ለኦ-ክፍል/ ቅድመ አንደኛ መምህራን
የማማከር እና የሱፐርቪዥን መጽሀፈ እድ
ላይ ለት/ቤት አመራሮች የተዘጋጀ ስልጠና
ትምህርት ቢሮ
ህዳር 2014
ቁልፍ ቃላት
 ማማከር /Coaching/
 ክትትል እና ድጋፍ/ ሱፐርቪዥን
 ቁልፍ መምህር/ አማካሪ መምህር
 ር/መምህር
 ሱፐርቫይዘር
 የኦ-ክፍል መምህር
 ቅድመ አንደኛ
አጠቃላይ ዓላማ
ርዕሳነ መምህራን እና ሱፐርቫይዘሮች ቁልፍ መምህራን ለኦ-
ክፍል መምህራን የማማከር እና የሱፐርቪዥን ድጋፍ
በመስጠት እንዲሁም ለኦ ክፍል ትምህርት አስፈላጊ
ግብዓቶችን በማቅረብ የመምህራንን ውጤታማነት
በማጎልበት የመርሀ ግብሩን የትምህርት ጥራት ደረጃ እና
ተገቢነት ማሻሻል ነው።
ዝርዝር ዓላማዎች
• የቅድመ አንደኛ/ኦ-ክፍል መምህራን በተመረጡ አማካሪ
መምህራን፣ ሱፐርቫይሮች እና ር/መምህራን ሙያዊ ድጋፍ
እና የድጋፋዊ ሱፐርቪዥን የሚያገኙበትን ሁኔታ
ለማመቻቸት፣
• የቅድመአንደኛ/ኦ-ክፍል/መርሀ ግብር የትምህርት አቀራረብ
የጥራት ደረጃን ለማሻሻል የሚደረጉ ጥረቶችን ለመደገፍ፣
• የቅድመአንደኛ/ኦ-ክፍልመምህራን የሱፐርቪዥን ድጋፍ
በመስጠት እና በማማከር ላይ የተሰማሩ ርዕሰ መምህራን፣
ሱፐርቫይዘሮች እና አማካሪ መምህራንን ሙያዊ አቅም እና
ክህሎት ለማዳበር፣
…
ዝርዝር ዓላማዎች የቀጠለ
• በሀገር አቀፍ ደረጃ ለኦ-ክፍል መርሀግብር የሚሰጠውን
የድጋፍ እና ክትትል ስራ ወጥነት /ተቀራራቢነት ያለው
ለማድረግ፣
• የኦ-ክፍል መምህራን የእቅድ አዘገጃጀት፣ የትምህርት
አቀራረብ እና የምዘና ጥራትን ለማሻሻል፣
• አማካሪ መምህራን፣ የትምህርት ቤት አመራሮችና
ሱፐርቫይዘሮች በጉድኝት ማዕከልና በትምህርት ቤቶች
በቀጣይነትና በተከታታይነት የኮቺነግንና የሱፐርቪዢን
ተግባራትን እንዲያከናውኑ ለማስቻል፣
…
ዝርዝር ዓላማዎች የቀጠለ
• የቅድመ አንደኛ ትምህርት ፕሮግራም አተገባበር ላይ ለኦ
ክፍል መምህራን አፈፃጸማቸውን ማሻሻል የሚያስችል
ተገቢ መረጃ ለመስጠት፣
• የታለሙ ግቦች የማይሳኩበት ሁኔታ ከመፈጠሩ በፊት
የቅድመ ማስጠንቀቂያ ሥርዐት ሆኖ እንዲያገለግል
ለማድረግ፣
ማንዋሉ የተዘጋጀው ለማን ነው?
ይህ መፅሀፈ እድ በዋነኛነት የኦ-ክፍል መምህራንን
ውጤታማነት ለማጠናከር በማማከር እና በሱፐርቪዥን
ስራ ላይ ለሚመደቡ
 የቅድመ አንደኛ/ኦ-ክፍል/ መምህራንናአመቻቾች፣
 የትምህርት ቤት ር/መምህር እና
 የጉድኝት ማዕከል ሱፐርቫይዘር የተዘጋጀ ነው።
የመጽሀፈ ዕዱ አስፈላጊነት
 የቅድመ መደበኛ ትምህርት የህጻናት ሁለንተናዊ
እድገት የሚጎለብትበት እና ለመጀመሪያ ደረጃ
ትምህርት መሰረት የሚጣልበት መሆኑን ጥናቶችና
ሀገር አቀፍ እና ዓለም ዓቀፍ ተሞክሮዎች በግልጽ
ያመላክታሉ።
የመጽሀፈ ዕዱ አጠቃቀም
የኦ-ክፍል ትምህርት መርሀ-ግብር በተዘጋጀው ስርዐተ
ትምህርት እና በመምህሩ መምሪያ መሰረት እየተከናወነ
መሆኑን ለማረጋገጥ ያስችላል፡፡
በዚህ ሰነድ ውስጥ የተቀመጡ ጭብጦችን አንብቦ
በመረዳት፤ የመረጃ መሰብሰቢያ መሳሪያዎችንና
ቼክሊስቶችን ከጊዜውና ከአካባቢው ሁኔታ ጋር አጣጥሞ
በማሻሻል ሁልጊዜ ሳይቆራረጥ ለመጠቀም፣
…
የቀጠለ የመጽሀፈ ዕዱ አጠቃቀም
 መምህራንን ለማማከር እና ድጋፍና ክትትል ለማድረግ፣፣
 የኦ-ክፍል መርሀ-ግብር አተገባበርን የተመለከተ
ዓይነታዊና መጠናዊ መረጃዎችን መሰብሰብና
የተሰበሰበውን መረጃ ለመተንተን፣
 የልምድ ልውውጦችን ለማጠናከር፣
 ግብረ መልስ ለመስጠትና ሪፖርት ለማድረግ ጥቅም ላይ
ይውላል፡፡
የሱፐርቪዥን ጠቀሜታ
• ለውሳኔ አሰጣጥ ለዕቅድ ዝግጅትና አዳዲስ
የማስተማር ስልት ለመንደፍ፣
• የቅድመ አንደኛ/ኦ-ክፍል/ መምህራን በሚያስተምሩት
ትምህርት እና በሚተገብሩት የማስተማር ስነ ዘዴዎች
ላይ ያላቸውን በራስ የመተማመን ሁኔታ ለማጎልበት፣
• የኦ-ክፍል መምህራን የትምህርት ዕቅድ ዝግጅት
ክህሎትን ለማሻሻል እና አዳዲስ የማስተማር ስልቶችን
በመንደፍ ተግባራዊ ለማድረግ፣
• በመማር ማስተማር ሂደት ህጻናት ይበልጥ ተጠቃሚ
የሚሆኑበትን መንገድ ለመቀየስ፣
የቀጠለ… የሱፐርቪዥን ጠቀሜታ
• የኦ ክፍል የመማር ማስተማሩን ሂደት ተግባር ተኮር
እንዲሆንና የአመራሩን ተሳትፎ ለማጎልበት፣
• ሙያዊ በሆነ መንገድ ከኦ-ክፍል መምህራን ጋር አብሮ
ለመስራት ትምህርታዊ በሆኑ ጉዳዮችም ምክርና ድጋፍ
ለመስጠት እና
• ጥራት ያለው ትምህርት ለመስጠት፣ ስልታዊ የሆነ
ክትትል ለማድረግ፣ መምህሩን ለመደገፍ እና
የመሳሰሉትን ተግባራት ለማከናወን ይጠቅማል፡፡
የአማካሪ መምህር/ ሱፐርቫይዘር ዋና ዋና ተግባር እና ሀላፊነት
 የመማር ግቦችን መለየት እና መሻሻሎችን መደገፍ፣
 ትኩረት ሰጥቶ ማድመጥ፣
 የመምህራንን ግንዛቤ ለማሳደግ የመማር ማስተማር
ሂደትን የመመልከት፣ ግልጽ ውይይትን የማድረግ እና
ምርጥ አሰራሮችን የመለየት ተግባራትን ማከናወን፣
