የትምህርት ስብራት ለመጠገን እኔም ድርሻ አለኝ!!
ከቅድመ-አንደኛ እስከ መካከለኛ ደረጃ ት/ቤቶች የመማሪያ
ማስተማሪያ መጽሐፍት አቅርቦት በተመለከተ ከባለድርሻ
አካላት ጋር ለመወያየት የተዘጋጀ የንቅናቄ ሰነድ
መጋቢት 2016
ወላይታ ሶዶ
ጥራት ያለው ትምህርት
ለሁሉም
ማውጫ
መግቢያ
የትምህርት ስብራት ምንነት፣ አይነቶች፣ ባህርያት፣
መንስኤዎችና አሉታዊ ተፅዕኖዎች
የትምህርት ውጤት የሚወስኑ ሁኔታዎች
ሁለንተናዊ ዕይታ
የመማሪያ መፅሀፍት አቅርቦትና የት/ት
ጥራት
ቀጣይ አቅጣጫ
የሰነዱ
ክፍሎች
መግቢያ
የመማሪያ
ማስተማሪያ
መጻህፍት አቅርቦት
በተመለከተ የተደረጉ
ጥረቶች
የመማሪያ
ማስተማሪያ መጽሐፍ
ማሳተም አንገብጋቢ
ምክንያቶች
የመጽሐፍት አለመኖር
በመማር ማስተማር ሥራ
ላይ ያለው አሉታዊ
ተጽዕኖ
በየደረጃው ከመጽሐፍት
ህትመት፣ አቅርቦት እና
አስተዳደር ጋር የተያያዙ
ችግሮች
የውይይቱ ዋናና ዝርዝር
ዓላማዎች
የሚጠበቁ ውጤቶች
የመጽሐፍት ፍላጎት ልየታ
• የመማሪያ ማስተማሪያ
መጽሐፍት አቅርቦት
ለማሻሻል የተነደፉ
ስትራቴጂዎችና የድርጊት
መርሃ-ግብር
መግቢያ
-
• ለሀገር ሁለንተናዊ ዕድገት ዕውቀት፣ ክህሎትና
መልካም ማህበራዊ ተግባቦት ያለው የሰው ኃይል
መኖር መሰረታዊ ጉዳይ ነው፡፡
-
• የትምህርት ተደራሽነትን ለማስፈን ተቋማትን
የመገንባት ሥራ በስፋት ቢከናወንም ጥራት ያለው
ትምህርት ከመስጠት አንጻር ግን ውስንነቶች ጎልተው
ታይተዋል።
-
• አጠቃላይ ደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የትምህርት ገጽታ
ስንመለከት 350270 የቅድመ 1ኛ፣ 1236126 1ኛ ደረጃ (1-6)፣
267986 መካከለኛ ደረጃ (7-8) እና 218774 የሁለተኛ ደረጃ
(9-12) በድምሩ 19,14237 ተማሪዎች ትምህርታቸውን
እየተከታተሉ ይገኛሉ፡፡
-
• የመማሪያ ማስተማሪያ መጽሐፍት እጥረት መኖሩ
በአዲሱ ስርዓተ ትምህርት አተገባበር ብሎም
በተማሪዎች ትምህርት አቀባበልና ውጤት ላይ
ችግር ሆኖ ቀጥሏል፡፡
-
• ይህንን የመማሪያ ማስተማሪያ መጻህፍት
አቅርቦት ለማሻሻል የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል
መንግስት በርካታ ጥረቶችን ሲያደርግ ቆይቷል፡፡
የመማሪያ ማስተማሪያ መጻህፍት አቅርቦት
ለማሻሻል የተደረገ ጥረቶች
በፌዴራል ትምህርት ሚኒስቴር ተዘጋጅተው የታተሙ 420,568 መጻህፍት
ለ9ኛ፣ 554,302 መጻህፍት ለ10ኛ፣ 144,572 ለ11ኛ እና 111,861
በአጠቃላይ 1,231,303 የመማሪያ ማስተማሪያ መጻህፍት ለት/ቤቶች
መሰራጨታቸውና ለተማሪዎች እንዲደርሳቸው መደረጉ
በአንዳንድ መዋቅሮች የተለያዩ መያዶችን
በማስተባበር መፅሀፍትን ፎቶ ኮፒ ለማቅረብ የተደረጉ
ጥረቶች መኖራቸው
በአዲሱ ሥርዓተ ትምህርት መነሻ የተዘጋጁ የመማሪያ
ማስተማሪያ መጽሐፍት በሶፍት ኮፒ ለመምህራንና ለተማሪዎች
ለማድረስ መሞከሩ
በአዲሱ ሥርዓተ ትምህርት መነሻ የተዘጋጁ መጽሐፍት በአቀራረብም ሆነ
በይዘት የተለዩ ስለሆኑ ከቅድመ አንደኛ እስከ ሁለተኛ ደረጃ ድረስ
ለሚያስተምሩ መምህራን የመጽሐፍ ትውውቅ ስልጠና መሠጠቱ
ከቅድመ አንደኛ እስከ መካከለኛ የክፍል ደረጃ ለሚገኙ
ተማሪዎች በአማርኛ፣ በአፍ መፍቻ እና በእንግሊዝኛ kንk
የተዘጋጁ መጽሐፍት በተመረጡ ት/ቤቶች የሙከራ ትግበራ
እንዲደረግና በሙከራ ትግበራ ሂደት የተገኙ ግብአቶች ተካትተው
ያለቀለት መጽሐፍ ለመማር ማስተማር ሥራ እንዲውል መደረጉ
በቀድሞ ደቡብ ክልል ከአንደኛ እስከ ስምንተኛ ክፍል ድረስ
የተዘጋጁ የመማሪያና ማስተማሪያ መጽሐፍት በተለያዩ
መንግስታዊ ባልሆኑ ድርጅቶች ድጋፍ እንዲታተሙና 1 ለ 4
ጥምርታ ለተማሪዎች እንዲደርሳቸው መደረጉ
