያቀረብኩኝ ሲሆን ለተሰራው ስህተት በሃላፊነት የተቀመጡት
አካላት ስብሰባ ሲጠሩንም ጭምር ይኽው ችግር በአጀንዳ ይያዝልኝ፡፡ ትክክለኛ የአሰራር ቅደም ተከተል ይዣለሁ፡፡ በዛ
3
መልክ እንስራ፡፡ ግጭትም ያስወግዳል ብልም ሌላ ጊዜ የተፈጠረውን የአሰራር ክፍተት እንዲፈታ እናደርጋለን የሚል
ምላሽ ስለነበር አሁን ለደረሰው ብጥብጥ ተዳርገናል፡፡
ስራ መሪ ሆነው የተቀመጡ አካላት በብቃት የአሰራር መመሪያና ደንብ ከማውጣት ጀምሮ፣ በቴ/ሙ/ቢሮ የወጣላቸውን
የስራ ማስተግበሪያ ቅደም ተከተል፣ የሕግ የበላይነት ከማስከበር አንጻርና ስራን በሕግ ከመምራት ይልቅ በአሰራር ላይ
በተጠቀሰው ቀን ችግሩ ከተደረሰበት በኋላ ጣልቃ በመግባት ስራዎች ሁሉ እንዲበላሽ ማድረጉ አግባብነት የለውም፡፡
በመሆኑም በመጨረሻ ያቀረቡት ፕሮጀክት ላይ ሳያዩ፣ ቼክሊስት ሳይዙ፣ ሳይገመገምና መፍትሄ ሳይሰጡ ዝም ብለው
ወደተቋሙ ሄደዋል፡፡
በአጠቃላይ እውቅና ጠያቂው ተቋም ያቀረበው ፕሮፖዛል ሰነድ ክፍተት ከላይ እንዳስቀመጥኩት ሆኖ ዳግም ያቀረቡት
ፕሮፖዛል ላይ ያየሁትን ክፍተት እንደሚከተለው አቀርባለሁ፡፡
Three AK household service and care giving TVET institute.General Problems
related to the project format and formalities:-
 Applied without application letter attached,
 Preliminary section it includes cover pages, table of contents the project paper
itself written errors
 Executive summary/Abstract not clearly presented As before executive summery
brought it is scanty
 Description of the venture (an undertaking risk.)
 Industry analysis
 Development and production
 Where do you get objective, population growth, demand analysis and rational
you are not acknowledging the very first author?
 Mission of the TVET institution repeated both page 4 and page 8 in the project
plan, which is very different, therefore, where is your mission the first one or the
second?
 በ 2007 ዓ.ም የቴ/ሙ ኤጀንሲ የእውቅናና መመሪያ አንቀጽ 9/በ፣ የወጣው መመሪያ ላይ እንደተጠቀሰው
የስልጠና መሳሪዎችና ግብአቶችን አስመልክቶ ዝርዝሩን በፕሮጅክታቸው ውስጥ አሟልተው እንዲያቀርቡ
በተነገራቸው መሰረት አሟልተው አላቀረቡም፡፡
 የአስተዳደር ሠራተኞችና በምዘና ብቃታቸዉን ያረጋገጡ አሠልጣኞች የትምህርት ደረጃ አለመሟለቱ ብቻ
ሳይሆን፤ ከሞላ ጎደል የሥራ ልምዳቸው የተያያዘ ቢሆንም አሰልጣኛች ትራንስክሪፕት/ ሰቱደንት ኮፒ፣ አገር
አቀፍ ምዘና አለመያያዙና አጠቃላይ ዝርዝር ማስረጃ ኮፒ እንዲሁም የሠራተኞችና የአሠልጣኞች ከስራው ጋር
በተያያዘ መጨረሳቸውን የሚያረጋግጥ ማስረጃ፣ የሥራ መልቀቂያ/ስንብት ማስረጃ ወይም የሥራ ቅጥር ሁኔታ
4
ኮንትራት መሆኑን የሚያረጋግጥ ከግል ሰራተኛ አገናኝ ሚኒስቴር ጋር የማረጋገጫና ቋሚ በሚል ማለትም ህጉን
የተከተለ ቅጥር ውል፣ አልተያያዘም፣
 የማሰልጠኛ ተቋሙ የሙያ ስልጠና እና አስተዳደራዊ ሥራዎች የሚከናወንበት የአመራር አደረጃጀትና የአሠራር
ስርዓትን የሚያስረዳ መተዳደሪያ ሰነድ/legislation/፣ የሠልጣኞችን መብትና ግዴታ የሚያስረዳ መመሪያ/
Student Hand Book/ አለመኖሩ፡፡
 በጎብኝት ወቅት የመኝታ ክፍል የልብስመደርደሪያና የልብስ መተኮሻ ክፍል የተበታተነ በመሆኑ በካይዘን
ስታንዳርድ መሰረት እንዲዋቀሩ ቢነገራቸውም የደረሱበት ደረጃ አለመታወቁ
 ተቋሙ ለጠየቀው አጫጭር ስልጠና የሚሆን ውስን UC ለሥልጠና ፕሮግራሞች በሙያ ደረጃ ምደባ
(Occupational Standard) መሠረት በየሙያ መስኩ ደረጃውን የጠበቀ CBLM /Competence
Based Learning Materials/፣ አለመዘጋጀቱ የቅበላ አቅምና የስልጠናው የቆይታ ጊዜ በዝርዝር
አልቀረበም፡፡
 Formal or non-formal TVET TTLM መዘጋጀት ያለበት ስለሆነ የሚሰጠው የ ብቃት አሀዱም ሆነ
ሙሉ ዩሲ unit of competency (UC) የእንጊሊዘኛው codes የተያያዘ ቢሆንም ወደ አማረኛ
የተተረጎመው አለመያያዙ፡፡
 ተሻሽሎ የመጣውን curriculum which means community service እደ ስልጠና ሰነድ
አለመውሰድ፡፡
 በእድሜ የተለያየ የሕጻናትና የቤት ውስጥ እንስሳት ማስመሰያ ለስልጠና የሚረዳ የሕጻናትና የቤት ውስጥ
ለማዳ እንስሳት ማሳይ አሻንጉሊት teaching and learning exact and standardized simulator
children and pates with toyes / አሻንጉሊት፣ ማጠቢያ ማቴሪያል different types of soaps
including vacume cleaner ማሟላት አለመቻላቸው፡፡
 የምዘና ንዑስ ማዕከል /Assessment Area/፡- በተቀመጠው የትግበራ መስፈርት መሰረት የሚጠበቀውን
ውጤት /Outcomes/ በብቃት ስለመፈፀማቸው በምዘና ስርአት ክትትል የሚደረግበት፡ የሚረጋገጥበትና
የሰልጣኞች ምዘና ዉጤት መረጃ የሚደራጅበት ንዑስ ማዕከል፤ እዲያዘጋጅ ተነግሮታል፣ መጨረሻው ምን
እንደሆነ አልተገለጸም፡፡
ባጠቃላይ መያያዝ ያለባቸው ሰነዶች አልተያያዘም፡፡
ማንኛውም ተቋም ባቀረበው ፕሮፖዛል መሰረት የእውቅና ጥያቄ ማስተናገድ የሚቻለው ከዚሁ ጎን ለጎን አቅም
አለኝ ማሰልጠን እችላለሁ ካለ የቴክኒክና ሙያ ሰልጣኞች በሀገራችን የትምህርትና ስልተና ሕግ ወጥቶለት
እየተሰራበት ያለው በአጫጭር ስልጠና (non formal TVET) እና formal TVET (ወይም ሌላኛው ስያሜ
መደበኛ ሰልጣኞች) በሚመለከት ጽ/ቤቱ ፍቃድ የሚሰጥ ሲሆን ይህውም የደረጃ ሰልጣኞች በ national
qualification frame work (NTQF) ከአስረኛና (10 ኛ ክፍል) ይሁን ከአስራሁለተኛ (12 ኛ) ክፍል
በቢሄራዊ ፈተና ባመጡት ነጥብ መሰረት ሰልጣኞች በማሰልጠኛ ተቋም ተመዝግበው መሰልጠን ሲችሉ ነው፡፡
5
በክፍለ ከተማ ደረጃ የማሰልጠኛ ማቴሪያል የተሰራላት በ ደረጃ (short term Level I and II) ፍቃድ
እንዲሰጠው መጠየቅ እንዳለባቸው ይታወቃል፡፡ በክፍለ ከተማችን የውጭ ሀገር የስራ ስምሪት እውቅና ለጠየቁ
ተቋማት የተሰጣቸው እውቅና በአጫጭር ብቻ መሆኑ አዲስ ከተላከው የአዲስ አበባ መስተዳድር ቴ/ሙ/ቢሮና
የምዘና መአከሉ መመሪያ ጋርም የሚጣረስ መሆኑን ለማሳሰብ እወዳለሁ፡፡ ይህ ከላይ የጠቀስኩት ከብዙዎቹ ጥቂቶቹ
ስህተቶች እንዲስተካከል ብጠይቅም ምላሽ አላገኘሁም፡፡
ተቋማቱም አዲስ ለመክፈት በፈለጉበት ማለትም አጫጭር ስልጠና ብቻ ሳይሆን በመደበኛ በደረጃ ቢያመለክቱም
ክፍለ ከተማው እውቅና በአጫጭር ብቻ ሰጥቶ በደረጃ አለመሰጠቱ ክፍተቱን አባብሶታል፡፡ ጥናቱ ሲሰራ ለሀገር
ውስጥ የቤት ሰራተኞች አጫጭር ሰልጣኞች ሲሆን የማሰልጠኛ ሞጁሉም ወደ አማረኛ ቋንቋ ተተርጉሟል፡፡
በመቀጠል ወደውጭ ሀገር ለመሄድ ለሚፈልጉ ሰልጣኞች መሰልጠን ያለባቸው በደረጃ መሆን እንዳለበትና
በተጨማሪ መማርና መሰልጠን ያለባቸው ከሁለት ያላነሰ ዓለም አቀፍ ቋንቋ በተጨማሪ መሰልጠን እንዳለባቸው
መመሪያው በግልጽ ደንግጎ እንዳለ የሚታወቅ ቢሆንም እየተሰራበት ያለው የስልጠና አሰጣጥ ደረጃውን ያልጠበቀ
መሆኑን በግልጽ የሚያሳይ ነው፡፡ በክፍለ ከተማችን በአግባቡ እየተሰራበት ያልሆነው ማለትም በቅጽ-04 ላይ
የሚገኘው በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ቴ/ሙ/ት/ሥ ኤጀንሲ የቴክኒክና ሙያ ተቋማት ጥራት ማረጋገጥ እና
አቅም ግንባታ በእውቅና ጠያቂ ተቋም የሚሞላው ቼክሊስት ሰነድ ላይ ነው፡፡ ይህ ሰነድ የሚለው በተቋሙ/ኮሌጁ
ለሚሠጥ ሥልጠና ጥራት ማረጋገጥ ሃላፊነት ተጠያቂ የሚሆን ባለሙያ የማረጋገጫ ፊርማ አሰልጣኞች ወይም
የጥራት ኃላፊ ለትምህርትና ሥልጠናው ጥራት ኃላፊና ተጠያቂ ለመሆን በመስማማት የሦስት ዓመት የኮንትራት
የውል ፎርማሊቲ ፊርማ በስታንዳርዱ መሰረት እየተሰራበት አለመሆኑ፡፡
በዋናነት አዲስ እውቅና ፍቃድ፣ የእውቅና ፍቃድ እድሳት፣ ማስፋፋትና ደረጃ ማሳደግ እንዲያሟሉ የሚጠየቁት
ሰነድ እስካሁን ያልተሟላ ነው፡፡ አስተባባሪው እየሰራበት ያለው ትልቅ ስህተት የእውቅና ፍቃድ ቼክ ሊስቶቹም ሆኑ
ፕሮፖዛላቸው መሟላት የሚገባቸው በሁለት ቅጂ ሆኖ ሳለ እየተሞላ ያለው በአንድ ቅጂ ብቻ መሆኑ፡፡ ይህውም
ማንኛውም ፍቃድ ጠያቂ ተቋም ለራሳቸው ቀሪ ሳያስቀምጡ ለቴ/ሙ ጽ/ቤት ብቻ መሆኑ ነው፡፡ በሁለት ቅጂ
መሞላቱ የሚረዳው እንዲያስተካክሉ የሚነገራቸው ከአንድ ባለሙያ ሁለት ቢሞላው የተሻለ አስተያየት
ስለሚሰጥና መካካድ እዳይመጣና ማንኛውም ትክክለኝነቱን ለማረጋገጥ የሚመጣ ሱፐርቫይዘር ለማጣራት ከፈለገ
በግልጽ ቦታ የሚያገኘው መሆኑ ብቻ ሳይሆን የሰራው አካል ያቀደውን ሁልጊዜ የሚያየው በመሆኑ ነው፡፡
መመሬያው ላይ በሰጪና በተቀባይ መዳረሻ የተነደፈው ፕሮግራምም ይሁን ፕሮጀክት እንዲቀመጥ ያደርጋል ቢልም
እስካሁን እየተሰራበት አይደለም፡፡ ነገርግን ሀላፊ ተብዮው በኔ የሚሞላ ቅጽ ስድስት ትክክል አለመሆኑን በተለያየ
ጊዜ ያቀርባል፡፡ የሚታየው የአሰራር ክፍተት እውቅና ሊሰጣቸው የተፈለገው ተቋማት ፕሮፖዛላቸውን በሁለት ኮፒ
እንዲሰሩ አለመደረጋቸው ብቻ ሳይሆን ለመገምገም የሄዱት ሱፐርቫይዘሮች መስማማታቸውንና