…
የቀጠለ የአማካሪ መምህር/ ሱፐርቫይዘር ዋና ዋና ተግባር እና ሀላፊነት
የርስ በርስ መማማሪያ መድረኮችን ማመቻቸት፤ ለአብነት
ከአቻ መምህራን ጋር፣ በሌሎች ትምህርት ቤቶች
ከሚያስተምሩ ሞዴል መምህራን ተሞክሮችን እንዲቀስሙ
እና ሌሎች መሰል ተግባራትን እንዲያከናውኑ ሁኔታዎችን
ማመቻቸት፣
እንደአስፈላጊነቱ ለመምህራን ድጋፍ እና ግብረ-መልሶችን
መስጠት፣
…
የቀጠለ የአማካሪ መምህር/ …
ሱፐርቫይዘር ዋና ዋና ተግባር እና ሀላፊነት
የድርጊት መርሀ ግብሮችን መከለስ እና ወቅታዊ
ማድረግ፣
መምህር/ቷ የምታከናውነውን ተግባራት
መከታተል/መፈተሽ፣ ማበረታታት እና እውቅና
መስጠት፣
የማጠቃለያ ሪፖርት ማዘጋጀት።
የሱፐርቫይዘር ተግባራት
u*-¡õM ƒUI`ƒ ²<]Á የሚታዩ ¾›Å[Í˃“ ¾›S^`
‹Óa‹” uSK¾ƒ SõƒH@ Ãc×M'
u*-¡õM ƒUI`ƒ ²<]Á ¾T>¨Ö< Å”w“ SS]Á­
‹
uƒ¡¡M በY^ Là SªL†¨<” “
እ e
 ”
ታ Ç`Æ SÖul”
ßታ}LM'
K*-¡õM ¾T>ÁeðMÑ< ¾e`›} ƒUI`ƒ Sd]Á­
ዎ‹“
¾ƒUI`ƒ ldlf‹ ›p`xƒ“ ›ÖnkU' ¾SUI^”” ÉMÉM“
Y^ Ý“ u}Ñu=¨< Å[Í Là SJ’<” ßታ}LM'
…
የቀጠለ የሱፐርቫይዘር ተግባራት
¾ƒUI`ƒ °pÉ ›²ÑÍ˃“ ›ðíìU uT>SKŸƒ
S<Á© ÉÒõ ÁÅርÒM }Óv^©’~”U
ßታ}LM'
SUI^” እ`e u`d†¨< እ”Ç=TT“ 
”
እ Ç=[ÇÆ U‡ G<’@ታ­
‹” ይፈጥራል'
M¿ õLÔƒ ÁL†¨<” }T]­
ዎ‹ uT¨p }Ñu=¨<”
›ÑMÓKAƒ ›”Ç=ÁÑ–< TÉ[Ó'
u¡õM ¾T>cÖ¨<” ƒUI`ƒ uS`Í Sd]Á­
‹
እ”Ç=ታÑ´ ÉÒõ“ ¡ƒƒM ÁÅ`ÒM፣
…
የቀጠለ የሱፐርቫይዘር ተግባራት
 ¾ST` Te}T” H>Ń uThhM }ðLÑ>¨< ¨<Ö?
ƒ ”
እ Ç=ј u¡õM ¨<eØ“ Ÿ¡õM ¨<ß uSÑ–ƒ
¡ƒƒM“ ÉÒõ ÁÅ`ÒM' ›pS<” ያጎለብታል፣
 SUI^” ¾Y^ c¯ †
ታ ¨<” KƒUI`~ Y^
እንÇ=Á¨<K< ÉÒõ“ ¡ƒƒM ÁÅ`ÒM፣
 ›ÇÇ=e ¾Te}T` ²È­
‹” Áe}ª¨<nM' ÁeóóM'
…
የቀጠለ የሱፐርቫይዘር ተግባራት
 ከኦ-ክፍል ትምህርት ጋር የተያያዙ የተግባር
ምርምር እንዲካሄድ ማድረግና የተከናወኑ የተግባር
ምርምሮችን ግኝት ማስተዋወቅ'
ተግባራዊነታቸውንም ይከታተላል፣
 ¾*-¡õM ƒUI`ƒ” KTÖ“Ÿ` u¨LЋ/ Iw[}cu< “
እ
ƒUI`ƒ ቤƒ SGŸM ÁK¨<” Ó”–<’ƒ ¾T>ÁÖ“¡
eM„‹” uSk¾e e^ Là Á¨<Lል፡፡
…
የቀጠለ የሱፐርቫይዘር ተግባራት
 ¾}Ÿታታà U²“ }Óv^©’ƒ” ይŸታ}ላM&
 የኦ ክፍል ¾ƒUI`ƒ ió”'Ø^ƒ“ wnƒ KTdÅÓ
¾}Å[Ѩ<” Ø[ƒ“ }Óv^©’ƒ ይገመግማል፣
 በተሠሩ ተግባራት ለሚመለከተው አካል ወቅታዊ
ምላሽና ሪፖርት ይሰጣል፡፡
የተግባር ስራ
አማካሪ መምህር/ ሱፐርቫይዘሩ ማድረግ ያለበት
እና ማድረግ የሌለበት ተግባራትን ግለፁ፤
አማካሪ መምህር/ሱፐርቫይዘሩ ማድረግ ያለባቸው
መምህራንን ትምህርት ቤት በመሄድ ማግኘት፣
ተባብሮ መስራትን ማበረታታት፣
የመምህሩን የጽብረቃ አቅም ማሻሻል፣
ገንቢ የሆነ ግብረ መልስ መስጠት፣
አርአያ ሆኖ መገኘት፣
መልካም ተሞክሮን ማካፈል፤
አማካሪ መምህር/ ሱፐርቫይዘሩ ማድረግ የሌለባቸው
መምህራንን ተክቶ በክፍል ውስጥ
ማስተማር፣
መምህሩን መገምገም፣
መምህሩን መፈረጅ፣
አዋቂ ነኝ ብሎ ማሰብ፣
መቆጣጠር፣
ስህተት ፈላጊ መሆን፤
 አንድ አማካሪ የማማከርና የማስተባበር ሚና ሊኖረው
ይገባል፡፡
 በአማካሪና በመምህራን መካከል የሚካሄድ ውይይት
መምህራን በአማካሪው ሙያዊና የሞራል ድጋፍ
አማካይነት መሻሻላቸውን በንቃት የሚከታተሉበት ጊዜ
ነው፡፡
 የመምህራን ውጤታማነት የአማካሪውም
ውጤታማነት መሆኑን ማስታወስ ይገባል፡፡
የክፍል ውስጥ ምልከታ ጊዜያት
 አማካሪዎች እያንዳንዱን የኦ-ክፍል/ቅድመ አንደኛ
መምህር ቢያንስ በወር ሁለት ጊዜ በአካል በመገኘት ሙሉ
ቀን በትምህርት ቤት ውስጥ ቆይታ በማድረግ ድጋፍ
የመስጠት ሀላፊነት አለባቸው፡፡
 እንደዚሁም ተጨማሪ ድጋፍ ለሚያስፈልጋቸው መምህራን
በቋሚነት መደበኛ እቅድ በማዘጋጀት በወር ውስጥ ሶስትና
አራት ጊዜ ተጨማሪ ድጋፍ ማድረግ ያስፈልጋል።
የክፍል ውስጥ ምልከታ ጊዜያት …
የቀጠለ
 አማካሪዎች የክፍል ምልከታ እቅዳቸውን እና ምልከታውን
የሚያከናውኑበትን የጊዜ ሰሌዳ ለመምህሩና ለትምህርት
ቤቱ ርዕሰ መምህር አስቀድመው ማሳወቅ
ይጠበቅባቸዋል፡፡
 ያልታቀደና ያልተጠበቀ የክፍል ውስጥ ምልከታ ማድረግ
በአማካሪውና በመምህሩ መካከል ያለውን ግንኙነታቸውን
የሚያሻክር ስለሆነ አይመከርም፣
 የክፍል ውስጥ ምልከታ ማድረጊያ መሳሪያዎችን ስራ ላይ ማዋል
ይጠበቅበታል፡፡
የተግባር ስራ
 ማማከር/ Coaching ምን ማለት ነው?