የትምህርት ጥራትን ለማረጋገጥ የመማሪያ ማስተማሪያ
መጻሕፍት በጥራት እንዲዘጋጁ ማድረግ፣ ዘመናዊ ቴክኖሎጂን
ተጠቅሞ በጥራት ማሳተምና ፍተሐዊ ስረጭት ማካሔድ
አስፈላጊ ነው፡፡
በፌዴራል መንግስት ድጋፍና በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል እንዲሁም
መንግስታዊ ያልሆኑ ድርጅቶች በጋራ ባደረጉት ርብርብ የመማሪያ
ማስተማሪያ መጽሐፍ ለማሳተም ጥረት የተደረገ ቢሆንም
የተማሪዎችን የውጤት ስብራት በሚያክም ሁኔታ መጽሐፍትን
ተደራሽ እያደረግን አይደለም፡፡
የተማሪዎች የውጤት ስብራትና የመጽሐፍ አቅርቦት
የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ትምህርት ቢሮ የ2015 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል አጠቃላይ(መደበኛ፣የማታ፣የግል እና የርቀት) የተማሪዎች
ዉጤት ትንተና
ተ/ቁ የዞም ስም ተፈጥሮ ሳይንስ
የተፈተኑ
ተፈጥሮ ሳይንስ
50% እና በላይ
ያስመዘገቡ
ማህራዊ ሳይስን
የተፈተኑ
ማህራዊ ሳይስን
50% እና በላይ
ያስመዘገቡ
ጠቅላላ
የተፈተኑ
ጠቅላ
ያለፉ
አፈጻጸም
በ%
1 ደቡብ ኦሞ 1416 54 3724 34 5140 88 1.71
3 ወላይታ 12787 311 13064 40 25851 351 1.36
4 ጋሞ 5380 242 9796 87 15176 329 2.17
5 ጌድኦ 2267 96 9698 77 11965 173 1.45
6 ኮንሶ 412 44 1354 14 1766 58 3.28
7 ጎፋ 2128 39 6085 15 8213 54 0.66
8 አሌ 86 3 337 2 423 5 1.18
9 ደራሼ 340 11 1142 7 1482 18 1.21
10 ባስከቶ 331 3 1043 0 1374 3 0.22
11 አማሮ 529 41 2367 21 2896 62 2.14
12 ቡርጂ 296 23 668 2 964 25 2.59
ጠቅላላ ድምር 25972 867 49278 299 75250 1166 1.55
በመሆኑም በሁሉም ዞኖች ለተማሪዎች ውጤት ስብራትና ለትምህርት
ጥራት መጉደል አንዱ ችግር የመማሪያ ማስተማሪያ መጽሐፍ እጥረት
ሲሆን ችግሩን ለማቃለል ይቻል ዘንድ ክልላዊ ዕቅድ ማዘጋጀት አስፈላጊ
በመሆኑ ይህ የንቅናቄ ሰነድ ተዘጋጅቷል፡፡
የመማሪያ ማስተማሪያ መጽሐፍ ማሳተም አንገብጋቢ ምክንያቶች
መጽሐፍ ለትምህርት
አስፈላጊ ግብአት
በመሆኑ
መምህራን እና ተማሪዎች ከመማሪያ
እና ማስተማሪያ መጽሐፍት ጋር
ያላቸው ቁርኝት የጠበቀ በመሆኑ፣
ከ90 በመቶ በላይ
ተማሪዎች ለፈተና
ዝግጅት፣ ለንባብ፣ የቤት
እና ክፍል ስራ የሚሰሩት
የመማርያ መፅሀፍት
ስለሚጠቀሙ፣
በኢትዮጵያ 90 በመቶ መምህራን እና ተማሪዎች
የመማሪያና ማስተማሪያ መጽሐፍት ተጠቅመው የመማር
ማስተማር ስራ ስለሚከናወን፣
የመማርያ መጽሐፍቶች ባላቸው
ምቹ፣ ወጥ እና ቀጣይነት
ያለው ዝግጅት እንዲሁም
ስልታዊ አቀራረብ ምክንያት
በተማሪዎች ተፈላጊ
የመጻህፍት አለመኖር በመማር ማስተማር ሥራ ላይ
የሚያሣድረው አሉታዊ ተፅዕኖ
• የህፃናት ትምህርት
ተሳትፎ እና አቀባበል
ይቀንሳል፤
• የመቅረት እና ማቋረጥ
ምጣኔ ይጨምራል፤
• የመምህራን የማስተማር
ፍላጎት እንዲቀንስ እና
ስልቹ እንዲሆኑ ያደርጋል፤
• ሳይንሳዊ እና አሳታፊ
ማስተማር ስነ-ዘዴ
እንዳይተገበር ያደርጋል
በተማሪዎች ውጤት ላይ
ከፍተኛ ችግር
ያስከትላል፡፡
• የመምህራን
የማስተማር ፍላጎት
እንዲቀንስ እና ስልቹ
እንዲሆኑ ያደርጋል፤
በየደረጃው ከመጽሐፍት ህትመት፣ አቅርቦት እና
አስተዳደር ጋር የተያያዙ ችግሮች
መጽሐፍት የማሳተምና የማቅረብ ተግባር የመንግስት ኃላፊነት ብቻ ተደርጎ
መውሰድ
ባለድርሻ አካላት እንዲሁም መላው ህብረተሰብ አስተባብሮ ከመስራት
ይልቅ ጠባቂነት በስፋት የሚስተዋል መሆኑ