አለመስማማታቸውን የሚገልጽ ቃለጉባኤ /Minute” documentation/ አለመያዙ ነው፡፡ እያጋጨን ያለው
በዋናነት ይህ ትክክል ያልሆነ አሰራር ነው፡፡
ትምህርትና ስልጠና ከሀይማኖት ውጭ ሆኖ የሚሰራ ተቋም መሆኑ ያታወቃል፡፡ በመሆኑም የውጭ ሀገራት የስራ
ስምሪት ለሚሰለጥኑ ተቋማት ሰልጣኞቻቸው ስልጠና መሰጠት ያለበት የባህል ወረራ እንዳይኖር ወደአረብ ሀገር
6
ብቻ ለሚሄዱ ቋንቃቸውን መማር ያለባቸው ሳይሆን የምዕራባዊያንንም ባሕልና ቋንቋ መማር ያለባቸው መሆኑ
በካሪኩለሙ ላይ ጭምር ተቀምጧል፡፡ ነገርግን ይህም ግልጽ አሰራር የሚያስፈልጉ ግብዐቶች አሟልተው
እንዲያቀርቡ እየተሰራበት አለመሆኑን ለማሳሰብ እወዳለሁ፡፡
በመቀጠል የእውቅና አሰጣጥ የስራ ሂደቱ ላይ ያሰራር ግድፈት ሲፈጥር የነበረው በሃላፊዎች መሰራት የነበረበት
የአሰራር ቅደም ተከተል ስላልተሰራ በእውቅና ጥያቄ ወቅት ከበፊት ጀምሮ የነበረ የአሰራር ክፍተት ለዘላቂ የአሰራር
ችግር የተዳረግን መሆኑን እንዲታወቅልኝ እፈልጋለሁ፡፡ በመሆኑም የአሰራር ቅደም ተከተሉን እንደሚከተለው
annex one ላይ ተያይዞ ቀርቧል ማየት፣ እንዴት በቅደም ተከተል እንደሚሰራ ማገናዘብ፣ አሰራሩን የጽ/ቤት
ሃላፊ ባለበት መወያየትና ተግባራዊ በማድረግ ግጭቶችን ማስወገድ ይቻላል፡፡
በመሆኑም ለዕውቅና ፈቃድ ጥያቄ የሚቀርብ ደንበኛ የፕሮጄክት ዶክመንት ይዘት የሚያካትታቸው ጉዳዮች
አለማሟለታቸው ብቻ ሳይሆን ከላይ ያቀረብኩት የስራ ቅደም ተከተል በጽሁፍ ያልነበረና ለተደጋጋሚ ግጭት
ሲዳርገን የነበረ መሆኑን በተደጋጋሚ ስገልጽ ቆያቻለሁ፡፡ በመሆኑም ይህንን ግልጽ በሆነ መልኩ ያቀረብኩትን
ትክክለኛ አሰራር ያልተከተለ የስራ አስተባባሪ ለተፈጠረው ግጭት ተጠያቂ የሚያደርገው መሆኑን አስቀምጣለሁ፡፡
በተጨማሪም ኤጀንሲው በ 2007 ዓ.ም ባወጣው የዕውቅና አሰጣጥ ማንዋል ሕግ አንቀጽ 9.6 መሰረት የሚለው
"ማንኛውም ተቋም ለዕውቅና በቅድሚያ መሟላት የሚገባቸው ቅድመ ሁኔታዎች በመጀመሪያ ግምገማ ወቅት
ያላሟላ ከሆነና በዕለቱ ገምጋሚዎቹ በሚሰጡት ማስተካከያ መሠረት አስተካክሎ በመቅረብ በተሠጠው የጊዜ ገደብ
ውስጥ አንድ ጊዜ ብቻ ለድጋሚ ግምገማ ጥያቄ ማቅረብ ይችላል የሚሌ ሲሆን፡፡ ይህም ሊሆን የሚችለው
የመጀመሪያ ግምገማ ከተደረገ በኋላ ባሉት 30 ቀናት ውስጥ ነው፡፡" ይላል፡፡
በተጨማሪም በአንቀጽ 9.7 የእውቅና ፍቃድ መመሪያ የሚለው "ማንኛውም ተቋም ብቃቱን ለማረጋገጥ
ከአንድ ጊዜ በላይ ባለሙያዎች ለግምገማ ወደ ተቋሙ መሄድ የሚገባቸው ከሆነና ተቋሙም ከላይ በንዑስ አንቀዕ
“9.6” በተጠቀሰው መሠረት ማስተካከል ካልቻለ ባለጉዳዩ የአገልግሎት ክፍያ መጀመሪያ ለዕዉቅና ፈቃድ
በከፈለበት አግባብ እንደገና በመክፈል ጥያቄውን እንደአዲስ ማቅረብ ይኖርበታል፡፡ ይላል፡፡ በዚህ ሕግ መሰረትና
በተጨማሪ ትምህርትና ስልጠና ውስጥ ሊታይ የማይገባ የሌላ ሰው ስራ በጽሁፍ ስርቆት ቢፈጽም ብሎም
ለጸሃፊው መብት እውቅና ባለመስጠት የእውቅና ፍቃድ አቅራቢው ተቋም በተመሳሳይ ሌብነት የፈጸመ በመሆኑ
የእውቅና ፍቃድ ውድቅ የሚያደርግበት ይሆናል የሚል ነው፡፡ አስፈላጊም ከሆነም ወደ ሕግ የሚያመራ መሆኑን
በግልጽ ያስቀምጣል፡፡
በመሆኑም ከዚህ በፊት ጀምሮ ያአሰራር ክፍተቱ የፈጠረው በዘፈቀደ የሚሰራ ሲሆን በዋናነት የስራ ባልደረባ የሆኑት
አቶ ዘውዱና አቶ ገ/መድህን የእውቅና ፍቃድ ጠያቂዎች ያመለከቱበትን ፕሮፖዛል እየደበቁ ግጭት ሲፈጥሩ
መቆየታቸው የሚታወቅ ነው፡፡ በተጨማሪ አሁን በቅርብ ጊዜ የተመደቡት ወ/ሮ ጥሩወርቅ የተባሉት የስራሂደት
ኃላፊ በግልጽ በሚታይ መልኩ ስራዎቹን ሁሉ ጠልቆ በመውሰድ ኃላፊ እኔነኝ ሌሎቹ የኔ የበታችናቸው በሚል
በተደጋጋሚ ደንበኛ ፊት ሲሰሩ መቆየታቸውን ይህ አሰራራቸው ስህተት መሆኑን ከሁሉም የስራ ባልደረቦቻቸው
ፊት የነገርኳቸው መሆኑ የሚታወቅ ነው፡፡
7
ለማጠቃለል ያክል ማንኛውም የግልም ይሁን መንግስታዊ ያልሆኑ የቴ/ሙ/ማ ተቋማት እውቅና የሚሰጣቸው
ከረሜላና ሽንኩርት እንደሚነግድ የችርቻሮ ነጋዴ እንደሚሰጠው እውቅና ፍቃድ ባለው ካፒታል መሰረት ሳይሆን
በሕግና ደንቦች የተሞላ፣ የራሱ የሆነ የአሰራር ቅደምተከተል ያለው፣ የሚሰራውም የሰውንልጅ መቅረጽ ይኽውም
በክህሎት፣ በአስተሳሰብና አመለካከት የተሟላ ስብዕና ይዘው እዲወጡ የሚያደርግ የትምህርትና ስልጠና ተቋም
መሆኑን አሳስባለሁ፡፡ ነገር ግን እየተሰራበት ያለው በዘፈቀደ እኔ ሱፐርቫይዝ አላደረኩም የሚል የሃላፊዎች
አመለካከት መሆኑን እገልጻለሁ፡፡ ችግር ፈጣሪው ተቋምን አስመልክቶ እንደሚታወቀው ከዚህ በፊት የሰውን ልጅ
በሕገወጥ መልኩ ሲያዘዋውሩ የነበሩ በሰሩት ወንጀል ሲቀጡ የነበሩ በሕገወጥ መልክ ወደውጭ ሀገር ሲልኩ የነበሩ
መሆናቸው ነው ወደ መስመር እንዲገቡ በመደረጋቸው ማለትም ከትምህርትና ስልጠና ተያይዞ ማንኛውም
ወደውጭ ለመሄድ የሚፈልግ ዜጋ ሳያሰለጥኑ መላክ እንደማይችሉ መንግስት በመደንገጉ ነው፡፡ በመሆኑም ለዚህ ስራ
ስኬት በራሴ ተነሳሽነት ያለማንም አስገዳጅ የእውቅና ፍቃድ ጥያቄ የፕሮፖዛል ቀረጻና ተዛማጅ አሰራሮች በሶሻል
ሚዲያ ሳስተዋውቅላቸው የነበርኩት፡፡ ወደኛ ጽ/ቤት ሲመጡ ያንን በሽታቸውን ማውለቅ ያልቻሉ ሊኖሩ
ስለሚችሉ አሰራሩን ጠበቅ እንዲል ያደረኩት በመሆኑም ከዚህ በፊት ሲሰሩ የነበሩትን የወንጀል አሰራር ፈጽመዋል፡፡
በመሆኑም ከዚህ በፊት የነበረው ሕገወጥ አሰራራቸውን አስቀርተው እንዲመጡ ባደርግም ነገር ግን በኃላፊዎች
ተስተጓጉሏል፡፡
ከላይ በዝርዝር ለመግለጽ እንደተሞከረው የማሰልጠኛ ተቋሙ ላቀረበው ፕሮፖዛልና አጠቃላይ የሆነውን የስራውን
ፐሮግራም ያላሟላ በመሆኑ ነው በድጋሚ አስተካክሎ ማቅረብ ያለባቸው መሆኑ ተነግሯቸው እንደነበር ይታወቃል፡፡
በመሆኑም የጽ/ቤቱ ባልደረቦችም ሆኑ ኃላፊዎች በምሰራው ስራ ላይ ጣልቃ በመግባት የአሰራር ስረአትን በስብሰባ
እንደመፍታት ተመልሶ ብጥብጥ ውስጥ እንዲገባ ስለተደረገ እንዲስተካከል መደረግ አለበት፡፡ የጽ/ቤቱም የእውቅና
ፈቃድ አሰጣጥ ሱፐርቫይዘሩም ሆነ የስራሂደት የእውቅና ፍቃድ የሱፐርቫይዘር እስትራቴጂውንና መመሪያውን ሙሉ
ለሙሉ በማስተግበር ደረጃ የማጣራት ስራ መስራት እንዳለበት እንዲያቁት መገንዘብ ተገቢ ነው፡፡ የተፈጠረውም
ችግር የአሰራር ስራ ግድፈት ስላለ መሆኑን ተረድቶ ተቋሙ ያላሟላቸውን ባቀረብኩት መሰረት ክፍተቱን ካልሞላ
እውቅና ውን የሚያስነጥቀው መሆኑን እገልጻለሁ፡፡
በመሆኑም ሲጠቃለል የችግሮቹን ስፋት በ Annex 2 ላይ የገለጽኩኝ መሆኔን እየገለጽኩ ማጠቃለያና የማስተካከያ
አስተያየትም ታክሎበታል፡፡ በመሆኑም ጸረ ሙስና የሀብት ምዝገባ በኔ ላይ ያደረገው መንግስት የሰጠኝን የስራ
መደቤን ኃላፊነት፣ ተጠያቂነትና ትክክለኛ የአሰራር እርከን በአግባቡ እንድወጣ ስለሆነ ነው፡፡ ይህ በእንዲህ እንዳለ
እንድሰራ የሰጠኝን የስራ መደቤን ተግባር በአግባቡ እየተወጣሁ ነው የሚል እምነት አለኝ፡፡ ማንኛውም አካላ ከላይ
ያቀረብኩት የስራ ግድፈት በኔ ያልተፈጸመና በስራ አስተባባሪው፣ በስራ ሂደቷና በሱፐር ቫይዘሩ መሆኑን
እየገለጽኩኝ፡፡ በኔም ላይ ማንኛውም አካል ጥያቄ ማቅረብ ቢችልም ከሕግ አግባብ ውጭ ግን የማላስተናግድ
መሆኑን አሳውቃለሁ፡፡ ከችግሩ ለመውጣትና የቡድን ስራ ለመስራት በስተመጨረሻ የተጻፉትን አስተያየቶችን ሙሉ
በሙሉ በመተግበር ከችግር የመውጣት መንገድ መሆኑን እየገለጽኩኝ ግብረመልሴን በዚህ መልኩ እቋጫለሁ፡፡
ከሰላምታጋር
8
Withbest Regared!
ብርሃኑ ታደሰ
Berhanu Tadesse.
Institutional Accreditations Quality Audit Documentation Supervisor.
የተቋማት ጥራት እውቅና ፍቃድ አሰጣት ዶክመንቴሽን ሱፐርቫይዘር
ግልባጭ፡- የጉክ/ከ የቴ/ሙያ ት/ስ ጽ/ቤት ተቋማት ጥራት አቅም ግንባታና የእውቅና ፍቃድ አሰጣጥ የስራ ሂደት
Annex 1table 1 Documents submitted up on Application
S. No Documents on requirements –Submission- Remark status better to prepare in table
1 Application letter
2 Business registrations
3 Evidence on financial viability
9
4 Stakeholder analysis, Cooperative Training Memorandum of understanding with industry,
trade or service as required
5 Institutional legislation
6 Strategic plan
7 Annual plan
8 Market Need assessment on the program(s) /workshop proceeding
9 Program Curriculum For each program
10 TTLM teacher guide, learner guide and assessment packet
11 Material and Human resource policy
12 Trainees handbook
12.1. Trainees rights in TVET such as Laws and court precedent on privacy rights, Equality and
diversity, Trainees rights in academic advising and conducts, disciplinary procedures & rights,
Proctors’ powers, complaints procedures, Trainees rights in recruitment, Trainees rights in
admissions, Trainees rights in readmissions, Trainees classroom rights, Trainees group rights,
residence or residence hall rights, Trainees privacy rights, information rights, Trainees rights in