ማማከር/ Coaching ምን ማለት ነው?
ማማከር/Coaching ሰፊ ጽንሰ ሀሳብ ሲሆን ለማሳካት
ከታቀዱ ተግባራት አኳያ ሊብራራ ወይም ሊ
ገለጽ ይችላል።
ለአብነት Downey (2003) የማማከር ተግባር
በዋነኛነት የአንድን ግለሰብ ወይም ቡድን መማር ፣
እድገት እና አፈጻጸምን ለማሻሻል የሚያስችሉ ሁኔታዎችን
የማመቻቸት ጥበብ እንደሆነ ያብራራል።
በተመሳሳይ የማማከር ተግባር አንድ ግለሰብ ያለውን
አቅም በተሻለ በመጠቀም እንደቡድን የሚጠበቅበትን
ተግባር በተሻለ የሚፈጽምበትን አቅም በማጎልበት ላይ
ያነጣጠረ ነው በማለት IOD (2013) ገልፆታል።
ውጤታማ የማማከር ተግባራት
አርአያነት ያለው የመማር ማስተማር አቀራረብ፣
የክፍል ውስጥ ምልከታ ማካሄድ፣
ከክፍል ውስጥ ምልከታ በኋላ መምህሩ ሀሳቡን
እንዲገልጽ በማድረግ ገንቢ የሆነ ግብረ መልስ
መስጠት፣
ውጤታማ የማማከር ተግባራት
 የተማሪዎችን ውጤት በጋራ መተንተን፣
 መምህራን ዝርዝር የእለቱን የትምህርት ግቦች/ዓላማ
እንዲያስቀምጡና የድርጊት መርሀ-ግብር
እንዲያዘጋጁ የማበረታታት እና
 በተከታታይ የክፍል ምልከታ ወቅት የእለቱን ግቦችና
የድርጊት መርሀ-ግብሮችን አፈጻጸማቸውን መከታተል ናቸው።
የተግባር ስራ
የክፍል ምልከታ/ ማማከር ዑደት እነማን
ናቸው?
የክፍል ምልከታ/ማማከር ዑደት
ለኦ-ክፍል መምህር ወይም መምህርት የሚደረግ
የክፍል ምልከታ ወይም የማማከር/Coaching
ተግባር በዑደታዊ ሂደት ላይ የተመሰረተ እና
ቀጣይነት ያለው በዋናነት በክፍል ውስጥ እና
ከክፍል ውጭ በሚከናወኑ የትምህርት እና
ትምህርታዊ ጨዋታዎች ላይ የሚያጠነጥን
የመሻሻል ተግባር ነው።
የማማከር /Coaching/ ተግባር ሶስት ዋና ዋና
ክፍሎች አሉት።
ቅድመ ክፍል ምልከታ፣
የክፍል ውስጥ ምልከታ፣
ድህረ ክፍል ምልከታ እና የግብረ-መልስ አቀራረብ
እና በቀጣይ በጋራ ስምምነት የሚከናወኑ
ተግባራት ናቸው።
የክፍል ውስጥ ምልከታ/ማማከር ዋና ዋና
ክፍሎች
የቅድመ ምልከታ ውይይት ማድረግ
የክፍል ውስጥ ምልከታ መቼ እንደሚካሄድ
በጋራ መስማማት
ቅድመ ክፍል ምልከታ
(ዋና ዋና የትኩረት ጉዳዮች)
 የክፍል ውስጥ ምልከታ ለማድረግ ወደ መማሪያ
ክፍል የሚመጣበትን ጊዜና ሰዓት ለመምህሩ
ማሳወቅ፣
 የክፍል ምልከታ ቅጽ፣ ማስታወሻ ደብተር እና ሌሎች
አስፈላጊ ቁሶችን መያዝ፣
 ቢያንስ ከ10 ደቂቃ በፊት ምልከታ በሚያደርግበት
ቦታ መገኘት እና ሰአቱን ጠብቆ መምህሩን ፈቃድ
ጠይቆ ወደ ክፍል መግባት
የክፍል ውስጥ ምልከታ ለማድረግ የሚደረጉ
ቅድመ ዝግጅቶች
1. አጠቃላይ መረጃ፡-
አማካሪው ስለ ትምህርት ቤቱ፣ ስለ መምህሩ፣
ምልከታው ስለሚካሄድበት ቀንና ሌሎች ዝርዝር
አጠቃላይ መረጃዎችን የሚይዝበት ገፅ ነው፡፡
የክፍል ውስጥ ምልከታ
(ዋና ዋና የትኩረት ጉዳዮች)
2. የትምህርት እቅድ እና ይዘት
 የትምህርት ዕቅድና ይዘትን የሚመለከተው ቅፅ
የሚሞላው አማካሪው ክፍል ውስጥ ከገባ በኋላ
መምህሩ የሚያስተምረው ትምህርት በዕቅዱ መሰረት
መሆኑን በማረጋገጥ ነው፡፡
የክፍል ውስጥ ምልከታ
(ዋና ዋና የትኩረት ጉዳዮች)
የዚህ ክፍል ትኩረት በክፍል ውስጥ በሚከናወኑ
የመማር-ማስተማር ሂደት ማለትም
በመምህር እና ተማሪ ተግባራት፣
በመማር ማስተማር ስነዘዴዎች፣
በተማሪ የመማር ግምገማ እና ምዘና ላይ ነው።
3. የመማር እና ማስተማር ስነዘዴዎች
በክፍል ምልከታ ወቅት
አማካሪ መምህሩ/ሱፐርይዘሩ በቅፁ ውስጥ
የተዘረዘሩትን ተግባራት አፈፃፀም በሚገባ ከተገበረ
“ ”
አዎ ተግባሩ በግማሽ ተፈጽሞ ከሆነ “ “
በከፊል
እንዲሁም ተግባራዊ ካልሆነ “ ”
የለም በማለት
“
በተግባሮቹ ፈት ለፊት ባለው ቦታ ላይ የ √” ምልክት
ማድረግ ይኖርበታል፡፡
…
የቀጠለ የመማር እና ማስተማር ስነዘዴዎች
ተግባር ስራ
1. የኦ-ክፍል ትምህርት ላይ ተፅዕኖ የሚያሳድሩ እና
ከመማር ማስተማር ጋር የተያያዙ የክፍል እና ከክፍል
ውጭ ጉዳዮች ዘርዝሩ፣
2. ለተለዩት የክፍል እና ከክፍል ውጭ ጉዳዮች/ ችግሮች
የመፍትሄ ሀሳቦችን አቅርቡ፣
የመማር ማስተማር አካባቢ
 የመማሪያ ክፍል ውስጥ ሁኔታ፣
 የትምህርት መርጃ መሳሪያዎች እና የመማር ጥጎች
አደረጃጀት እና አጠቃቀም፣
 የመማር ጥጎቹ ከሚከናወነው የትምህርት ይዘት ጋር
ትስስር ያላቸው መሆኑን ማረጋገጥ ያስፈልጋል።
 አፈፃጸሙ ላይ የተማሪዎች ብዛት እና በትምህርት
መርጃ መሳሪያዎች እጥረት ጫና ያሳድሩበታል፡፡
4. የመማር ማስተማር አካባቢ የትኩረት ጉዳዮች
 ይህ ክፍል የምልከታ የመጨረሻው አካል ነው፡፡
 በክፍል መምህሩ እና በአማካሪ መምህሩ/ ሱፐርይዘሩ
መካከል የሚደረገው ውይይት በመሀከላቸው መልካም