የመማሪያና ማስተማሪያ መጽሐፍት የሚቀርብባቸው ሌሎች
አማራጮች የማሰብ፣ የማፈላለግ እና የመጠቀም ችግር መኖሩ
የውይይቱ ዋና ዓላማ
 በየትምህርት ቤቱ የሚታየውን የመማሪያና ማስተማሪያ መጽሐፍት
አቅርቦት ችግር ከሚመለከታቸው የህብረተሰብ ክፍሎችና ባለድርሻ
አካላት ጋር በመወያየት የጋራ የመፍትሄ እርምጃ መውሰድ ነው
ዝርዝር ዓላማዎች
• ከቅድመ-
አንደኛ እስከ
8ኛ ክፍል
መማሪያና
ማስተማሪያ
መጽሐፍት
ማሳተምና
ማቅረብ፤
• ከቅድመ-
አንደኛ አስከ
8ኛ ክፍል
መማሪያና
ማስተማሪያ
መጽሐፍት ፎቶ
ኮፒ
በማስጠረዝ
እና በሶፍት ኮፒ
ማቅረብ፤
• በአዲሱ ስርዓተ-
ትምህርት አተገባበር
የሚስተዋለውን
የመፅሐፍት አቅርቦት
ችግር ለመቅረፍ
የትምህርት ባለድርሻ
አካላትን እና የመላውን
ህብረተሰብ ተሳትፎ
ማሳደግ።
የሚጠበቁ ውጤቶች
 በየደረጃው ሁሉንም ባለድርሻ አካላት ያሳተፈ የንቅናቄ መድረክ ተፈጥሮ
ከቅድመ-አንደኛ እስከ መካከለኛ ደረጃ ት/ቤቶች መማሪያና ማስተማሪያ
መጽሐፍት አቅርቦት ላይ ከስምምነት ተደርሷል፡፡
 ከተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎች፣ መንግስታዊና መንግስታዊ ካልሆኑ ተቋማት
እንዲሁም ከሌሎች ባለድርሻ አካላት በገንዘብና በዓይነት 1,523,686,477
የሚገመት ተሰብስቧል፡፡
 ከቅድመ-አንደኛ እስከ መካከለኛ ደረጃ ት/ቤቶች ለ3,385,970 ተማሪዎች
መማሪያ መጽሐፍት ቀርቦ 1 ለ 4 ጥምርታ ደርሷል እንዲሁም 794,976
ማስተማሪያ መጽሐፍት ቀርቧል።
የመጽሐፍ ፍላጎት ልየታ
የተማሪ ብዛት በየክፍል ደረጃ
ለማሳተም የሚጠይቀው ወቅታዊ የሀብት መጠን
በየአማራጩ
የመምህራን ብዛት በየክፍል ደረጃው እና በትምህርት
አይነት
የሚታተሙ መፅሀፎች ብዛትና ዓይነት
በ2016 በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ከቅድመ-አንደኛ
እስከ መካከለኛ ክፍል የተማሪ መጽሐፍ ፍላጎት
አሪ ዞን
ከቅድመ-አንደኛ እስከ መካከለኛ
ደረጃ ት/ቤቶች የተማሪና
የመምህሩ መጽሃፍ
የተማሪ መጽሐፍ የመ/ሩ መምሪያ
የመጽሐፍ ብዛት 762,947 60,234
በነጭና ጥቁር ቢታተም ብር 228,884,100 18,070,200
በባለቀለም ቢታተም ብር 343,326,150 27,105,300
NB: Black Print (300 birr* No. of books) Color Print (450 birr* No. of books)
 
ጥምርታው ሲጨምር የህትመት ዋጋ ይጨምራል
በነጭና ጥቁር (1 ለ 1=300birr; 1 ለ 2= 350birr; 1 ለ 3=400birr; 1 ለ 4=450birr; 1 ለ 5=500birr)
በከለር (1 ለ 1=450birr; 1 ለ 2=500birr; 1 ለ 3=600birr; 1 ለ 4=720birr; 1 ለ 5=800birr)
ጋርዱላ ዞን
ከቅድመ-አንደኛ እስከ መካከለኛ ደረጃ ት/ቤቶች
የተማሪና የመምህሩ መጽሃፍ
የተማሪ መጽሐፍ የመምህሩ መምሪያ
የመጽሐፍ
ብዛት
250,465 14,976
በነጭና ጥቁር
ቢታተም ብር 75,139,500 4,492,800
በባለቀለም
ቢታተም ብር 112,709,250 6,739,200
ጋሞ ዞን
ከቅድመ-አንደኛ እስከ መካከለኛ ደረጃ
ት/ቤቶች የተማሪና የመምህሩ መጽሃፍ
የተማሪ መጽሐፍ የመ/ሩ መምሪያ
የመጽሐፍ ብዛት
2,992,496 192,192
በነጭና ጥቁር
ቢታተም ብር 897,748,800 57,657,600
በባለቀለም
ቢታተም ብር
1,346,623,200
86,486,400
ጌዲኦ ዞን
ከቅድመ-አንደኛ እስከ መካከለኛ ደረጃ ት/ቤቶች
የተማሪና የመምህሩ መጽሃፍ
የተማሪ መጽሐፍ የመ/ሩ መምሪያ
የመጽሐፍ
ብዛት
1,935,604 92,664
በነጭና ጥቁር
ቢታተም ብር 580,681,200 27,799,200
በባለቀለም
ቢታተም ብር 871,021,800 41,698,800