discipline,Plagiarism and dismissal, Trainees rights and Harassment and campus police, Trainees
Safety and security rights, Trainees constitutional rights, Free speech and association rights,
Equality rights, student consumer rights, Entering your other institutional and national
examinations, Trainees employment rights
13 Trainees Assessment and evaluation policy both institutional and national
14 Trainees support/counseling guideline
15 Quality assurance policy/guideline
16 Research and community service Policy/guideline
17 Payment evidence Required after the documents 1-16 are submitted
18 Building lease/ownership could be submitted 10 days before the visit day
19 Course materials/modules for cooperative training delivered Programs
20 Human Academic and technical staff
21 Resource Administrative staff
10
22 Office and program facilities in place (Classrooms, workshop, Library, Computer Center,
Program specific, laboratories/demonstrations Workshops, Offices)
Note: For a new program, program relevance is proved through stakeholders’ consultation on
which Workshop proceeding should be presented. Otherwise, a need assessment is enough new
private or NGO TVET institute.
Conditions of acceptance:
1. Application shall be accepted conditionally only when all documents from 1-16 are submitted
up on application and documents from 17-22 are submitted in the time as specified in the table
above.
2. As a failure to submit any one of the documents from 1-16 results in automatic rejection of the
application, the Sub-City shall claim application fee in the finance office.
2. በስራ ላይ ያሉ የግልና መንግስታዊ ያልሆኑ የቴ/ሙ/ ተቋማት ፕሮግራም ማስፋፋት እውቅና ጥያቄ
ከሚያስፈልጉ ሰነዶች / Private and Non-Governmental TVET Programs demand of
other stream after making institutional development Program expansion
disclosure accreditation.
Document on requirement
1 Application letter
2 Annual plan
3 Curriculum for the additional programs
4 Course materials including TTLM
5 Evidence on payment
6 Office and program facility is including strategic plan
7 Memorandum of understanding with relevant body
8 For the program Academic and Technical staff (HRM)
NB: Are the institution additional attachment documents fulfill like the institute DAC and
available in both?
11
ሰንጠረዥ 3 በስራ ላይ ያሉ የግልና መንግስታዊ ያልሆኑ የቴ/ሙ/ ተቋማት ለእውቅና እድሳት ጥያቄ
ከሚያስፈልጉ ሰነዶች /
Table 3 Private and non-governmental TVET institutions with documentation
required for license renewal / accreditation
S.No Document on requirement
1 Application letter
2 Revised business license
3 Revised Curriculum for programs
4 Course materials including TTLM
5 Evidence on payment
6 Office and program facility is including strategic plan
7 Memorandum of understanding
8 Academic and Technical staff (HRM) for the program
9 Revised Annual plan
10 Revised strategic plan
11 Progress report
12 Self evaluation document
13 Revised building lease
14 Employees payment Payroll
15 For institutional recognition application fee, Is there a client appointment time to meet the
requirements?
Conclusion:-
Totally, from my assessment, the project fails to meet most of the crucial and basic requirements,
for a sound project proposal, starting from the initiation part up to its end section, overall
programme. And, I recommend that, the proposal and all related Programs should be re-done,
considering addressing all the above mentioned, & (ለተቋሙ /ለአመልካቹ/ የተሰጣቸውንግብረመልሶችን),
thoroughly and diligently. In order to be a qualified applicant for the accreditation. (And, I hope,
they and the institution will abide with all the expected requirements and rules of our office).
12
Annex 2
What I had been facing during my duty, (especially concerning, this particular proposal,
and as my assessment, quality audit, and challenges on the proposal, to the institution),
are as follows:-
1. Concerning Ato Zewdu quality coordinator work issues & responsibilities:-
a) Though, Ato Zewdu is acting as “Quality Audit Inspection Head” now, with a
long time work experience, in other related educational areas, working without
application guideline it indicate step by step working guideline and though its
known that the accreditation giving process seek transparency and accountability,
but, there are some unclear work processes which I’ve observed under his
leadership, such as:- a) after observing recorded there is no “Minute”
documentation for the “Quality Audit officers report he don’t retreat from
unwanted appeal from the customer” check list, who are sent for an official field
inspection (to the institutes).
b) After the inspection, and after the applicants, were asked with the accreditation,
again, I observed that, does not have a mutual follow up agreement, signed
memorandum, documentation “Minute”.
c) Her, (or the management body’s) task dissemination for Ato. G/Medihin,
doesn’t seem logical and well thought to me, as for example, it’s assumed to be
given a responsibility to Ato. G/Medihin to order our (mine & him) team field
visit, which, he does it without pre-planned schedule, and instead, make the call
suddenly, with his own decision only, and even not take my ideas about the task
as well. In addition to that, he doesn’t share some work and applicant’s related
information entirely to me too, and also don’t seem to be interested that much to
work as a team with me, too.