ግንኙነት ለመፍጠር ጥሩ አጋጣሚ ይፈጥራል፡፡
 ወሳኝ በሆኑ የትኩረት ነጥቦች እና በተለዩ ሀሳቦች ላይ
ውይይት ያደርጋሉ፡፡
ድህረ ክፍል ምልከታ
ዋና ዋና የትኩረት ጉዳዮች
በማስተማር ሂደት ላይ ያጋጠሙ ተግዳሮቶችን፣
የታዩ መሻሻሎችን እና ጠንካራ ጎኖችን
በጋራ የመለየት እና የመፍትሄ አቅጣጫዎችን ማስቀመጥ፣
…
የቀጠለ ድህረ ክፍል ምልከታ
ዋና ዋና የትኩረት ጉዳዮች
 የክፍል ምልከታው ለሁለተኛ እና በተከታታይ ጊዜ
የሚካሄድ ከሆነ ሁለቱም በጋራ ከባለፈው የምልከታ ጊዜ
ትኩረት ያደረጉባቸውን ርእሰ ጉዳዮች እና የተሰጡ ግብረ
መልሶችን እንደገና መልሶ በማየት ሊሻሻሉ በሚችሉበት
ጉዳይ ላይ ውይይት ማድረግ ይኖርባቸዋል፡፡
…
የቀጠለ ድህረ ክፍል ምልከታ
አማካሪው መምህር/ሱፐርቫይዘሩ መሻሻል በሚገባቸው
ነጥቦች ላይ ግብረ መልስ ሲሰጥ መምህሩ
እንዲያሻሻል የቀረቡለትን ጉዳዮች ለማሻሻል ግብ
ያስቀምጣል፡፡
በመጨረሻም በክፍል ምልከታ ቅጹ ላይ ሁለቱም
ከፈረሙ በኋላ አማካሪው መምህር/ ሱፐርቫይዘሩ የራሱን
ቀሪ ቅጂ በማስቀመጥ በቀጣዩ የምልከታ ወይም
የጉብኝት ጊዜ ይጠቀምበታል፡፡
…
የቀጠለ ድህረ ክፍል ምልከታ
ለግቡ የቅድሚያ ትኩረት ጉዳዮችን በተለይ ከሶስቱ ዋና
ዋና የቅድሚያ ተግባራት ውስጥ ማለትም (የትምህርት
ዕቅድ እና ይዘት፣ የማስተማር ስነ ዘዴ እና የመማሪያ
አከባቢ) ለይቶ ማስቀመጥ፣
በትኩረት ነጥቡም ለይ መምህሩ ውጤታማነቱን እንዲለይ
በማድረግ ለውጤቱም ማስረጃ እንዲይዝ መወያየት
…
የቀጠለ ግብ መለየት እና ማስቀመጥ
በትኩረት ጉዳዩም ላይ መምህሩ የት ማድረስ እንዳለበት
መወያየት እና
መምህሩ ሊያሳካ የሚፈልገው ግብ እና የአፈጻጸም ደረጃ
ምክንያታዊ በሆነ ውሳኔ እና በዕቅድ ላይ የሚያደርጉትን
ለውጦች እንዲሁም ያስመዘገበውን ውጤት ፅፎ መያዝን
ይጨምራል፡፡
…
የቀጠለ ግብ መለየት እና ማስቀመጥ
ውስኑነት:-
ውጤታማ ግብረ መልስ መሰጠት ያለበት በጥቅል
ወይም አጠቃላይ በሆነ መልኩ ለአብነት “ትምህርቱን
በጥሩ ሁኔታ አቅርበሀል” በሚል ሳይሆን በህጻናቱ
የመማር ወይም የባህርይ ለውጥ ማምጣት ወይም
ውጤት ላይ ያተኮረ ለአብነት በትንንሽ ቡድኖች
እየተማሩ ካሉት ህጻናት መሀከል ምን ያህሉ በንቃት
እንደሚሳተፉ፣ እርስ በርስ እንደሚደማመጡ፣
ጥያቄዎችን እንዴት በተራ በተራ እጃቸውን አውጥተው
ምላሽ እንደሚሰጡ ወዘተ. መሆን ይኖርበታል።
ውጤታማ የግብረመልስ ባህርያት እና አቀራረብ
አዎንታዊነት
ለመምህራን የሚሰጡ ግብረ መልሶች ግልጽነት ያላቸው
፣ አበረታች እና ለቀጣይ ስራ የሚያነሳሱ ሊሆኑ ይገባል።
ትክክለኛነት
ለመምህራን የሚሰጡ ግብረ መልሶች ትክክለኛ እና
መሻሻል ባለባቸው የመማር ማስተማር ርዕሰ ጉዳዮች
ላይ ያተኮረ መሆን አለበት።
…
የቀጠለ
ወቅታዊነት
በወቅቱ እና በሰዓቱ በተለይም የክፍል ምልከታ ከተደረገ
በኋላ የሚሰጡ ግብረ ምልሶች ያላቸው ጠቀሜታ
ከፍተኛ ነው። በመሆኑም አማካሪው መምህር ወይም
ሱፐርቫይዘሩ የተለያዩ ስልቶችን በመጠቀም ግብረ
መልሶችን በአፋጣኝ መስጠት ይኖርበታል።
…
የቀጠለ
በሶስቱ የኮቺንግ ዑደት (ቅድመ ክፍል
ምልከታ፣ የክፍል ውስጥ ምልከታ፣ የድህረ
ክፍል ምልከታ እና ግብረ መልስ) ወቅት
የሚከናወኑ ዋና ዋና ተግባራትን ዘርዝሩ፤
The school grant allocated to O-Class should be used in accordance
with the following criteria
1. Half ( 60%) of the school grant has be used to purchase
class room instructional materials , in door playing
materials or games, out-door playing materials,( paper
variety of sizes, wall paper, light and heavy cards of
various colors, small chalk boards, coloring pencils, ropes,
footballs, and the like.
2. 10% of the school grant has to be used to purchase plastic
carpets or mats if the classroom floor is mud or soil.
Otherwise, it has to be used for purchasing the materials
mentioned in number one.
3. 30-40 % to be used for the identified critical needs of the
O-Class.
ስ
ለ
ነ
በ
ረ
ን
ቆ
ይ
ታ
እ
ና
መ
ማ
ማ
ር
እ
ና
መ
ሰ
ግ
ና
ለ
ን
!