ጎፋ ዞን
ከቅድመ-አንደኛ እስከ መካከለኛ ደረጃ
ት/ቤቶች የተማሪና የመምህሩ መጽሃፍ
የተማሪ መጽሐፍ የመ/ሩ መምሪያ
የመጽሐፍ ብዛት
1,743,757 98,592
በነጭና ጥቁር
ቢታተም ብር
523,127,100 29,577,600
በባለቀለም
ቢታተም ብር
784,690,650 44,366,400
ኮንሶ ዞን
ከቅድመ-አንደኛ እስከ መካከለኛ ደረጃ
ት/ቤቶች የተማሪና የመምህሩ መጽሃፍ
የተማሪ መጽሐፍ የመምህሩ መምሪያ
የመጽሐፍ ብዛት
580,907 34,320
በነጭና ጥቁር
ቢታተም ብር
174,272,100 10,296,000
በባለቀለም ቢታተም
ብር
261,408,150 15,444,000
ወላይታ ዞን
ከቅድመ-አንደኛ እስከ መካከለኛ ደረጃ ት/ቤቶች
የተማሪና የመምህሩ መጽሃፍ
የተማሪ መጽሐፍ የመምህሩ መምሪያ
የመጽሐፍ
ብዛት
3,875,444 191,568
በነጭና ጥቁር
ቢታተም ብር 1,162,633,200
57,470,400
በባለቀለም
ቢታተም ብር
1,743,949,800 86,205,600
ደቡብ ኦሞ ዞን
ከቅድመ-አንደኛ እስከ መካከለኛ ደረጃ ት/ቤቶች
የተማሪና የመምህሩ መጽሃፍ
የተማሪ መጽሐፍ የመምህሩ መምሪያ
የመጽሐፍ
ብዛት
496,547 52,710
በነጭና
ጥቁር
ቢታተም ብር 148,964,100 15,813,000
በባለቀለም
ቢታተም ብር 223,446,150 23,719,500
ቡርጂ ዞን
ከቅድመ-አንደኛ እስከ መካከለኛ ደረጃ ት/ቤቶች
የተማሪና የመምህሩ መጽሃፍ
የተማሪ መጽሐፍ የመምህሩ መምሪያ
የመጽሐፍ ብዛት
197,705 9,672
በነጭና ጥቁር
ቢታተም ብር 59,311,500 2,901,600
በባለቀለም
ቢታተም ብር 88,967,250 4,352,400
ባስኬቶ ዞን
ከቅድመ-አንደኛ እስከ መካከለኛ ደረጃ ት/ቤቶች
የተማሪና የመምህሩ መጽሃፍ
የተማሪ መጽሐፍ የመምህሩ መምሪያ
የመጽሐፍ
ብዛት
159,745 11,232
በነጭና ጥቁር
ቢታተም ብር 47,923,500 3,369,600
በባለቀለም
ቢታተም ብር 71885250 5054400
ኮሬ ዞን
ከቅድመ-አንደኛ እስከ መካከለኛ ደረጃ
ት/ቤቶች የተማሪና የመምህሩ መጽሃፍ
የተማሪ መጽሐፍ የመምህሩ መምሪያ
የመጽሐፍ ብዛት
417,184 24,024
በነጭና ጥቁር
ቢታተም ብር 125,155,200 7,207,200
በባለቀለም ቢታተም
ብር 187,732,800 10,810,800
አሌ ዞን
ከቅድመ-አንደኛ እስከ መካከለኛ ደረጃ ት/ቤቶች
የተማሪና የመምህሩ መጽሃፍ
የተማሪ መጽሐፍ የመምህሩ መምሪያ
የመጽሐፍ
ብዛት
131,079 12,792
በነጭና ጥቁር
ቢታተም ብር 39,323,700 3,837,600
በባለቀለም
ቢታተም ብር 58,985,550 5,756,400
የተጠቃለለ ክልላዊ ፍላጎት
ከቅድመ-አንደኛ እስከ መካከለኛ ደረጃ
ት/ቤቶች የተማሪና የመምህሩ መጽሃፍ
የተማሪ መጽሐፍ የመምህሩ መምሪያ
የመጽሐፍ ብዛት
13,543,880 794,976
በነጭና ጥቁር
ቢታተም ብር 4,063,163,940 238,492,800
በባለቀለም ቢታተም
ብር 6,094,745,910 357,739,200
የመጽሐፍት አቅርቦት ለማሻሻል የሚተገበሩ
ስትራቴጂዎች
አማራጭ 1
• መግዛት ለሚችሉ ወላጆች ዞኖች መጽሐፍት በተማከለ
መልኩ ታትሞ እንዲቀርብ ማመቻቸት
አማራጭ 2
• የመግዛት አቅም ለሌላቸው፣ ለማስተማሪያ እና ለቤተ-መጽሐፍት
አገልግሎት የሚውሉ መጽሐፈት ግዥ ገንዘብ ከማህበረሰብ፣
ከባለሃብት፣ መንግስታዊና መንግስታዊ ካልሆኑ ድርጅቶች
ማሰባሰብ
አማራጭ 3፡
• ከባለድርሻ አካላት የፎቶ ኮፒ ማሽንና የተጠረዘ ኮፒ
መጽሐፍ ድጋፍ ማሰባሰብ
አማራጭ 4
• ከፍተኛ አቅም ያለው ማተሚያ ማሽን ከለጋሽ
ድርጅቶች እና መንግስታዊ ተቋማት በድጋፍ ማግኘት
ስትራቴጂ አማራጭ 1፡- መግዛት ለሚችሉ ወላጆች ዞኖች መጽሐፍት
በተማከለ መልኩ ታትሞ እንዲቀርብ ማመቻቸት