2. About my efforts- to mitigate anticipated problems, on the work:-
2.1. Despite, I tried to create a team work, and sharing resources for the
betterment of our activities (such as:- sharing the Agency’s guide lines
to my colleagues, and client through social media secondly- by
13
preparing work related issues by myself i.e. manuals and project plans
preparation and quality audit, and lists of TVET departments and
government asserted job market demand and supply and all sector
occupation lists and other information and document, which I prepared
by myself, and willfully sharing by using social media it with them, as
much as I can, and I will keep contributing all I can to share all I have
for any one, who asked me , still, too. Yet, like I mentioned above, the
two colleagues (I mentioned their names above) have been trying to
tackle my challenge on the proposal, by telling me to shorten my
points (mentioned above). Creating, a problem for our office to
achieve its goal of maintaining a good quality TVET institution, in our
sub-city.
3. In addition to Ato G/mdehin’s, also similarly tried to hinder me from
customer proposal critics points to the applicants, by telling me to shorten it
again, yet, I proceeded to make my points as much as I can then too.
4. In addition to my oral presentations, while I also gave a written lists of the
points to the applicant, (and while he gladly went out to photo copy it…), but,
then, they, stopped him and told him to return it to me, (which, hurts my
feeling, besides, its broader problem for the country’s development endeavors,
by creating quality education and training system in both government and
private institutions, following government policies and legislations…). And,
right after that, they told him to just go ahead and pay for the accreditation
formalities on Thursday (on 15/15/2011), while, I still disagree on the validity
of the proposal.
5. Conclusion-
14
a) Therefore, since all I said above and other related problems are creating
obstacles for me to do my task carefully and seriously, and I wanted to
speak that out, to the relevant higher body, this way now.
b) Secondly, regarding the care giving Training Institution proposal, since I
still don’t agree on the decision given by Ato Zewdu, about the proceeding
of the project appeal with warning letter to the institute, until it meets the
Agency’s rules and regulations and the proclamations concerning validity
of TVET institution. Therefore, I respectfully request, that, the Institution
should not get the accreditation, at this point now, and should take the
critics given and should make the amendments and apply again, then.
c) Finally, I recommend that, the TVET agency and all related bodies
concerning TVET, may give consistent trainings on Capacity Building on
this work’s issues institutional accreditation manual, Team Work spirit,
and rule of law, and similar issues as fast as possible, and also capacitating
the office new comer to be able to train the institutions, which are
functioning already and applying for the future as well.
15

Feedback about three ak care giving tvet

  • 1.
    ቀን-15/05/11 ለ፡ ለጉ/ክ/ከ ቴ/ሙ/ጽ/ቤትሃላፊ አ.አ ከ፡- ተቋማት ጥራት አቅም ግንባታና የእውቅና ፍቃድ አሰጣጥ ዶክመንቴሽን ሱፐርቫይዘር የቀረበ ግብረመልስ አ.አ ጉዳዩ፡- ለ Three AK ቴ/ሙ/ማ ተቋም ግብረ መልስ መስጠትን፤ ይመለከታል ከላይ በርዕሱ ለመግለጽ እንደተሞከረው በ 15-04-2011 ዓ.ም Three AK ቴ/ሙ/ማ ተቋም በ household and care giving Training institute የዕውቅና ፈቃድ ፈልጎ በዕለቱ ሲጠይቅ ማሟላት ያለበትን ማመልከቻ ሳያሟላ ለጉብኝት መኬዱ የሚታወቅ ነው፡፡ የመጀመሪያው ጉብኝት ጊዜ ያቀረቡት የፕሮጀክት ሰነድ ሳይታይ እውቅና ጠያቂው ተቋም ለማየት የማይመለከታቸው አካላት እንዲጎበኙ ተደርጓል፡፡ በመሆኑም በመስራቤቱ ውስጥ ያሉም የስራ ባልደረቦች የራሳቸውን ስራ ከመስራት ይልቅ የሚመለከተው አካል እንዲሰራ አለማድረጋቸው የምንሰራው ስራ ጥቅም የሚያስገኝ ነው ብለው በማሰብ እኔ የምሰራው ስራ ላይ ጣልቃ መግባት ተፈጽሟል፡፡ በስታንዳርዱ መሰረት መሟላትና አለማሟላቱን በተራ ያቀረበውን መጀመሪያ የፕሮፖዛል ማመልከቻ ግምገማም ይሁን የተቋሙን ጉብኝት ስብሰባ ላይ ስለነበርኩኝ አልተሳተፍኩም ነበር፡፡ በዋናነት እውቅና የጠየቀው ተቋም መጀመሪያ ያየሁት በ 16-04-2011 ዓ.ም በድጋሚ የጉብኝት ሊጎበኙ ሲዘጋጁ ነበር፡፡ እውቅና የጠየቀ ተቋም እንዳለ የሰማሁትና ያቀረቡትን ሰነድ ማየት እንዳለብኝ ለእውቅና ፍቃድ ቡድን አስተባባሪው የጠየኩት በዚሁ ዕለት ነበር፡፡ አስተባባሪው በወቅቱ እውቅና ወደጠየቀው ተቋም እንሂድ ሲል የነበረው ከኔ ውጭ ነበር፡፡ እኔን ያላካተተ ስፐርቪዥን እንሂድ ማለቱን ባለመስማማቴና በጠየቅኩት መሰረት ያቀረቡትን ፕሮፖዛል ማየት አለብኝ በማለቴ ለኔ የሰጠኝ፡፡ አሰራሩ መጀመሪያ እኔ ተቋሙ ባቀረበው ፕሮፐዛል መሰረት ትክክለኝነቱን ከሚመለከተው አካል ጋር ሆኜ ካላረጋገጥኩልህ ማጽደቅ አትችልም ያልኩትና ችግሩን በተረዳሁበት ቅጽበት ለጉብኝት እንሂድ ያሉት፡፡ ይህንን ጥያቄ ሳቀርብለት ነበር የፕሮጀክት ሰነድ ዶክመንቱን የሰጠኝና ለማየት የቻልኩት፡፡ ተቋሙ ያቀረበው ዶክመንት ካየሁ በኋላ ያቀረቡት ፕሮጀክቱ ያልተሟላና ከሌላ ማለትም ከ ከዊልዳን ቴ/ሙ/ማ ተቋም አራት ገጽ ብቻ አስቀርተው breach of copyright (Plagiarism) የሰረቁ መሆናቸውን የደረስኩበት፡፡ Rather than include in institutional legislation trainees rights in discipline and dismissal breach of copyright (Plagiarism) የሚል ብይን ይሰጠዋል፡፡ በወቅቱ ተቋሙ ላይ አትሄድም ብሎ አስተባባሪው እኔን ገለል ካደረገ በኋላ አጥብቄ በመጠየቄና ሰነዱን ተቀብዮ በመገምገሜ ስርቆቱን የደረስኩበት፡፡ በመሆኑም ያቀረቡት ፕሮጀክት ከሌላ ተቋም በ Plagiarism የተወሰደ በመሆኑ አግባብነት እንደሌለው በሕግም ፊት የሚያስጠይቅ መሆኑን የስራ አስተባባሪውም ይሁን አምጭዎቹን ያሳሰብኩት፡፡ በርግጠኝነት ተቋም ለመሆን የሚፈልገው አካል ሰልጣኞች በየትኛው መተዳደሪያ ደንብ እንደሚተዳደሩ የማያቅ መሆኑን የተረዳሁት እራሱም በስርቆት ላይ የተሰማራ እንደሆነ ነው፡፡ ይህ 1
  • 2.
    የሚያሳየው ደሞ የከበረውንየሰውልጅ ሲያዘዋውሩ ከነበሩት ተጠርጣሪዎች ውስጥ መሆናቸውን ነው፡፡ በማሰልጠኛ ተቋሞቻችንን ያልተፈቀደ የሰው ስራ ተማሪዎች የራሳቸው ካደረጉ ሕጉ የሚለው እንደሚከተለው ነው፡ ይህ አካሄድ በዓለም አቀፍ ሕግም የሚያሳየው Assessors Disciplinary Hearing (ADH) or, if plagiarism is alleged, by the Academic Conduct Panel. More matters that are serious will be decided on by the TVET institute Student conduct Disciplinary Panel Oxford University Student book (2018/19) plan. የሀገራችንም ህግ እንደሚከተለው ደንግጎታል በ 2007 ዓ.ም የመጣው የእውቅና አሰጣጥ ማንዋል ላይ ገጽ 34 አንቀጽ 20.2 የዕውቅና ፈቃድ ስለመሰረዝ፡- ፈቃድ ሰጪው ባለስልጣን የማሰልጠኛ ተቋም የዕውቅና ፈቃድን ከሚከተሉት ምክንያቶች ባንዱ ሊሰረዝ ይችላል፣ ብሎ በተለይ ሀ) ላይ ያቀረበው እንደሚከተለው ይላል "ማንኛውም የዕውቅና ፈቃድ ጠያቂ የቀረበለትን መጠይቅ፣ ቅጽ በጥንቃቄና በእውነት ላይ ተመሥርቶ መሙላት ይጠበቅበታል፡፡ ሆኖም ተቋሙ በግድየለሽነት፣ በማንአለብኝነት ወይም ሆን ብሎ ለማሳሳት የሐሰት መረጃ መስጠቱ በግምገማ ወቅት ወይም በሌላ መንገድ ቢረጋገጥ ለተቋሙ የተሰጠው የዕውቅና ፈቃድ ሊታገድ ወይም ሊሠረዝ ይችላል፡፡" በመሆኑም ይህ ተቋም የዊልዳንን የቤት ቁጥር የያዘውን ሰነድ የራሱ ለማድረግ ማሰቡ (ማለትም ተቋሙ ወረዳ 7 ሆኖ ሳለ የወረዳ 9 የራሱ አድርጎ ማቅረቡ) ተገቢ አይደለም፡፡ ይህንን ያላገናዘበው የስራ አስተባባሪ በዋናነት ተጠያቂ እንደሚያደርገው መታወቅ እንዳለበት እሙን ነው፡፡ እውቅና ጠያቂው ተቋም ያላሟላቸው የፕሮጀክት ዶክመንት ይዘትና ስርቆት እያለ እኔን ነው የሚያገባኝ መሄድ አለብኝ በሚል ያቀረበው ጥያቄ ብቻ ሳይሆን ውድቅ ያደረግኩበት ይህው ያልተገባ ተቋም ዝርፊያ መፈጸሙን የደረስኩበት መሆኔን አረጋግጣለሁ፡፡ ያውም የነገ ሀገር ተረካቢ የሚባሉትን ተማሪዎች አስተምራለሁ የሚል ተቋም እንደዚህ አይነት ችግር መፈጠሩ ወደፊት እንዴት በስነምግባራቸው ሙሉ የሆኑ ተማሪዎችን ማሰልጠን እንደሚችሉ በግልጽ የሚታይ ስህተት ነው፡፡ ጽ/ቤቱ ውስጥ የእውቅና ፍቃድ አሰጣጥ ስራን ማስተባበር ያለበት አካል ይህ የአሰራር ችግር እንዳይደርስ ጠያቂዎችን ለሚጠይቁት የእውቅና ፍቃድ ማሟላት ያለባቸው /Project Documents submitted up on Application/ ያለማሟላት የአሰራር ግድፈት እንዳለ ለማሳየት ብቻ ሳይሆን አሰራሩ በጭፍን የሚሰራና ሌብነትን የሚያበረታታ መሆኑን በግልጽ ማሳያ ስለሆነ ነው፡፡ ስለሆነም ችግሩ ከዚህ በፊት ጀምሮ ሲንከባለል የመጣ ግጭትም ሲፈጥር የነበረ አሰራር መሆኑን እየገለጽኩኝ የችግር ፈጣሪዎችን ስህተት የሚያሳይ በኤሌክትሮኒክስ ሚዲያ ተመዝግበው ያሉ መሆኑን እገልጻለሁ፡፡ ነገር ግን የችግሩንም መፍቻ በዚሁ በኤሌክትሮኒክስ ሚዲያ ፕሮጀክታቸውን በአግባቡ እንዲሰሩ ያለማንም አስገዳጅነት በራሴ ብር ወጪ ሌት ተቀን ሰርቼ በአማረኛ ጭምር በተለያየ ጊዜ ለሁሉም ሰው ተደራሽ በሆነ መልኩ አስቀምጫለሁ፡፡ በመሆኑም የአሰራር ክፍተቱ መፈታት እንዳለበት በጽሁፍ ያቀረብኩ ቢሆንም ተቀባይነት ሳያገኝ እስካሁን መቆየቱ የሚታወቅ ነው፡፡ 2
  • 3.