!
!

የማማከር እና የሱፐርቪዥን መጽሀፈ እድ text evaluation .pptx

  • 1.
    ለኦ-ክፍል/ ቅድመ አንደኛመምህራን የማማከር እና የሱፐርቪዥን መጽሀፈ እድ ላይ ለት/ቤት አመራሮች የተዘጋጀ ስልጠና ትምህርት ቢሮ ህዳር 2014
  • 2.
    ቁልፍ ቃላት  ማማከር/Coaching/  ክትትል እና ድጋፍ/ ሱፐርቪዥን  ቁልፍ መምህር/ አማካሪ መምህር  ር/መምህር  ሱፐርቫይዘር  የኦ-ክፍል መምህር  ቅድመ አንደኛ
  • 3.
    አጠቃላይ ዓላማ ርዕሳነ መምህራንእና ሱፐርቫይዘሮች ቁልፍ መምህራን ለኦ- ክፍል መምህራን የማማከር እና የሱፐርቪዥን ድጋፍ በመስጠት እንዲሁም ለኦ ክፍል ትምህርት አስፈላጊ ግብዓቶችን በማቅረብ የመምህራንን ውጤታማነት በማጎልበት የመርሀ ግብሩን የትምህርት ጥራት ደረጃ እና ተገቢነት ማሻሻል ነው።
  • 4.
    ዝርዝር ዓላማዎች • የቅድመአንደኛ/ኦ-ክፍል መምህራን በተመረጡ አማካሪ መምህራን፣ ሱፐርቫይሮች እና ር/መምህራን ሙያዊ ድጋፍ እና የድጋፋዊ ሱፐርቪዥን የሚያገኙበትን ሁኔታ ለማመቻቸት፣ • የቅድመአንደኛ/ኦ-ክፍል/መርሀ ግብር የትምህርት አቀራረብ የጥራት ደረጃን ለማሻሻል የሚደረጉ ጥረቶችን ለመደገፍ፣ • የቅድመአንደኛ/ኦ-ክፍልመምህራን የሱፐርቪዥን ድጋፍ በመስጠት እና በማማከር ላይ የተሰማሩ ርዕሰ መምህራን፣ ሱፐርቫይዘሮች እና አማካሪ መምህራንን ሙያዊ አቅም እና ክህሎት ለማዳበር፣
  • 5.
    … ዝርዝር ዓላማዎች የቀጠለ •በሀገር አቀፍ ደረጃ ለኦ-ክፍል መርሀግብር የሚሰጠውን የድጋፍ እና ክትትል ስራ ወጥነት /ተቀራራቢነት ያለው ለማድረግ፣ • የኦ-ክፍል መምህራን የእቅድ አዘገጃጀት፣ የትምህርት አቀራረብ እና የምዘና ጥራትን ለማሻሻል፣ • አማካሪ መምህራን፣ የትምህርት ቤት አመራሮችና ሱፐርቫይዘሮች በጉድኝት ማዕከልና በትምህርት ቤቶች በቀጣይነትና በተከታታይነት የኮቺነግንና የሱፐርቪዢን ተግባራትን እንዲያከናውኑ ለማስቻል፣
  • 6.
    … ዝርዝር ዓላማዎች የቀጠለ •የቅድመ አንደኛ ትምህርት ፕሮግራም አተገባበር ላይ ለኦ ክፍል መምህራን አፈፃጸማቸውን ማሻሻል የሚያስችል ተገቢ መረጃ ለመስጠት፣ • የታለሙ ግቦች የማይሳኩበት ሁኔታ ከመፈጠሩ በፊት የቅድመ ማስጠንቀቂያ ሥርዐት ሆኖ እንዲያገለግል ለማድረግ፣
  • 7.
    ማንዋሉ የተዘጋጀው ለማንነው? ይህ መፅሀፈ እድ በዋነኛነት የኦ-ክፍል መምህራንን ውጤታማነት ለማጠናከር በማማከር እና በሱፐርቪዥን ስራ ላይ ለሚመደቡ  የቅድመ አንደኛ/ኦ-ክፍል/ መምህራንናአመቻቾች፣  የትምህርት ቤት ር/መምህር እና  የጉድኝት ማዕከል ሱፐርቫይዘር የተዘጋጀ ነው።
  • 8.
    የመጽሀፈ ዕዱ አስፈላጊነት የቅድመ መደበኛ ትምህርት የህጻናት ሁለንተናዊ እድገት የሚጎለብትበት እና ለመጀመሪያ ደረጃ ትምህርት መሰረት የሚጣልበት መሆኑን ጥናቶችና ሀገር አቀፍ እና ዓለም ዓቀፍ ተሞክሮዎች በግልጽ ያመላክታሉ።
  • 9.
    የመጽሀፈ ዕዱ አጠቃቀም የኦ-ክፍልትምህርት መርሀ-ግብር በተዘጋጀው ስርዐተ ትምህርት እና በመምህሩ መምሪያ መሰረት እየተከናወነ መሆኑን ለማረጋገጥ ያስችላል፡፡ በዚህ ሰነድ ውስጥ የተቀመጡ ጭብጦችን አንብቦ በመረዳት፤ የመረጃ መሰብሰቢያ መሳሪያዎችንና ቼክሊስቶችን ከጊዜውና ከአካባቢው ሁኔታ ጋር አጣጥሞ በማሻሻል ሁልጊዜ ሳይቆራረጥ ለመጠቀም፣
  • 10.
    … የቀጠለ የመጽሀፈ ዕዱአጠቃቀም  መምህራንን ለማማከር እና ድጋፍና ክትትል ለማድረግ፣፣  የኦ-ክፍል መርሀ-ግብር አተገባበርን የተመለከተ ዓይነታዊና መጠናዊ መረጃዎችን መሰብሰብና የተሰበሰበውን መረጃ ለመተንተን፣  የልምድ ልውውጦችን ለማጠናከር፣  ግብረ መልስ ለመስጠትና ሪፖርት ለማድረግ ጥቅም ላይ ይውላል፡፡
  • 11.
    የሱፐርቪዥን ጠቀሜታ • ለውሳኔአሰጣጥ ለዕቅድ ዝግጅትና አዳዲስ የማስተማር ስልት ለመንደፍ፣ • የቅድመ አንደኛ/ኦ-ክፍል/ መምህራን በሚያስተምሩት ትምህርት እና በሚተገብሩት የማስተማር ስነ ዘዴዎች ላይ ያላቸውን በራስ የመተማመን ሁኔታ ለማጎልበት፣ • የኦ-ክፍል መምህራን የትምህርት ዕቅድ ዝግጅት ክህሎትን ለማሻሻል እና አዳዲስ የማስተማር ስልቶችን በመንደፍ ተግባራዊ ለማድረግ፣ • በመማር ማስተማር ሂደት ህጻናት ይበልጥ ተጠቃሚ የሚሆኑበትን መንገድ ለመቀየስ፣
  • 12.
    የቀጠለ… የሱፐርቪዥን ጠቀሜታ •የኦ ክፍል የመማር ማስተማሩን ሂደት ተግባር ተኮር እንዲሆንና የአመራሩን ተሳትፎ ለማጎልበት፣ • ሙያዊ በሆነ መንገድ ከኦ-ክፍል መምህራን ጋር አብሮ ለመስራት ትምህርታዊ በሆኑ ጉዳዮችም ምክርና ድጋፍ ለመስጠት እና • ጥራት ያለው ትምህርት ለመስጠት፣ ስልታዊ የሆነ ክትትል ለማድረግ፣ መምህሩን ለመደገፍ እና የመሳሰሉትን ተግባራት ለማከናወን ይጠቅማል፡፡
  • 13.