ዝርዝር ሰልቶች
ለአንድ ተማሪ መጽሐፍ ህትመት የሚፈጀውን ገንዘብ መጠን
ለወላጅ በማሳወቅ አቅማቸውን መለየት፤
ለአንድ ተማሪ የሚያስፈልገውን መጽሐፍት ህትመት ወጭ መሸፈን የማይችሉ
ወላጆች ከሌሎች ተማሪ ወላጆች ጋር ተጣምረው እንዲገዙ እና መጽሐፍት እንዲጋሩ
ማድረግ
ከወላጆች የተሰበሰበው ገንዘብ ሳይባክን በዞን አንድ የተማከለ ባንክ አካውንት
ውስጥ እንዲቀመጥ ማድረግ፤
በመጽሐፍት ፍላጎት እና በተሰበሰበው ገንዘብ ልክ ዞን ከትምህርት ቢሮ ጋር
በመቀናጀት ህጋዊነት በጠበቀ መንገድ ማሳተምና ለተማሪዎች ማሠራጨት።
ስትራቴጂ አማራጭ 2፡- የመግዛት አቅም ለሌላቸው፣ ለማስተማሪያ እና ለቤተ-መጽሐፍት
አገልግሎት የሚውሉ መጽሐፈት ግዥ ገንዘብ ከማህበረሰብ፣ ከባለሃብት፣ መንግስታዊና
መንግስታዊ ካልሆኑ ድርጅቶች ማሰባሰብ
አንድ ግለሰብ ወይም ተቋም ከአንድ ተማሪ
ጀምሮ የቻለውን ተማሪ ቁጥር ስፖንሰር (2400
ብር) እንዲያደርግ ይጠበቃል፤
አንድ ግለሰብ የአንድ ተማሪ መጽሐፍት
ስፖንሰር ማድረግ ባይችልም የአቅሙን ያክል
ማዋጣት ይችላል፤
ዝርዝር ስልቶች
ስትራቴጂ አማራጭ 3፡-ከባለድርሻ አካላት የፎቶ ኮፒ
ማሽንና የተጠረዘ ኮፒ መጽሐፍ ድጋፍ ማሰባሰብ
 ከተለያዩ ባለድርሻ አካላት የፎቶ ኮፒ ማሽንና ቀለም ድጋፍ
ማግኘት
መንግስታዊና መንግስታዊ ካልሆኑ ተቋማት የተጠረዘ ኮፒ
መጽሐፍት በድጋፍ ማግኘት
ዝርዝር ስልቶች
ስትራቴጂ አማራጭ 4፡- ከፍተኛ አቅም ያለው ማተሚያ ማሽን
ከለጋሽ ድርጅቶች እና መንግስታዊ ተቋማት በድጋፍ ማግኘት
ስልት
የመጽሐፍት አቅርቦት ዘላቂነትን ለማረጋገጥ በክልል ደረጃ
ማስተዳደር የሚቻል ጥራቱን የጠበቀ እና ከፍተኛ አቅም ያለው
ማተሚያ ማሽን ከለጋሽ ድርጅቶች ማፈላለግ።
የመጽሐፍ አቅርቦት ለማሻሻል የሚከናወኑ
ተግባራት
የንቅናቄ ሰነድ ማዘጋጀትና የተለያዩ
ማህበረስብ ክፍሎችን እና ባለድርሻ
አካላትን ያሳተፈ የምክክር መድረክ
መፍጠር
በዞን፣ በወረዳና በትምህርት ቤት
ደረጃ የመጽሐፍት ፍላጎት መረጃን
በማጠናከር መጽህፍትን ማሳተም
የመማሪያና ማስተማሪያ መጽሐፍት
በህትመት እና በተጠረዘ ፎቶ ኮፒ
ለማቅረብ እንዲቻል ሀብት ለማሰባሰብ
እና ለተጠቃሚዎች ለማቅረብ
ማስፈጸሚያ ዕቅድና የድርጊት መርሐ-
ግብር ማዘጋጀት፤
የመጻህፍት ሳምንት ይፋ በማድረግ
ሃብት (በገንዘብ እና በዓይነት)
ከተማሪዎች ወላጆች፣ ባለሃብቶች፣
ተወላጆች ፣ ዩኒቨርሲቲዎች፣
ኮሌጆች፣ መንግስታዊ ካልሆኑ
ድርጅቶች፣ ልማት ማህበሮች እና
ሌሎች ባለድርሻ አካላት ማሰባሰብ
ማሰባሰብ
የመጽሐፍ አቅርቦት ለማሻሻል የሚከናወኑ
ተግባራት…
በየደረጃው የሚከናወኑ
ተግባራት በግብረ-ሀይል
እንዲመሩ ማድረግ፣
ተግባሩን መከታተል፣ መደገፍ
መገምገምና ግብረ መልስ
መስጠት፤
መልካም አፈጻጸም ያላቸው
ግለሰቦች፣ መዋቅሮች እና
ተቋማት ማበረታታት፤
ልምዳቸው ወደ ሌሎች
እንዲሰፋፋ ማድረግ።
የተለያዩ የአህዝቦት ስራዎች እንዲሰሩ
ማድረግ፣
የግብረ-ሀይል አደረጃጀት
በክልል ደረጃ
የመንግስት ዋና ተጠሪ -ሰብሳቢ
በምክ/ርዕ/ማዕ/ማህ/ክላ/አስ/ና የትምህርት ቢሮ ኃላፊ -ም/ሰብሳቢ
በወረዳ/ከተማ ደረጃ
የወረዳ አስተዳዳሪ/ካንቲባ
በት/ቤት ደረጃ
የቀበሌ አስተዳዳሪ
በዞን ደረጃ
የዞን ዋና አስተዳዳሪ ሰብሳቢ
የክልል ግብረ-ኃይል አደረጃጀት
የመንግስት ዋና ተጠሪ ሰብሳቢ
የማህበራዊ ክላ/አስተባባሪና የትምህርት ቢሮ ኃላፊ ም/ሰብሳቢ
የመንግስት ም/ዋና ተጠሪ አባል
የትምህርት ቢሮ ም/ኃላፊና የሥር/ትም/ቴክ/ አቅርቦት ዘርፍ ኃላፊ ፀሐፊ
የትምህርት ቢሮ ም/ኃላፊ እና የትምህርት ልማት ዘርፍ ሀላፊ አባል
የትምህርት ቢሮ መማ/ማስ/ምዘና ዘርፍ ኃላፊ አባል
የሴቶችና ሕፃናት ቢሮ ሀላፊ አባል
የወጣቶችና ስፖርት ቢሮ ሀላፊ አባል