    ለመከራየት ያሰቡት ቤትትልቅ በመሆኑ የተሰጣቸው እድል ቅድሚያ ከሌላ ተቋም የሰረቁትን ፕሮፖዛል በአዲስ መልክ በራሳቸው እንዲሰሩና ለማስተናገድ የምችለው በዚህ የተሟላ ስነምግባር መልኩ ማቅረብ ሲችሉ ብቻ መሆኑን ነግሬያቸው ነበር በቀጠሮ የተለያየነው፡፡ አስተካክሉ ባልኳቸው መሰረት በድጋሚ ፕሮፖዛሉን ሳያቀርቡ ለመክፈት ያሰቡት ተቋም እንዲታይላቸው ፈልገው እንቅስቃሴ የጀመሩት እንደገና ወሩ ሊመጣ ሲል በ 8-05-2011 ዓ.ም ሲሆን በዕለቱ ያሟሉትና ያላሟሉት በድጋሚ ተነግሯቸው በቅጽ 6 መከታተያ መሰረት ቀጠሮ የተያዘላቸው በነጋታው በ 09-05- 2011 ዓ.ም እንዲያቀርቡ ነበር፡፡ በተጠየቁት መሰረት አሟልተው አልቀረቡም፡፡ ነገር ግን ሲፈጽሙት የነበረው ከስነምግባር ውጭ የመደራደር ስራ አልቀበልም ብያለሁ፡፡ ይህውም ከመሃላቸው ጥፋቱን አምኖ አዎ ሰርቀን ነው ይቅርታ ይደረግልኝ ከሚል አንድ ሰው በስተቀር ያቀረቡት ሌሎች ግለሰቦች መኪና የያዘውን ጨምሮ አብረው ይቅርታ ከመጠየቅ ይልቅ ይልተገባ አካሄድ ሲፈጽሙ ነበር፡፡ ይህውም አደገኛ የሆነውን ለጉብኝት ወደተከራዩበት ቤት ስንሄድ ሆን ብሎ መኪና የማጋጨት ያክል ሲያሽከረክር ነበር፡፡ ለጉብኝት የደረስንበት ግቤ ተከራዮቹ ባለመውጣታቸው አናስገባም ብለው ከቆይታ በኋላ ነው በሩ የተከፈተልን፡፡ ዳግም ምልከታም ሳይካሄድ በ 13-05-2011 ዓ.ም ያላሟሉትን ሰነድ ይዘው በመጡት መሰረት የራሳችን ነው የሚሉትን ፕሮፖዛል መጀመሪያ ያየሁላቸው፡፡ በመቀጠል የሚያሟሉት የአሰልጣኞችና የድጋፍ ሰጪ ሰራተኞች ቅጥር ሰነድ ላይ የጠየኳቸው አሰልጣኞች የ CoC ምዘና መመዘናቸውን ነበር? የቀረበው ተወካይ መልስ ለመስጠት ከጠየኩት ጥያቄ ውጭ የመለሰልኝ ሲሆን መልስ አሰጣጡም፤ አይዞህ ተናገረው ሀላፊዎቹ እኛ ነን ተብሎ የመጣ መሆኑ ያስታውቅበት ነበር፡፡ የሰጠኝም መልስ ከተጠየቀው ውጭ "እኛ የጠየቅነው የእውቅና እድሳት አይደለም" የሚል ከጠየኩት ጥያቄ ውጭ የተዛባና የንቀት መልስ ነበር የመለሰው፡፡ በመሆኑም ይህ የተሳሳተ አነጋገር በኛ ጽ/ቤት ሳይሆን በሕግ ፊት ዳኛ የሚጠይቀውን ቀጥተኛ ጥያቄ ተጎጂ ከሳሽም እንኳን ቢሆን የተጠየቀውን ጥያቄ በአግባቡና በትክክል የማያቀርብ ከሆነ ያውም ክሱ በወንጀል የተያዘ ተበዳይ እራሱም ቢሆን እምነት በማጉደል እስከሳምንትና ከዚያ በላይ ሊያሳስረው የሚቻል ነው፡፡ በዚህን ጊዜ የጠየኩህን በትክክል አትመልስም ወይ በነገራችን ላይ አሁንም ያቀረብከው ፕሮፖዛል የተሟላ አይደለም፡፡ በመቀጠልም ጽሁፉን ለጻፍን ሰዋች ሪፈራንስ አልተጠቀምክም ይሄ ደሞ አሁንም ትምህርትቤት ከፍተህ ህዝብን ለማስተማር ሳይሆን ትምህርትና ስልጠና ውስጥ ሌብነትን እያስተማርክ ነው በምልበት ጊዜ ነበር በቦታው ላይ የነበሩት በማይመለከታቸው ያላዩት ግምገማ ላይ ጣልቃ የገቡት፡፡ እኔም ለእውቅና ጠያቂዎቹ የሰራችሁት ወንጀል ስለሆነ ፖሊስ ይዳኘን ብዮ ያቀረቡትን ሰነዱ ወዳለበት ያመራሁት፡፡ ኃላፊ ተብየዎች እንደ እቃቃ ጨዋታ ከአንድ ከስራ መሪ የማይጠበቅ የተዛባ አስተያየት የሰጡት፡፡ በመሆኑም የስራ ባለቤት ነኝ የሚል አካል አሰራሬን በሌላ መተርጎሙም አግባብነት የለውም፡፡ ከላይ እንደጠቀስኩት የስራ ባለቤት ተብየዎች ወደመጀመሪያው ተመልሰው አንተ አያገባህም እኛነን የምናየው በማለት የምሰራውን አቋርጠው እራሳችን እንሰራልሃለን በሚል ምንም የፍቃድ መገምገሚያ ቼክሊስት ቅጽ 6 ማለትም ያሟላውና ያላሟላውን ሳይዙ የስራ መሪዎቹ በማን አለብኝነት ወደጠየቁት ሰዎች ይዘዋቸው የወጡት፡፡ ይህ ሁሉ ስር የሰደደ ችግር እንዳይፈጠር ቀደም ብዮም የአሰራር መመሪያ እንዲወጣ አሳስቤ ነበር፡፡ የዚህን አይነት አካሄድ የተሳሳተ በመሆኑ አጀንዳ ተይዞ እንወያይበት የሚል ሀሳብ ያቀረብኩኝ ሲሆን ለተሰራው ስህተት በሃላፊነት የተቀመጡት አካላት ስብሰባ ሲጠሩንም ጭምር ይኽው ችግር በአጀንዳ ይያዝልኝ፡፡ ትክክለኛ የአሰራር ቅደም ተከተል ይዣለሁ፡፡ በዛ 3
  • 4.
    መልክ እንስራ፡፡ ግጭትምያስወግዳል ብልም ሌላ ጊዜ የተፈጠረውን የአሰራር ክፍተት እንዲፈታ እናደርጋለን የሚል ምላሽ ስለነበር አሁን ለደረሰው ብጥብጥ ተዳርገናል፡፡ ስራ መሪ ሆነው የተቀመጡ አካላት በብቃት የአሰራር መመሪያና ደንብ ከማውጣት ጀምሮ፣ በቴ/ሙ/ቢሮ የወጣላቸውን የስራ ማስተግበሪያ ቅደም ተከተል፣ የሕግ የበላይነት ከማስከበር አንጻርና ስራን በሕግ ከመምራት ይልቅ በአሰራር ላይ በተጠቀሰው ቀን ችግሩ ከተደረሰበት በኋላ ጣልቃ በመግባት ስራዎች ሁሉ እንዲበላሽ ማድረጉ አግባብነት የለውም፡፡ በመሆኑም በመጨረሻ ያቀረቡት ፕሮጀክት ላይ ሳያዩ፣ ቼክሊስት ሳይዙ፣ ሳይገመገምና መፍትሄ ሳይሰጡ ዝም ብለው ወደተቋሙ ሄደዋል፡፡ በአጠቃላይ እውቅና ጠያቂው ተቋም ያቀረበው ፕሮፖዛል ሰነድ ክፍተት ከላይ እንዳስቀመጥኩት ሆኖ ዳግም ያቀረቡት ፕሮፖዛል ላይ ያየሁትን ክፍተት እንደሚከተለው አቀርባለሁ፡፡ Three AK household service and care giving TVET institute.General Problems related to the project format and formalities:-  Applied without application letter attached,  Preliminary section it includes cover pages, table of contents the project paper itself written errors  Executive summary/Abstract not clearly presented As before executive summery brought it is scanty  Description of the venture (an undertaking risk.)  Industry analysis  Development and production  Where do you get objective, population growth, demand analysis and rational you are not acknowledging the very first author?  Mission of the TVET institution repeated both page 4 and page 8 in the project plan, which is very different, therefore, where is your mission the first one or the second?  በ 2007 ዓ.ም የቴ/ሙ ኤጀንሲ የእውቅናና መመሪያ አንቀጽ 9/በ፣ የወጣው መመሪያ ላይ እንደተጠቀሰው የስልጠና መሳሪዎችና ግብአቶችን አስመልክቶ ዝርዝሩን በፕሮጅክታቸው ውስጥ አሟልተው እንዲያቀርቡ በተነገራቸው መሰረት አሟልተው አላቀረቡም፡፡  የአስተዳደር ሠራተኞችና በምዘና ብቃታቸዉን ያረጋገጡ አሠልጣኞች የትምህርት ደረጃ አለመሟለቱ ብቻ ሳይሆን፤ ከሞላ ጎደል የሥራ ልምዳቸው የተያያዘ ቢሆንም አሰልጣኛች ትራንስክሪፕት/ ሰቱደንት ኮፒ፣ አገር አቀፍ ምዘና አለመያያዙና አጠቃላይ ዝርዝር ማስረጃ ኮፒ እንዲሁም የሠራተኞችና የአሠልጣኞች ከስራው ጋር በተያያዘ መጨረሳቸውን የሚያረጋግጥ ማስረጃ፣ የሥራ መልቀቂያ/ስንብት ማስረጃ ወይም የሥራ ቅጥር ሁኔታ 4
  • 5.