    የአማካሪ መምህር/ ሱፐርቫይዘርዋና ዋና ተግባር እና ሀላፊነት  የመማር ግቦችን መለየት እና መሻሻሎችን መደገፍ፣  ትኩረት ሰጥቶ ማድመጥ፣  የመምህራንን ግንዛቤ ለማሳደግ የመማር ማስተማር ሂደትን የመመልከት፣ ግልጽ ውይይትን የማድረግ እና ምርጥ አሰራሮችን የመለየት ተግባራትን ማከናወን፣
  • 14.
    … የቀጠለ የአማካሪ መምህር/ሱፐርቫይዘር ዋና ዋና ተግባር እና ሀላፊነት የርስ በርስ መማማሪያ መድረኮችን ማመቻቸት፤ ለአብነት ከአቻ መምህራን ጋር፣ በሌሎች ትምህርት ቤቶች ከሚያስተምሩ ሞዴል መምህራን ተሞክሮችን እንዲቀስሙ እና ሌሎች መሰል ተግባራትን እንዲያከናውኑ ሁኔታዎችን ማመቻቸት፣ እንደአስፈላጊነቱ ለመምህራን ድጋፍ እና ግብረ-መልሶችን መስጠት፣
  • 15.
    … የቀጠለ የአማካሪ መምህር/… ሱፐርቫይዘር ዋና ዋና ተግባር እና ሀላፊነት የድርጊት መርሀ ግብሮችን መከለስ እና ወቅታዊ ማድረግ፣ መምህር/ቷ የምታከናውነውን ተግባራት መከታተል/መፈተሽ፣ ማበረታታት እና እውቅና መስጠት፣ የማጠቃለያ ሪፖርት ማዘጋጀት።
  • 16.
    የሱፐርቫይዘር ተግባራት u*-¡õM ƒUI`ƒ²<]Á የሚታዩ ¾›Å[Í˃“ ¾›S^` ‹Óa‹” uSK¾ƒ SõƒH@ Ãc×M' u*-¡õM ƒUI`ƒ ²<]Á ¾T>¨Ö< Å”w“ SS]Á­ ‹ uƒ¡¡M በY^ Là SªL†¨<” “ እ e  ” ታ Ç`Æ SÖul” ßታ}LM' K*-¡õM ¾T>ÁeðMÑ< ¾e`›} ƒUI`ƒ Sd]Á­ ዎ‹“ ¾ƒUI`ƒ ldlf‹ ›p`xƒ“ ›ÖnkU' ¾SUI^”” ÉMÉM“ Y^ Ý“ u}Ñu=¨< Å[Í Là SJ’<” ßታ}LM'
  • 17.
    … የቀጠለ የሱፐርቫይዘር ተግባራት ¾ƒUI`ƒ°pÉ ›²ÑÍ˃“ ›ðíìU uT>SKŸƒ S<Á© ÉÒõ ÁÅርÒM }Óv^©’~”U ßታ}LM' SUI^” እ`e u`d†¨< እ”Ç=TT“  ” እ Ç=[ÇÆ U‡ G<’@ታ­ ‹” ይፈጥራል' M¿ õLÔƒ ÁL†¨<” }T]­ ዎ‹ uT¨p }Ñu=¨<” ›ÑMÓKAƒ ›”Ç=ÁÑ–< TÉ[Ó' u¡õM ¾T>cÖ¨<” ƒUI`ƒ uS`Í Sd]Á­ ‹ እ”Ç=ታÑ´ ÉÒõ“ ¡ƒƒM ÁÅ`ÒM፣
  • 18.
    … የቀጠለ የሱፐርቫይዘር ተግባራት ¾ST` Te}T” H>Ń uThhM }ðLÑ>¨< ¨<Ö? ƒ ” እ Ç=ј u¡õM ¨<eØ“ Ÿ¡õM ¨<ß uSÑ–ƒ ¡ƒƒM“ ÉÒõ ÁÅ`ÒM' ›pS<” ያጎለብታል፣  SUI^” ¾Y^ c¯ † ታ ¨<” KƒUI`~ Y^ እንÇ=Á¨<K< ÉÒõ“ ¡ƒƒM ÁÅ`ÒM፣  ›ÇÇ=e ¾Te}T` ²È­ ‹” Áe}ª¨<nM' ÁeóóM'
  • 19.
    … የቀጠለ የሱፐርቫይዘር ተግባራት ከኦ-ክፍል ትምህርት ጋር የተያያዙ የተግባር ምርምር እንዲካሄድ ማድረግና የተከናወኑ የተግባር ምርምሮችን ግኝት ማስተዋወቅ' ተግባራዊነታቸውንም ይከታተላል፣  ¾*-¡õM ƒUI`ƒ” KTÖ“Ÿ` u¨LЋ/ Iw[}cu< “ እ ƒUI`ƒ ቤƒ SGŸM ÁK¨<” Ó”–<’ƒ ¾T>ÁÖ“¡ eM„‹” uSk¾e e^ Là Á¨<Lል፡፡
  • 20.
    … የቀጠለ የሱፐርቫይዘር ተግባራት ¾}Ÿታታà U²“ }Óv^©’ƒ” ይŸታ}ላM&  የኦ ክፍል ¾ƒUI`ƒ ió”'Ø^ƒ“ wnƒ KTdÅÓ ¾}Å[Ѩ<” Ø[ƒ“ }Óv^©’ƒ ይገመግማል፣  በተሠሩ ተግባራት ለሚመለከተው አካል ወቅታዊ ምላሽና ሪፖርት ይሰጣል፡፡
  • 21.
    የተግባር ስራ አማካሪ መምህር/ሱፐርቫይዘሩ ማድረግ ያለበት እና ማድረግ የሌለበት ተግባራትን ግለፁ፤
  • 22.
    አማካሪ መምህር/ሱፐርቫይዘሩ ማድረግያለባቸው መምህራንን ትምህርት ቤት በመሄድ ማግኘት፣ ተባብሮ መስራትን ማበረታታት፣ የመምህሩን የጽብረቃ አቅም ማሻሻል፣ ገንቢ የሆነ ግብረ መልስ መስጠት፣ አርአያ ሆኖ መገኘት፣ መልካም ተሞክሮን ማካፈል፤
  • 23.
    አማካሪ መምህር/ ሱፐርቫይዘሩማድረግ የሌለባቸው መምህራንን ተክቶ በክፍል ውስጥ ማስተማር፣ መምህሩን መገምገም፣ መምህሩን መፈረጅ፣ አዋቂ ነኝ ብሎ ማሰብ፣ መቆጣጠር፣ ስህተት ፈላጊ መሆን፤
  • 24.
     አንድ አማካሪየማማከርና የማስተባበር ሚና ሊኖረው ይገባል፡፡  በአማካሪና በመምህራን መካከል የሚካሄድ ውይይት መምህራን በአማካሪው ሙያዊና የሞራል ድጋፍ አማካይነት መሻሻላቸውን በንቃት የሚከታተሉበት ጊዜ ነው፡፡  የመምህራን ውጤታማነት የአማካሪውም ውጤታማነት መሆኑን ማስታወስ ይገባል፡፡
  • 25.