ሠራተኛና ማህበራዊ ቢሮ ኃላፊ አባል
የቴክኒክ ሙያ/ት/ሥ/ ቢሮ ሀላፊ አባል
የመንግሥት ኮሙ/ ጉዳዮች ቢሮ ሀላፊ አባል
የክልሉ መምህራን ማህበር ፕሬዝዳንት አባል
የሴቶችና ወጣቶች ማህበርና ሊ
ግ ጽ/ቤት ኃላፊዎች አባል
የድርጊት መርሐ-ግብር
ተ.ቁ የሚከናወኑ ተግባራት የክንውን ጊዜ ፈጻሚ አካላት
1
የማወያያ ሰነድና ማስፈፀሚያ
ዕቅድ ማዘጋጀት
1.1
በክልል ደረጃ ከመጋቢት23-27/2016 ዓ.ም የትምህርት ቢሮ
1.2
በዞን ደረጃ ከመጋቢት 28-ሚያዝ 2/2016ዓ.ም ዞን ትም/መምሪያ
1.3
በወረዳ/ከተማ አስ/ደረጃ ከሚያዝያ 05-06/2016 ዓ/ም የወረዳ/ከተማ
ትም/ጽ/ቤት
1.4
በቀበሌ ደረጃ ሚያዝያ 09/2016 ዓ/ም ትምህርት ጽ/ቤት እና
የወረዳ አመራር
1.5
በትምህርት ቤት ደረጃ ሚያዝያ 13/2016 ዓ/ም ትምህርት ቤቶች
የድርጊት መርሐ-ግብር ( …
የቀጠለ )
2
የምክክር መድረክ
ማካሄድና ሰነዶችን
ማሰራጨት
2.1
በክልል ደረጃ መጋቢት 23/2016 ዓ.ም ርዕሰ-መስተዳደር ጽ/ቤት እና
የትምህርት ቢሮ
2.2
በዞን ደረጃ ሚያዝያ 03-04/2016 ዓ.ም ዞን ትም/መምሪያ
2.3
በወረዳ/በከተማ
አስ/ደረጃ
ሚያዝያ 07-08/2016 ዓ/ም ወረዳ/ከተ/አስ/ጽ/ቤት እና
ትምህርት ጽ/ቤት
2.4
በቀበሌ ደረጃ ሚያዝያ 10-12/2016 ዓ/ም የቀበሌ አስተዳደር
2.5
በትምህርት ቤት ደረጃ ሚያዝያ 14-15/2016 ዓ.ም 1ኛ፣ የመካከለኛ እና የ2ኛ ደረጃ
ትምህርት ቤቶች
የድርጊት መርሐ-ግብር ( …
የቀጠለ )
3 የመጽሐፍት ሳምንት
ንቅናቄ
ሚያዝያ 16-30/2016 ዓ/ም የዞን/ወረዳ/ ከተማ
አስ/ግብረ-ኃይል
4
የተካሄደውን የምክክር
መድረክ እና የመጽሐፍት
ሳምንት ንቅናቄ አፈጻጸም
መገምገም፣
ግንቦት 1/2016 ዓ.ም ጀምሮ በቀበሌ ደረጃ
ግንቦት 3/2016 ዓ/ም በወረዳ/በከተማ
አስተዳደር ደረጃ
ግንቦት 4/2016 ዓ/ም በዞን ደረጃ
ግንቦት 06/2016 ዓ/ም በክልል ደረጃ
የድርጊት መርሐ-ግብር ( …
የቀጠለ )
5 ለህትመት እና ፎቶ ኮፒ የተሰበሰበ
ገንዘብ መጠን እና የዓይነት ድጋፍ
መለየት
ከግንቦት 07-10/2016
ዓ.ም
በየእርከኑ ያለ ግብረ-ኃይል
6 መጽሐፍት ኮፒ ማደረግና ማስጠረዝ
እንዲሁም ማሰራጭት
ከግንቦት 11-20/2016
ዓ/ም
የትምህርት መዋቅር እና
ባለድርሻ አካላት
7 መጽሐፍት ማሳተም ግንቦት 15-ሰኔ 30/2016
ዓ/ም
ትምህርት ቢሮ፣ ዞን/ ወረዳ
ትም/መም/ጽ/ቤት
8 የታተሙ መጽሐፍት ማሠራጨት ከሐምሌ 01-15/2016
ዓ/ም
ትምህርት ቢሮ፣ ዞን/ወረዳ
ትም/መም/ጽ/ቤት
እናመሰግናለን!!

TEXTBOOK PRINTING AND DISTRIBUTION IN SOUTHERN ETHIOIAPPT edited.pptx

  • 1.
    የትምህርት ስብራት ለመጠገንእኔም ድርሻ አለኝ!!
  • 2.
    ከቅድመ-አንደኛ እስከ መካከለኛደረጃ ት/ቤቶች የመማሪያ ማስተማሪያ መጽሐፍት አቅርቦት በተመለከተ ከባለድርሻ አካላት ጋር ለመወያየት የተዘጋጀ የንቅናቄ ሰነድ መጋቢት 2016 ወላይታ ሶዶ ጥራት ያለው ትምህርት ለሁሉም
  • 3.
    ማውጫ መግቢያ የትምህርት ስብራት ምንነት፣አይነቶች፣ ባህርያት፣ መንስኤዎችና አሉታዊ ተፅዕኖዎች የትምህርት ውጤት የሚወስኑ ሁኔታዎች ሁለንተናዊ ዕይታ የመማሪያ መፅሀፍት አቅርቦትና የት/ት ጥራት ቀጣይ አቅጣጫ
  • 5.
  • 6.
    የመጽሐፍት አለመኖር በመማር ማስተማርሥራ ላይ ያለው አሉታዊ ተጽዕኖ በየደረጃው ከመጽሐፍት ህትመት፣ አቅርቦት እና አስተዳደር ጋር የተያያዙ ችግሮች የውይይቱ ዋናና ዝርዝር ዓላማዎች የሚጠበቁ ውጤቶች የመጽሐፍት ፍላጎት ልየታ • የመማሪያ ማስተማሪያ መጽሐፍት አቅርቦት ለማሻሻል የተነደፉ ስትራቴጂዎችና የድርጊት መርሃ-ግብር
  • 7.