    ኮንትራት መሆኑን የሚያረጋግጥከግል ሰራተኛ አገናኝ ሚኒስቴር ጋር የማረጋገጫና ቋሚ በሚል ማለትም ህጉን የተከተለ ቅጥር ውል፣ አልተያያዘም፣  የማሰልጠኛ ተቋሙ የሙያ ስልጠና እና አስተዳደራዊ ሥራዎች የሚከናወንበት የአመራር አደረጃጀትና የአሠራር ስርዓትን የሚያስረዳ መተዳደሪያ ሰነድ/legislation/፣ የሠልጣኞችን መብትና ግዴታ የሚያስረዳ መመሪያ/ Student Hand Book/ አለመኖሩ፡፡  በጎብኝት ወቅት የመኝታ ክፍል የልብስመደርደሪያና የልብስ መተኮሻ ክፍል የተበታተነ በመሆኑ በካይዘን ስታንዳርድ መሰረት እንዲዋቀሩ ቢነገራቸውም የደረሱበት ደረጃ አለመታወቁ  ተቋሙ ለጠየቀው አጫጭር ስልጠና የሚሆን ውስን UC ለሥልጠና ፕሮግራሞች በሙያ ደረጃ ምደባ (Occupational Standard) መሠረት በየሙያ መስኩ ደረጃውን የጠበቀ CBLM /Competence Based Learning Materials/፣ አለመዘጋጀቱ የቅበላ አቅምና የስልጠናው የቆይታ ጊዜ በዝርዝር አልቀረበም፡፡  Formal or non-formal TVET TTLM መዘጋጀት ያለበት ስለሆነ የሚሰጠው የ ብቃት አሀዱም ሆነ ሙሉ ዩሲ unit of competency (UC) የእንጊሊዘኛው codes የተያያዘ ቢሆንም ወደ አማረኛ የተተረጎመው አለመያያዙ፡፡  ተሻሽሎ የመጣውን curriculum which means community service እደ ስልጠና ሰነድ አለመውሰድ፡፡  በእድሜ የተለያየ የሕጻናትና የቤት ውስጥ እንስሳት ማስመሰያ ለስልጠና የሚረዳ የሕጻናትና የቤት ውስጥ ለማዳ እንስሳት ማሳይ አሻንጉሊት teaching and learning exact and standardized simulator children and pates with toyes / አሻንጉሊት፣ ማጠቢያ ማቴሪያል different types of soaps including vacume cleaner ማሟላት አለመቻላቸው፡፡  የምዘና ንዑስ ማዕከል /Assessment Area/፡- በተቀመጠው የትግበራ መስፈርት መሰረት የሚጠበቀውን ውጤት /Outcomes/ በብቃት ስለመፈፀማቸው በምዘና ስርአት ክትትል የሚደረግበት፡ የሚረጋገጥበትና የሰልጣኞች ምዘና ዉጤት መረጃ የሚደራጅበት ንዑስ ማዕከል፤ እዲያዘጋጅ ተነግሮታል፣ መጨረሻው ምን እንደሆነ አልተገለጸም፡፡ ባጠቃላይ መያያዝ ያለባቸው ሰነዶች አልተያያዘም፡፡ ማንኛውም ተቋም ባቀረበው ፕሮፖዛል መሰረት የእውቅና ጥያቄ ማስተናገድ የሚቻለው ከዚሁ ጎን ለጎን አቅም አለኝ ማሰልጠን እችላለሁ ካለ የቴክኒክና ሙያ ሰልጣኞች በሀገራችን የትምህርትና ስልተና ሕግ ወጥቶለት እየተሰራበት ያለው በአጫጭር ስልጠና (non formal TVET) እና formal TVET (ወይም ሌላኛው ስያሜ መደበኛ ሰልጣኞች) በሚመለከት ጽ/ቤቱ ፍቃድ የሚሰጥ ሲሆን ይህውም የደረጃ ሰልጣኞች በ national qualification frame work (NTQF) ከአስረኛና (10 ኛ ክፍል) ይሁን ከአስራሁለተኛ (12 ኛ) ክፍል በቢሄራዊ ፈተና ባመጡት ነጥብ መሰረት ሰልጣኞች በማሰልጠኛ ተቋም ተመዝግበው መሰልጠን ሲችሉ ነው፡፡ 5
  • 6.
    በክፍለ ከተማ ደረጃየማሰልጠኛ ማቴሪያል የተሰራላት በ ደረጃ (short term Level I and II) ፍቃድ እንዲሰጠው መጠየቅ እንዳለባቸው ይታወቃል፡፡ በክፍለ ከተማችን የውጭ ሀገር የስራ ስምሪት እውቅና ለጠየቁ ተቋማት የተሰጣቸው እውቅና በአጫጭር ብቻ መሆኑ አዲስ ከተላከው የአዲስ አበባ መስተዳድር ቴ/ሙ/ቢሮና የምዘና መአከሉ መመሪያ ጋርም የሚጣረስ መሆኑን ለማሳሰብ እወዳለሁ፡፡ ይህ ከላይ የጠቀስኩት ከብዙዎቹ ጥቂቶቹ ስህተቶች እንዲስተካከል ብጠይቅም ምላሽ አላገኘሁም፡፡ ተቋማቱም አዲስ ለመክፈት በፈለጉበት ማለትም አጫጭር ስልጠና ብቻ ሳይሆን በመደበኛ በደረጃ ቢያመለክቱም ክፍለ ከተማው እውቅና በአጫጭር ብቻ ሰጥቶ በደረጃ አለመሰጠቱ ክፍተቱን አባብሶታል፡፡ ጥናቱ ሲሰራ ለሀገር ውስጥ የቤት ሰራተኞች አጫጭር ሰልጣኞች ሲሆን የማሰልጠኛ ሞጁሉም ወደ አማረኛ ቋንቋ ተተርጉሟል፡፡ በመቀጠል ወደውጭ ሀገር ለመሄድ ለሚፈልጉ ሰልጣኞች መሰልጠን ያለባቸው በደረጃ መሆን እንዳለበትና በተጨማሪ መማርና መሰልጠን ያለባቸው ከሁለት ያላነሰ ዓለም አቀፍ ቋንቋ በተጨማሪ መሰልጠን እንዳለባቸው መመሪያው በግልጽ ደንግጎ እንዳለ የሚታወቅ ቢሆንም እየተሰራበት ያለው የስልጠና አሰጣጥ ደረጃውን ያልጠበቀ መሆኑን በግልጽ የሚያሳይ ነው፡፡ በክፍለ ከተማችን በአግባቡ እየተሰራበት ያልሆነው ማለትም በቅጽ-04 ላይ የሚገኘው በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ቴ/ሙ/ት/ሥ ኤጀንሲ የቴክኒክና ሙያ ተቋማት ጥራት ማረጋገጥ እና አቅም ግንባታ በእውቅና ጠያቂ ተቋም የሚሞላው ቼክሊስት ሰነድ ላይ ነው፡፡ ይህ ሰነድ የሚለው በተቋሙ/ኮሌጁ ለሚሠጥ ሥልጠና ጥራት ማረጋገጥ ሃላፊነት ተጠያቂ የሚሆን ባለሙያ የማረጋገጫ ፊርማ አሰልጣኞች ወይም የጥራት ኃላፊ ለትምህርትና ሥልጠናው ጥራት ኃላፊና ተጠያቂ ለመሆን በመስማማት የሦስት ዓመት የኮንትራት የውል ፎርማሊቲ ፊርማ በስታንዳርዱ መሰረት እየተሰራበት አለመሆኑ፡፡ በዋናነት አዲስ እውቅና ፍቃድ፣ የእውቅና ፍቃድ እድሳት፣ ማስፋፋትና ደረጃ ማሳደግ እንዲያሟሉ የሚጠየቁት ሰነድ እስካሁን ያልተሟላ ነው፡፡ አስተባባሪው እየሰራበት ያለው ትልቅ ስህተት የእውቅና ፍቃድ ቼክ ሊስቶቹም ሆኑ ፕሮፖዛላቸው መሟላት የሚገባቸው በሁለት ቅጂ ሆኖ ሳለ እየተሞላ ያለው በአንድ ቅጂ ብቻ መሆኑ፡፡ ይህውም ማንኛውም ፍቃድ ጠያቂ ተቋም ለራሳቸው ቀሪ ሳያስቀምጡ ለቴ/ሙ ጽ/ቤት ብቻ መሆኑ ነው፡፡ በሁለት ቅጂ መሞላቱ የሚረዳው እንዲያስተካክሉ የሚነገራቸው ከአንድ ባለሙያ ሁለት ቢሞላው የተሻለ አስተያየት ስለሚሰጥና መካካድ እዳይመጣና ማንኛውም ትክክለኝነቱን ለማረጋገጥ የሚመጣ ሱፐርቫይዘር ለማጣራት ከፈለገ በግልጽ ቦታ የሚያገኘው መሆኑ ብቻ ሳይሆን የሰራው አካል ያቀደውን ሁልጊዜ የሚያየው በመሆኑ ነው፡፡ መመሬያው ላይ በሰጪና በተቀባይ መዳረሻ የተነደፈው ፕሮግራምም ይሁን ፕሮጀክት እንዲቀመጥ ያደርጋል ቢልም እስካሁን እየተሰራበት አይደለም፡፡ ነገርግን ሀላፊ ተብዮው በኔ የሚሞላ ቅጽ ስድስት ትክክል አለመሆኑን በተለያየ ጊዜ ያቀርባል፡፡ የሚታየው የአሰራር ክፍተት እውቅና ሊሰጣቸው የተፈለገው ተቋማት ፕሮፖዛላቸውን በሁለት ኮፒ እንዲሰሩ አለመደረጋቸው ብቻ ሳይሆን ለመገምገም የሄዱት ሱፐርቫይዘሮች መስማማታቸውንና አለመስማማታቸውን የሚገልጽ ቃለጉባኤ /Minute” documentation/ አለመያዙ ነው፡፡ እያጋጨን ያለው በዋናነት ይህ ትክክል ያልሆነ አሰራር ነው፡፡ ትምህርትና ስልጠና ከሀይማኖት ውጭ ሆኖ የሚሰራ ተቋም መሆኑ ያታወቃል፡፡ በመሆኑም የውጭ ሀገራት የስራ ስምሪት ለሚሰለጥኑ ተቋማት ሰልጣኞቻቸው ስልጠና መሰጠት ያለበት የባህል ወረራ እንዳይኖር ወደአረብ ሀገር 6
  • 7.