    የክፍል ውስጥ ምልከታጊዜያት  አማካሪዎች እያንዳንዱን የኦ-ክፍል/ቅድመ አንደኛ መምህር ቢያንስ በወር ሁለት ጊዜ በአካል በመገኘት ሙሉ ቀን በትምህርት ቤት ውስጥ ቆይታ በማድረግ ድጋፍ የመስጠት ሀላፊነት አለባቸው፡፡  እንደዚሁም ተጨማሪ ድጋፍ ለሚያስፈልጋቸው መምህራን በቋሚነት መደበኛ እቅድ በማዘጋጀት በወር ውስጥ ሶስትና አራት ጊዜ ተጨማሪ ድጋፍ ማድረግ ያስፈልጋል።
  • 26.
    የክፍል ውስጥ ምልከታጊዜያት … የቀጠለ  አማካሪዎች የክፍል ምልከታ እቅዳቸውን እና ምልከታውን የሚያከናውኑበትን የጊዜ ሰሌዳ ለመምህሩና ለትምህርት ቤቱ ርዕሰ መምህር አስቀድመው ማሳወቅ ይጠበቅባቸዋል፡፡  ያልታቀደና ያልተጠበቀ የክፍል ውስጥ ምልከታ ማድረግ በአማካሪውና በመምህሩ መካከል ያለውን ግንኙነታቸውን የሚያሻክር ስለሆነ አይመከርም፣  የክፍል ውስጥ ምልከታ ማድረጊያ መሳሪያዎችን ስራ ላይ ማዋል ይጠበቅበታል፡፡
  • 27.
    የተግባር ስራ  ማማከር/Coaching ምን ማለት ነው?
  • 28.
    ማማከር/ Coaching ምንማለት ነው? ማማከር/Coaching ሰፊ ጽንሰ ሀሳብ ሲሆን ለማሳካት ከታቀዱ ተግባራት አኳያ ሊብራራ ወይም ሊ ገለጽ ይችላል። ለአብነት Downey (2003) የማማከር ተግባር በዋነኛነት የአንድን ግለሰብ ወይም ቡድን መማር ፣ እድገት እና አፈጻጸምን ለማሻሻል የሚያስችሉ ሁኔታዎችን የማመቻቸት ጥበብ እንደሆነ ያብራራል። በተመሳሳይ የማማከር ተግባር አንድ ግለሰብ ያለውን አቅም በተሻለ በመጠቀም እንደቡድን የሚጠበቅበትን ተግባር በተሻለ የሚፈጽምበትን አቅም በማጎልበት ላይ ያነጣጠረ ነው በማለት IOD (2013) ገልፆታል።
  • 29.
    ውጤታማ የማማከር ተግባራት አርአያነትያለው የመማር ማስተማር አቀራረብ፣ የክፍል ውስጥ ምልከታ ማካሄድ፣ ከክፍል ውስጥ ምልከታ በኋላ መምህሩ ሀሳቡን እንዲገልጽ በማድረግ ገንቢ የሆነ ግብረ መልስ መስጠት፣
  • 30.
    ውጤታማ የማማከር ተግባራት የተማሪዎችን ውጤት በጋራ መተንተን፣  መምህራን ዝርዝር የእለቱን የትምህርት ግቦች/ዓላማ እንዲያስቀምጡና የድርጊት መርሀ-ግብር እንዲያዘጋጁ የማበረታታት እና  በተከታታይ የክፍል ምልከታ ወቅት የእለቱን ግቦችና የድርጊት መርሀ-ግብሮችን አፈጻጸማቸውን መከታተል ናቸው።
  • 31.
    የተግባር ስራ የክፍል ምልከታ/ማማከር ዑደት እነማን ናቸው?
  • 32.
    የክፍል ምልከታ/ማማከር ዑደት ለኦ-ክፍልመምህር ወይም መምህርት የሚደረግ የክፍል ምልከታ ወይም የማማከር/Coaching ተግባር በዑደታዊ ሂደት ላይ የተመሰረተ እና ቀጣይነት ያለው በዋናነት በክፍል ውስጥ እና ከክፍል ውጭ በሚከናወኑ የትምህርት እና ትምህርታዊ ጨዋታዎች ላይ የሚያጠነጥን የመሻሻል ተግባር ነው።
  • 33.
    የማማከር /Coaching/ ተግባርሶስት ዋና ዋና ክፍሎች አሉት። ቅድመ ክፍል ምልከታ፣ የክፍል ውስጥ ምልከታ፣ ድህረ ክፍል ምልከታ እና የግብረ-መልስ አቀራረብ እና በቀጣይ በጋራ ስምምነት የሚከናወኑ ተግባራት ናቸው። የክፍል ውስጥ ምልከታ/ማማከር ዋና ዋና ክፍሎች
  • 34.
    የቅድመ ምልከታ ውይይትማድረግ የክፍል ውስጥ ምልከታ መቼ እንደሚካሄድ በጋራ መስማማት ቅድመ ክፍል ምልከታ (ዋና ዋና የትኩረት ጉዳዮች)
  • 35.
     የክፍል ውስጥምልከታ ለማድረግ ወደ መማሪያ ክፍል የሚመጣበትን ጊዜና ሰዓት ለመምህሩ ማሳወቅ፣  የክፍል ምልከታ ቅጽ፣ ማስታወሻ ደብተር እና ሌሎች አስፈላጊ ቁሶችን መያዝ፣  ቢያንስ ከ10 ደቂቃ በፊት ምልከታ በሚያደርግበት ቦታ መገኘት እና ሰአቱን ጠብቆ መምህሩን ፈቃድ ጠይቆ ወደ ክፍል መግባት የክፍል ውስጥ ምልከታ ለማድረግ የሚደረጉ ቅድመ ዝግጅቶች
  • 36.
    1. አጠቃላይ መረጃ፡- አማካሪውስለ ትምህርት ቤቱ፣ ስለ መምህሩ፣ ምልከታው ስለሚካሄድበት ቀንና ሌሎች ዝርዝር አጠቃላይ መረጃዎችን የሚይዝበት ገፅ ነው፡፡ የክፍል ውስጥ ምልከታ (ዋና ዋና የትኩረት ጉዳዮች)
  • 37.
    2. የትምህርት እቅድእና ይዘት  የትምህርት ዕቅድና ይዘትን የሚመለከተው ቅፅ የሚሞላው አማካሪው ክፍል ውስጥ ከገባ በኋላ መምህሩ የሚያስተምረው ትምህርት በዕቅዱ መሰረት መሆኑን በማረጋገጥ ነው፡፡ የክፍል ውስጥ ምልከታ (ዋና ዋና የትኩረት ጉዳዮች)
  • 38.
    የዚህ ክፍል ትኩረትበክፍል ውስጥ በሚከናወኑ የመማር-ማስተማር ሂደት ማለትም በመምህር እና ተማሪ ተግባራት፣ በመማር ማስተማር ስነዘዴዎች፣ በተማሪ የመማር ግምገማ እና ምዘና ላይ ነው። 3. የመማር እና ማስተማር ስነዘዴዎች
  • 39.
    በክፍል ምልከታ ወቅት አማካሪመምህሩ/ሱፐርይዘሩ በቅፁ ውስጥ የተዘረዘሩትን ተግባራት አፈፃፀም በሚገባ ከተገበረ “ ” አዎ ተግባሩ በግማሽ ተፈጽሞ ከሆነ “ “ በከፊል እንዲሁም ተግባራዊ ካልሆነ “ ” የለም በማለት “ በተግባሮቹ ፈት ለፊት ባለው ቦታ ላይ የ √” ምልክት ማድረግ ይኖርበታል፡፡ … የቀጠለ የመማር እና ማስተማር ስነዘዴዎች
  • 40.