  • 8.
    - • ለሀገር ሁለንተናዊዕድገት ዕውቀት፣ ክህሎትና መልካም ማህበራዊ ተግባቦት ያለው የሰው ኃይል መኖር መሰረታዊ ጉዳይ ነው፡፡ - • የትምህርት ተደራሽነትን ለማስፈን ተቋማትን የመገንባት ሥራ በስፋት ቢከናወንም ጥራት ያለው ትምህርት ከመስጠት አንጻር ግን ውስንነቶች ጎልተው ታይተዋል። - • አጠቃላይ ደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የትምህርት ገጽታ ስንመለከት 350270 የቅድመ 1ኛ፣ 1236126 1ኛ ደረጃ (1-6)፣ 267986 መካከለኛ ደረጃ (7-8) እና 218774 የሁለተኛ ደረጃ (9-12) በድምሩ 19,14237 ተማሪዎች ትምህርታቸውን እየተከታተሉ ይገኛሉ፡፡
  • 9.
    - • የመማሪያ ማስተማሪያመጽሐፍት እጥረት መኖሩ በአዲሱ ስርዓተ ትምህርት አተገባበር ብሎም በተማሪዎች ትምህርት አቀባበልና ውጤት ላይ ችግር ሆኖ ቀጥሏል፡፡ - • ይህንን የመማሪያ ማስተማሪያ መጻህፍት አቅርቦት ለማሻሻል የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት በርካታ ጥረቶችን ሲያደርግ ቆይቷል፡፡
  • 10.
    የመማሪያ ማስተማሪያ መጻህፍትአቅርቦት ለማሻሻል የተደረገ ጥረቶች በፌዴራል ትምህርት ሚኒስቴር ተዘጋጅተው የታተሙ 420,568 መጻህፍት ለ9ኛ፣ 554,302 መጻህፍት ለ10ኛ፣ 144,572 ለ11ኛ እና 111,861 በአጠቃላይ 1,231,303 የመማሪያ ማስተማሪያ መጻህፍት ለት/ቤቶች መሰራጨታቸውና ለተማሪዎች እንዲደርሳቸው መደረጉ በአንዳንድ መዋቅሮች የተለያዩ መያዶችን በማስተባበር መፅሀፍትን ፎቶ ኮፒ ለማቅረብ የተደረጉ ጥረቶች መኖራቸው በአዲሱ ሥርዓተ ትምህርት መነሻ የተዘጋጁ የመማሪያ ማስተማሪያ መጽሐፍት በሶፍት ኮፒ ለመምህራንና ለተማሪዎች ለማድረስ መሞከሩ
  • 11.
    በአዲሱ ሥርዓተ ትምህርትመነሻ የተዘጋጁ መጽሐፍት በአቀራረብም ሆነ በይዘት የተለዩ ስለሆኑ ከቅድመ አንደኛ እስከ ሁለተኛ ደረጃ ድረስ ለሚያስተምሩ መምህራን የመጽሐፍ ትውውቅ ስልጠና መሠጠቱ ከቅድመ አንደኛ እስከ መካከለኛ የክፍል ደረጃ ለሚገኙ ተማሪዎች በአማርኛ፣ በአፍ መፍቻ እና በእንግሊዝኛ kንk የተዘጋጁ መጽሐፍት በተመረጡ ት/ቤቶች የሙከራ ትግበራ እንዲደረግና በሙከራ ትግበራ ሂደት የተገኙ ግብአቶች ተካትተው ያለቀለት መጽሐፍ ለመማር ማስተማር ሥራ እንዲውል መደረጉ በቀድሞ ደቡብ ክልል ከአንደኛ እስከ ስምንተኛ ክፍል ድረስ የተዘጋጁ የመማሪያና ማስተማሪያ መጽሐፍት በተለያዩ መንግስታዊ ባልሆኑ ድርጅቶች ድጋፍ እንዲታተሙና 1 ለ 4 ጥምርታ ለተማሪዎች እንዲደርሳቸው መደረጉ
  • 12.
    የትምህርት ጥራትን ለማረጋገጥየመማሪያ ማስተማሪያ መጻሕፍት በጥራት እንዲዘጋጁ ማድረግ፣ ዘመናዊ ቴክኖሎጂን ተጠቅሞ በጥራት ማሳተምና ፍተሐዊ ስረጭት ማካሔድ አስፈላጊ ነው፡፡ በፌዴራል መንግስት ድጋፍና በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል እንዲሁም መንግስታዊ ያልሆኑ ድርጅቶች በጋራ ባደረጉት ርብርብ የመማሪያ ማስተማሪያ መጽሐፍ ለማሳተም ጥረት የተደረገ ቢሆንም የተማሪዎችን የውጤት ስብራት በሚያክም ሁኔታ መጽሐፍትን ተደራሽ እያደረግን አይደለም፡፡
  • 13.
    የተማሪዎች የውጤት ስብራትናየመጽሐፍ አቅርቦት የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ትምህርት ቢሮ የ2015 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል አጠቃላይ(መደበኛ፣የማታ፣የግል እና የርቀት) የተማሪዎች ዉጤት ትንተና ተ/ቁ የዞም ስም ተፈጥሮ ሳይንስ የተፈተኑ ተፈጥሮ ሳይንስ 50% እና በላይ ያስመዘገቡ ማህራዊ ሳይስን የተፈተኑ ማህራዊ ሳይስን 50% እና በላይ ያስመዘገቡ ጠቅላላ የተፈተኑ ጠቅላ ያለፉ አፈጻጸም በ% 1 ደቡብ ኦሞ 1416 54 3724 34 5140 88 1.71 3 ወላይታ 12787 311 13064 40 25851 351 1.36 4 ጋሞ 5380 242 9796 87 15176 329 2.17 5 ጌድኦ 2267 96 9698 77 11965 173 1.45 6 ኮንሶ 412 44 1354 14 1766 58 3.28 7 ጎፋ 2128 39 6085 15 8213 54 0.66 8 አሌ 86 3 337 2 423 5 1.18 9 ደራሼ 340 11 1142 7 1482 18 1.21 10 ባስከቶ 331 3 1043 0 1374 3 0.22 11 አማሮ 529 41 2367 21 2896 62 2.14 12 ቡርጂ 296 23 668 2 964 25 2.59 ጠቅላላ ድምር 25972 867 49278 299 75250 1166 1.55
  • 14.