    ብቻ ለሚሄዱ ቋንቃቸውንመማር ያለባቸው ሳይሆን የምዕራባዊያንንም ባሕልና ቋንቋ መማር ያለባቸው መሆኑ በካሪኩለሙ ላይ ጭምር ተቀምጧል፡፡ ነገርግን ይህም ግልጽ አሰራር የሚያስፈልጉ ግብዐቶች አሟልተው እንዲያቀርቡ እየተሰራበት አለመሆኑን ለማሳሰብ እወዳለሁ፡፡ በመቀጠል የእውቅና አሰጣጥ የስራ ሂደቱ ላይ ያሰራር ግድፈት ሲፈጥር የነበረው በሃላፊዎች መሰራት የነበረበት የአሰራር ቅደም ተከተል ስላልተሰራ በእውቅና ጥያቄ ወቅት ከበፊት ጀምሮ የነበረ የአሰራር ክፍተት ለዘላቂ የአሰራር ችግር የተዳረግን መሆኑን እንዲታወቅልኝ እፈልጋለሁ፡፡ በመሆኑም የአሰራር ቅደም ተከተሉን እንደሚከተለው annex one ላይ ተያይዞ ቀርቧል ማየት፣ እንዴት በቅደም ተከተል እንደሚሰራ ማገናዘብ፣ አሰራሩን የጽ/ቤት ሃላፊ ባለበት መወያየትና ተግባራዊ በማድረግ ግጭቶችን ማስወገድ ይቻላል፡፡ በመሆኑም ለዕውቅና ፈቃድ ጥያቄ የሚቀርብ ደንበኛ የፕሮጄክት ዶክመንት ይዘት የሚያካትታቸው ጉዳዮች አለማሟለታቸው ብቻ ሳይሆን ከላይ ያቀረብኩት የስራ ቅደም ተከተል በጽሁፍ ያልነበረና ለተደጋጋሚ ግጭት ሲዳርገን የነበረ መሆኑን በተደጋጋሚ ስገልጽ ቆያቻለሁ፡፡ በመሆኑም ይህንን ግልጽ በሆነ መልኩ ያቀረብኩትን ትክክለኛ አሰራር ያልተከተለ የስራ አስተባባሪ ለተፈጠረው ግጭት ተጠያቂ የሚያደርገው መሆኑን አስቀምጣለሁ፡፡ በተጨማሪም ኤጀንሲው በ 2007 ዓ.ም ባወጣው የዕውቅና አሰጣጥ ማንዋል ሕግ አንቀጽ 9.6 መሰረት የሚለው "ማንኛውም ተቋም ለዕውቅና በቅድሚያ መሟላት የሚገባቸው ቅድመ ሁኔታዎች በመጀመሪያ ግምገማ ወቅት ያላሟላ ከሆነና በዕለቱ ገምጋሚዎቹ በሚሰጡት ማስተካከያ መሠረት አስተካክሎ በመቅረብ በተሠጠው የጊዜ ገደብ ውስጥ አንድ ጊዜ ብቻ ለድጋሚ ግምገማ ጥያቄ ማቅረብ ይችላል የሚሌ ሲሆን፡፡ ይህም ሊሆን የሚችለው የመጀመሪያ ግምገማ ከተደረገ በኋላ ባሉት 30 ቀናት ውስጥ ነው፡፡" ይላል፡፡ በተጨማሪም በአንቀጽ 9.7 የእውቅና ፍቃድ መመሪያ የሚለው "ማንኛውም ተቋም ብቃቱን ለማረጋገጥ ከአንድ ጊዜ በላይ ባለሙያዎች ለግምገማ ወደ ተቋሙ መሄድ የሚገባቸው ከሆነና ተቋሙም ከላይ በንዑስ አንቀዕ “9.6” በተጠቀሰው መሠረት ማስተካከል ካልቻለ ባለጉዳዩ የአገልግሎት ክፍያ መጀመሪያ ለዕዉቅና ፈቃድ በከፈለበት አግባብ እንደገና በመክፈል ጥያቄውን እንደአዲስ ማቅረብ ይኖርበታል፡፡ ይላል፡፡ በዚህ ሕግ መሰረትና በተጨማሪ ትምህርትና ስልጠና ውስጥ ሊታይ የማይገባ የሌላ ሰው ስራ በጽሁፍ ስርቆት ቢፈጽም ብሎም ለጸሃፊው መብት እውቅና ባለመስጠት የእውቅና ፍቃድ አቅራቢው ተቋም በተመሳሳይ ሌብነት የፈጸመ በመሆኑ የእውቅና ፍቃድ ውድቅ የሚያደርግበት ይሆናል የሚል ነው፡፡ አስፈላጊም ከሆነም ወደ ሕግ የሚያመራ መሆኑን በግልጽ ያስቀምጣል፡፡ በመሆኑም ከዚህ በፊት ጀምሮ ያአሰራር ክፍተቱ የፈጠረው በዘፈቀደ የሚሰራ ሲሆን በዋናነት የስራ ባልደረባ የሆኑት አቶ ዘውዱና አቶ ገ/መድህን የእውቅና ፍቃድ ጠያቂዎች ያመለከቱበትን ፕሮፖዛል እየደበቁ ግጭት ሲፈጥሩ መቆየታቸው የሚታወቅ ነው፡፡ በተጨማሪ አሁን በቅርብ ጊዜ የተመደቡት ወ/ሮ ጥሩወርቅ የተባሉት የስራሂደት ኃላፊ በግልጽ በሚታይ መልኩ ስራዎቹን ሁሉ ጠልቆ በመውሰድ ኃላፊ እኔነኝ ሌሎቹ የኔ የበታችናቸው በሚል በተደጋጋሚ ደንበኛ ፊት ሲሰሩ መቆየታቸውን ይህ አሰራራቸው ስህተት መሆኑን ከሁሉም የስራ ባልደረቦቻቸው ፊት የነገርኳቸው መሆኑ የሚታወቅ ነው፡፡ 7
  • 8.
    ለማጠቃለል ያክል ማንኛውምየግልም ይሁን መንግስታዊ ያልሆኑ የቴ/ሙ/ማ ተቋማት እውቅና የሚሰጣቸው ከረሜላና ሽንኩርት እንደሚነግድ የችርቻሮ ነጋዴ እንደሚሰጠው እውቅና ፍቃድ ባለው ካፒታል መሰረት ሳይሆን በሕግና ደንቦች የተሞላ፣ የራሱ የሆነ የአሰራር ቅደምተከተል ያለው፣ የሚሰራውም የሰውንልጅ መቅረጽ ይኽውም በክህሎት፣ በአስተሳሰብና አመለካከት የተሟላ ስብዕና ይዘው እዲወጡ የሚያደርግ የትምህርትና ስልጠና ተቋም መሆኑን አሳስባለሁ፡፡ ነገር ግን እየተሰራበት ያለው በዘፈቀደ እኔ ሱፐርቫይዝ አላደረኩም የሚል የሃላፊዎች አመለካከት መሆኑን እገልጻለሁ፡፡ ችግር ፈጣሪው ተቋምን አስመልክቶ እንደሚታወቀው ከዚህ በፊት የሰውን ልጅ በሕገወጥ መልኩ ሲያዘዋውሩ የነበሩ በሰሩት ወንጀል ሲቀጡ የነበሩ በሕገወጥ መልክ ወደውጭ ሀገር ሲልኩ የነበሩ መሆናቸው ነው ወደ መስመር እንዲገቡ በመደረጋቸው ማለትም ከትምህርትና ስልጠና ተያይዞ ማንኛውም ወደውጭ ለመሄድ የሚፈልግ ዜጋ ሳያሰለጥኑ መላክ እንደማይችሉ መንግስት በመደንገጉ ነው፡፡ በመሆኑም ለዚህ ስራ ስኬት በራሴ ተነሳሽነት ያለማንም አስገዳጅ የእውቅና ፍቃድ ጥያቄ የፕሮፖዛል ቀረጻና ተዛማጅ አሰራሮች በሶሻል ሚዲያ ሳስተዋውቅላቸው የነበርኩት፡፡ ወደኛ ጽ/ቤት ሲመጡ ያንን በሽታቸውን ማውለቅ ያልቻሉ ሊኖሩ ስለሚችሉ አሰራሩን ጠበቅ እንዲል ያደረኩት በመሆኑም ከዚህ በፊት ሲሰሩ የነበሩትን የወንጀል አሰራር ፈጽመዋል፡፡ በመሆኑም ከዚህ በፊት የነበረው ሕገወጥ አሰራራቸውን አስቀርተው እንዲመጡ ባደርግም ነገር ግን በኃላፊዎች ተስተጓጉሏል፡፡ ከላይ በዝርዝር ለመግለጽ እንደተሞከረው የማሰልጠኛ ተቋሙ ላቀረበው ፕሮፖዛልና አጠቃላይ የሆነውን የስራውን ፐሮግራም ያላሟላ በመሆኑ ነው በድጋሚ አስተካክሎ ማቅረብ ያለባቸው መሆኑ ተነግሯቸው እንደነበር ይታወቃል፡፡ በመሆኑም የጽ/ቤቱ ባልደረቦችም ሆኑ ኃላፊዎች በምሰራው ስራ ላይ ጣልቃ በመግባት የአሰራር ስረአትን በስብሰባ እንደመፍታት ተመልሶ ብጥብጥ ውስጥ እንዲገባ ስለተደረገ እንዲስተካከል መደረግ አለበት፡፡ የጽ/ቤቱም የእውቅና ፈቃድ አሰጣጥ ሱፐርቫይዘሩም ሆነ የስራሂደት የእውቅና ፍቃድ የሱፐርቫይዘር እስትራቴጂውንና መመሪያውን ሙሉ ለሙሉ በማስተግበር ደረጃ የማጣራት ስራ መስራት እንዳለበት እንዲያቁት መገንዘብ ተገቢ ነው፡፡ የተፈጠረውም ችግር የአሰራር ስራ ግድፈት ስላለ መሆኑን ተረድቶ ተቋሙ ያላሟላቸውን ባቀረብኩት መሰረት ክፍተቱን ካልሞላ እውቅና ውን የሚያስነጥቀው መሆኑን እገልጻለሁ፡፡ በመሆኑም ሲጠቃለል የችግሮቹን ስፋት በ Annex 2 ላይ የገለጽኩኝ መሆኔን እየገለጽኩ ማጠቃለያና የማስተካከያ አስተያየትም ታክሎበታል፡፡ በመሆኑም ጸረ ሙስና የሀብት ምዝገባ በኔ ላይ ያደረገው መንግስት የሰጠኝን የስራ መደቤን ኃላፊነት፣ ተጠያቂነትና ትክክለኛ የአሰራር እርከን በአግባቡ እንድወጣ ስለሆነ ነው፡፡ ይህ በእንዲህ እንዳለ እንድሰራ የሰጠኝን የስራ መደቤን ተግባር በአግባቡ እየተወጣሁ ነው የሚል እምነት አለኝ፡፡ ማንኛውም አካላ ከላይ ያቀረብኩት የስራ ግድፈት በኔ ያልተፈጸመና በስራ አስተባባሪው፣ በስራ ሂደቷና በሱፐር ቫይዘሩ መሆኑን እየገለጽኩኝ፡፡ በኔም ላይ ማንኛውም አካል ጥያቄ ማቅረብ ቢችልም ከሕግ አግባብ ውጭ ግን የማላስተናግድ መሆኑን አሳውቃለሁ፡፡ ከችግሩ ለመውጣትና የቡድን ስራ ለመስራት በስተመጨረሻ የተጻፉትን አስተያየቶችን ሙሉ በሙሉ በመተግበር ከችግር የመውጣት መንገድ መሆኑን እየገለጽኩኝ ግብረመልሴን በዚህ መልኩ እቋጫለሁ፡፡ ከሰላምታጋር 8
  • 9.