    ተግባር ስራ 1. የኦ-ክፍልትምህርት ላይ ተፅዕኖ የሚያሳድሩ እና ከመማር ማስተማር ጋር የተያያዙ የክፍል እና ከክፍል ውጭ ጉዳዮች ዘርዝሩ፣ 2. ለተለዩት የክፍል እና ከክፍል ውጭ ጉዳዮች/ ችግሮች የመፍትሄ ሀሳቦችን አቅርቡ፣ የመማር ማስተማር አካባቢ
  • 41.
     የመማሪያ ክፍልውስጥ ሁኔታ፣  የትምህርት መርጃ መሳሪያዎች እና የመማር ጥጎች አደረጃጀት እና አጠቃቀም፣  የመማር ጥጎቹ ከሚከናወነው የትምህርት ይዘት ጋር ትስስር ያላቸው መሆኑን ማረጋገጥ ያስፈልጋል።  አፈፃጸሙ ላይ የተማሪዎች ብዛት እና በትምህርት መርጃ መሳሪያዎች እጥረት ጫና ያሳድሩበታል፡፡ 4. የመማር ማስተማር አካባቢ የትኩረት ጉዳዮች
  • 42.
     ይህ ክፍልየምልከታ የመጨረሻው አካል ነው፡፡  በክፍል መምህሩ እና በአማካሪ መምህሩ/ ሱፐርይዘሩ መካከል የሚደረገው ውይይት በመሀከላቸው መልካም ግንኙነት ለመፍጠር ጥሩ አጋጣሚ ይፈጥራል፡፡  ወሳኝ በሆኑ የትኩረት ነጥቦች እና በተለዩ ሀሳቦች ላይ ውይይት ያደርጋሉ፡፡ ድህረ ክፍል ምልከታ
  • 43.
    ዋና ዋና የትኩረትጉዳዮች በማስተማር ሂደት ላይ ያጋጠሙ ተግዳሮቶችን፣ የታዩ መሻሻሎችን እና ጠንካራ ጎኖችን በጋራ የመለየት እና የመፍትሄ አቅጣጫዎችን ማስቀመጥ፣ … የቀጠለ ድህረ ክፍል ምልከታ
  • 44.
    ዋና ዋና የትኩረትጉዳዮች  የክፍል ምልከታው ለሁለተኛ እና በተከታታይ ጊዜ የሚካሄድ ከሆነ ሁለቱም በጋራ ከባለፈው የምልከታ ጊዜ ትኩረት ያደረጉባቸውን ርእሰ ጉዳዮች እና የተሰጡ ግብረ መልሶችን እንደገና መልሶ በማየት ሊሻሻሉ በሚችሉበት ጉዳይ ላይ ውይይት ማድረግ ይኖርባቸዋል፡፡ … የቀጠለ ድህረ ክፍል ምልከታ
  • 45.
    አማካሪው መምህር/ሱፐርቫይዘሩ መሻሻልበሚገባቸው ነጥቦች ላይ ግብረ መልስ ሲሰጥ መምህሩ እንዲያሻሻል የቀረቡለትን ጉዳዮች ለማሻሻል ግብ ያስቀምጣል፡፡ በመጨረሻም በክፍል ምልከታ ቅጹ ላይ ሁለቱም ከፈረሙ በኋላ አማካሪው መምህር/ ሱፐርቫይዘሩ የራሱን ቀሪ ቅጂ በማስቀመጥ በቀጣዩ የምልከታ ወይም የጉብኝት ጊዜ ይጠቀምበታል፡፡ … የቀጠለ ድህረ ክፍል ምልከታ
  • 46.
    ለግቡ የቅድሚያ ትኩረትጉዳዮችን በተለይ ከሶስቱ ዋና ዋና የቅድሚያ ተግባራት ውስጥ ማለትም (የትምህርት ዕቅድ እና ይዘት፣ የማስተማር ስነ ዘዴ እና የመማሪያ አከባቢ) ለይቶ ማስቀመጥ፣ በትኩረት ነጥቡም ለይ መምህሩ ውጤታማነቱን እንዲለይ በማድረግ ለውጤቱም ማስረጃ እንዲይዝ መወያየት … የቀጠለ ግብ መለየት እና ማስቀመጥ
  • 47.
    በትኩረት ጉዳዩም ላይመምህሩ የት ማድረስ እንዳለበት መወያየት እና መምህሩ ሊያሳካ የሚፈልገው ግብ እና የአፈጻጸም ደረጃ ምክንያታዊ በሆነ ውሳኔ እና በዕቅድ ላይ የሚያደርጉትን ለውጦች እንዲሁም ያስመዘገበውን ውጤት ፅፎ መያዝን ይጨምራል፡፡ … የቀጠለ ግብ መለየት እና ማስቀመጥ
  • 48.
    ውስኑነት:- ውጤታማ ግብረ መልስመሰጠት ያለበት በጥቅል ወይም አጠቃላይ በሆነ መልኩ ለአብነት “ትምህርቱን በጥሩ ሁኔታ አቅርበሀል” በሚል ሳይሆን በህጻናቱ የመማር ወይም የባህርይ ለውጥ ማምጣት ወይም ውጤት ላይ ያተኮረ ለአብነት በትንንሽ ቡድኖች እየተማሩ ካሉት ህጻናት መሀከል ምን ያህሉ በንቃት እንደሚሳተፉ፣ እርስ በርስ እንደሚደማመጡ፣ ጥያቄዎችን እንዴት በተራ በተራ እጃቸውን አውጥተው ምላሽ እንደሚሰጡ ወዘተ. መሆን ይኖርበታል። ውጤታማ የግብረመልስ ባህርያት እና አቀራረብ
  • 49.
    አዎንታዊነት ለመምህራን የሚሰጡ ግብረመልሶች ግልጽነት ያላቸው ፣ አበረታች እና ለቀጣይ ስራ የሚያነሳሱ ሊሆኑ ይገባል። ትክክለኛነት ለመምህራን የሚሰጡ ግብረ መልሶች ትክክለኛ እና መሻሻል ባለባቸው የመማር ማስተማር ርዕሰ ጉዳዮች ላይ ያተኮረ መሆን አለበት። … የቀጠለ
  • 50.
    ወቅታዊነት በወቅቱ እና በሰዓቱበተለይም የክፍል ምልከታ ከተደረገ በኋላ የሚሰጡ ግብረ ምልሶች ያላቸው ጠቀሜታ ከፍተኛ ነው። በመሆኑም አማካሪው መምህር ወይም ሱፐርቫይዘሩ የተለያዩ ስልቶችን በመጠቀም ግብረ መልሶችን በአፋጣኝ መስጠት ይኖርበታል። … የቀጠለ
  • 51.
    በሶስቱ የኮቺንግ ዑደት(ቅድመ ክፍል ምልከታ፣ የክፍል ውስጥ ምልከታ፣ የድህረ ክፍል ምልከታ እና ግብረ መልስ) ወቅት የሚከናወኑ ዋና ዋና ተግባራትን ዘርዝሩ፤
  • 52.
    The school grantallocated to O-Class should be used in accordance with the following criteria 1. Half ( 60%) of the school grant has be used to purchase class room instructional materials , in door playing materials or games, out-door playing materials,( paper variety of sizes, wall paper, light and heavy cards of various colors, small chalk boards, coloring pencils, ropes, footballs, and the like. 2. 10% of the school grant has to be used to purchase plastic carpets or mats if the classroom floor is mud or soil. Otherwise, it has to be used for purchasing the materials mentioned in number one. 3. 30-40 % to be used for the identified critical needs of the O-Class.
  • 53.