    Withbest Regared! ብርሃኑ ታደሰ BerhanuTadesse. Institutional Accreditations Quality Audit Documentation Supervisor. የተቋማት ጥራት እውቅና ፍቃድ አሰጣት ዶክመንቴሽን ሱፐርቫይዘር ግልባጭ፡- የጉክ/ከ የቴ/ሙያ ት/ስ ጽ/ቤት ተቋማት ጥራት አቅም ግንባታና የእውቅና ፍቃድ አሰጣጥ የስራ ሂደት Annex 1table 1 Documents submitted up on Application S. No Documents on requirements –Submission- Remark status better to prepare in table 1 Application letter 2 Business registrations 3 Evidence on financial viability 9
  • 10.
    4 Stakeholder analysis,Cooperative Training Memorandum of understanding with industry, trade or service as required 5 Institutional legislation 6 Strategic plan 7 Annual plan 8 Market Need assessment on the program(s) /workshop proceeding 9 Program Curriculum For each program 10 TTLM teacher guide, learner guide and assessment packet 11 Material and Human resource policy 12 Trainees handbook 12.1. Trainees rights in TVET such as Laws and court precedent on privacy rights, Equality and diversity, Trainees rights in academic advising and conducts, disciplinary procedures & rights, Proctors’ powers, complaints procedures, Trainees rights in recruitment, Trainees rights in admissions, Trainees rights in readmissions, Trainees classroom rights, Trainees group rights, residence or residence hall rights, Trainees privacy rights, information rights, Trainees rights in discipline,Plagiarism and dismissal, Trainees rights and Harassment and campus police, Trainees Safety and security rights, Trainees constitutional rights, Free speech and association rights, Equality rights, student consumer rights, Entering your other institutional and national examinations, Trainees employment rights 13 Trainees Assessment and evaluation policy both institutional and national 14 Trainees support/counseling guideline 15 Quality assurance policy/guideline 16 Research and community service Policy/guideline 17 Payment evidence Required after the documents 1-16 are submitted 18 Building lease/ownership could be submitted 10 days before the visit day 19 Course materials/modules for cooperative training delivered Programs 20 Human Academic and technical staff 21 Resource Administrative staff 10
  • 11.
    22 Office andprogram facilities in place (Classrooms, workshop, Library, Computer Center, Program specific, laboratories/demonstrations Workshops, Offices) Note: For a new program, program relevance is proved through stakeholders’ consultation on which Workshop proceeding should be presented. Otherwise, a need assessment is enough new private or NGO TVET institute. Conditions of acceptance: 1. Application shall be accepted conditionally only when all documents from 1-16 are submitted up on application and documents from 17-22 are submitted in the time as specified in the table above. 2. As a failure to submit any one of the documents from 1-16 results in automatic rejection of the application, the Sub-City shall claim application fee in the finance office. 2. በስራ ላይ ያሉ የግልና መንግስታዊ ያልሆኑ የቴ/ሙ/ ተቋማት ፕሮግራም ማስፋፋት እውቅና ጥያቄ ከሚያስፈልጉ ሰነዶች / Private and Non-Governmental TVET Programs demand of other stream after making institutional development Program expansion disclosure accreditation. Document on requirement 1 Application letter 2 Annual plan 3 Curriculum for the additional programs 4 Course materials including TTLM 5 Evidence on payment 6 Office and program facility is including strategic plan 7 Memorandum of understanding with relevant body 8 For the program Academic and Technical staff (HRM) NB: Are the institution additional attachment documents fulfill like the institute DAC and available in both? 11
  • 12.
    ሰንጠረዥ 3 በስራላይ ያሉ የግልና መንግስታዊ ያልሆኑ የቴ/ሙ/ ተቋማት ለእውቅና እድሳት ጥያቄ ከሚያስፈልጉ ሰነዶች / Table 3 Private and non-governmental TVET institutions with documentation required for license renewal / accreditation S.No Document on requirement 1 Application letter 2 Revised business license 3 Revised Curriculum for programs 4 Course materials including TTLM 5 Evidence on payment 6 Office and program facility is including strategic plan 7 Memorandum of understanding 8 Academic and Technical staff (HRM) for the program 9 Revised Annual plan 10 Revised strategic plan 11 Progress report 12 Self evaluation document 13 Revised building lease 14 Employees payment Payroll 15 For institutional recognition application fee, Is there a client appointment time to meet the requirements? Conclusion:- Totally, from my assessment, the project fails to meet most of the crucial and basic requirements, for a sound project proposal, starting from the initiation part up to its end section, overall programme. And, I recommend that, the proposal and all related Programs should be re-done, considering addressing all the above mentioned, & (ለተቋሙ /ለአመልካቹ/ የተሰጣቸውንግብረመልሶችን), thoroughly and diligently. In order to be a qualified applicant for the accreditation. (And, I hope, they and the institution will abide with all the expected requirements and rules of our office). 12
  • 13.
    Annex 2 What Ihad been facing during my duty, (especially concerning, this particular proposal, and as my assessment, quality audit, and challenges on the proposal, to the institution), are as follows:- 1. Concerning Ato Zewdu quality coordinator work issues & responsibilities:- a) Though, Ato Zewdu is acting as “Quality Audit Inspection Head” now, with a long time work experience, in other related educational areas, working without application guideline it indicate step by step working guideline and though its known that the accreditation giving process seek transparency and accountability, but, there are some unclear work processes which I’ve observed under his leadership, such as:- a) after observing recorded there is no “Minute” documentation for the “Quality Audit officers report he don’t retreat from unwanted appeal from the customer” check list, who are sent for an official field inspection (to the institutes). b) After the inspection, and after the applicants, were asked with the accreditation, again, I observed that, does not have a mutual follow up agreement, signed memorandum, documentation “Minute”. c) Her, (or the management body’s) task dissemination for Ato. G/Medihin, doesn’t seem logical and well thought to me, as for example, it’s assumed to be given a responsibility to Ato. G/Medihin to order our (mine & him) team field visit, which, he does it without pre-planned schedule, and instead, make the call suddenly, with his own decision only, and even not take my ideas about the task as well. In addition to that, he doesn’t share some work and applicant’s related information entirely to me too, and also don’t seem to be interested that much to work as a team with me, too. 2. About my efforts- to mitigate anticipated problems, on the work:- 2.1. Despite, I tried to create a team work, and sharing resources for the betterment of our activities (such as:- sharing the Agency’s guide lines to my colleagues, and client through social media secondly- by 13
  • 14.
    preparing work relatedissues by myself i.e. manuals and project plans preparation and quality audit, and lists of TVET departments and government asserted job market demand and supply and all sector occupation lists and other information and document, which I prepared by myself, and willfully sharing by using social media it with them, as much as I can, and I will keep contributing all I can to share all I have for any one, who asked me , still, too. Yet, like I mentioned above, the two colleagues (I mentioned their names above) have been trying to tackle my challenge on the proposal, by telling me to shorten my points (mentioned above). Creating, a problem for our office to achieve its goal of maintaining a good quality TVET institution, in our sub-city. 3. In addition to Ato G/mdehin’s, also similarly tried to hinder me from customer proposal critics points to the applicants, by telling me to shorten it again, yet, I proceeded to make my points as much as I can then too. 4. In addition to my oral presentations, while I also gave a written lists of the points to the applicant, (and while he gladly went out to photo copy it…), but, then, they, stopped him and told him to return it to me, (which, hurts my feeling, besides, its broader problem for the country’s development endeavors, by creating quality education and training system in both government and private institutions, following government policies and legislations…). And, right after that, they told him to just go ahead and pay for the accreditation formalities on Thursday (on 15/15/2011), while, I still disagree on the validity of the proposal. 5. Conclusion- 14
  • 15.
    a) Therefore, sinceall I said above and other related problems are creating obstacles for me to do my task carefully and seriously, and I wanted to speak that out, to the relevant higher body, this way now. b) Secondly, regarding the care giving Training Institution proposal, since I still don’t agree on the decision given by Ato Zewdu, about the proceeding of the project appeal with warning letter to the institute, until it meets the Agency’s rules and regulations and the proclamations concerning validity of TVET institution. Therefore, I respectfully request, that, the Institution should not get the accreditation, at this point now, and should take the critics given and should make the amendments and apply again, then. c) Finally, I recommend that, the TVET agency and all related bodies concerning TVET, may give consistent trainings on Capacity Building on this work’s issues institutional accreditation manual, Team Work spirit, and rule of law, and similar issues as fast as possible, and also capacitating the office new comer to be able to train the institutions, which are functioning already and applying for the future as well. 15