    በመሆኑም በሁሉም ዞኖችለተማሪዎች ውጤት ስብራትና ለትምህርት ጥራት መጉደል አንዱ ችግር የመማሪያ ማስተማሪያ መጽሐፍ እጥረት ሲሆን ችግሩን ለማቃለል ይቻል ዘንድ ክልላዊ ዕቅድ ማዘጋጀት አስፈላጊ በመሆኑ ይህ የንቅናቄ ሰነድ ተዘጋጅቷል፡፡
  • 15.
    የመማሪያ ማስተማሪያ መጽሐፍማሳተም አንገብጋቢ ምክንያቶች መጽሐፍ ለትምህርት አስፈላጊ ግብአት በመሆኑ መምህራን እና ተማሪዎች ከመማሪያ እና ማስተማሪያ መጽሐፍት ጋር ያላቸው ቁርኝት የጠበቀ በመሆኑ፣ ከ90 በመቶ በላይ ተማሪዎች ለፈተና ዝግጅት፣ ለንባብ፣ የቤት እና ክፍል ስራ የሚሰሩት የመማርያ መፅሀፍት ስለሚጠቀሙ፣ በኢትዮጵያ 90 በመቶ መምህራን እና ተማሪዎች የመማሪያና ማስተማሪያ መጽሐፍት ተጠቅመው የመማር ማስተማር ስራ ስለሚከናወን፣ የመማርያ መጽሐፍቶች ባላቸው ምቹ፣ ወጥ እና ቀጣይነት ያለው ዝግጅት እንዲሁም ስልታዊ አቀራረብ ምክንያት በተማሪዎች ተፈላጊ
  • 16.
    የመጻህፍት አለመኖር በመማርማስተማር ሥራ ላይ የሚያሣድረው አሉታዊ ተፅዕኖ • የህፃናት ትምህርት ተሳትፎ እና አቀባበል ይቀንሳል፤ • የመቅረት እና ማቋረጥ ምጣኔ ይጨምራል፤ • የመምህራን የማስተማር ፍላጎት እንዲቀንስ እና ስልቹ እንዲሆኑ ያደርጋል፤ • ሳይንሳዊ እና አሳታፊ ማስተማር ስነ-ዘዴ እንዳይተገበር ያደርጋል በተማሪዎች ውጤት ላይ ከፍተኛ ችግር ያስከትላል፡፡ • የመምህራን የማስተማር ፍላጎት እንዲቀንስ እና ስልቹ እንዲሆኑ ያደርጋል፤
  • 17.
    በየደረጃው ከመጽሐፍት ህትመት፣አቅርቦት እና አስተዳደር ጋር የተያያዙ ችግሮች መጽሐፍት የማሳተምና የማቅረብ ተግባር የመንግስት ኃላፊነት ብቻ ተደርጎ መውሰድ ባለድርሻ አካላት እንዲሁም መላው ህብረተሰብ አስተባብሮ ከመስራት ይልቅ ጠባቂነት በስፋት የሚስተዋል መሆኑ የመማሪያና ማስተማሪያ መጽሐፍት የሚቀርብባቸው ሌሎች አማራጮች የማሰብ፣ የማፈላለግ እና የመጠቀም ችግር መኖሩ
  • 18.
    የውይይቱ ዋና ዓላማ በየትምህርት ቤቱ የሚታየውን የመማሪያና ማስተማሪያ መጽሐፍት አቅርቦት ችግር ከሚመለከታቸው የህብረተሰብ ክፍሎችና ባለድርሻ አካላት ጋር በመወያየት የጋራ የመፍትሄ እርምጃ መውሰድ ነው
  • 19.
    ዝርዝር ዓላማዎች • ከቅድመ- አንደኛእስከ 8ኛ ክፍል መማሪያና ማስተማሪያ መጽሐፍት ማሳተምና ማቅረብ፤ • ከቅድመ- አንደኛ አስከ 8ኛ ክፍል መማሪያና ማስተማሪያ መጽሐፍት ፎቶ ኮፒ በማስጠረዝ እና በሶፍት ኮፒ ማቅረብ፤ • በአዲሱ ስርዓተ- ትምህርት አተገባበር የሚስተዋለውን የመፅሐፍት አቅርቦት ችግር ለመቅረፍ የትምህርት ባለድርሻ አካላትን እና የመላውን ህብረተሰብ ተሳትፎ ማሳደግ።
  • 20.
    የሚጠበቁ ውጤቶች  በየደረጃውሁሉንም ባለድርሻ አካላት ያሳተፈ የንቅናቄ መድረክ ተፈጥሮ ከቅድመ-አንደኛ እስከ መካከለኛ ደረጃ ት/ቤቶች መማሪያና ማስተማሪያ መጽሐፍት አቅርቦት ላይ ከስምምነት ተደርሷል፡፡  ከተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎች፣ መንግስታዊና መንግስታዊ ካልሆኑ ተቋማት እንዲሁም ከሌሎች ባለድርሻ አካላት በገንዘብና በዓይነት 1,523,686,477 የሚገመት ተሰብስቧል፡፡  ከቅድመ-አንደኛ እስከ መካከለኛ ደረጃ ት/ቤቶች ለ3,385,970 ተማሪዎች መማሪያ መጽሐፍት ቀርቦ 1 ለ 4 ጥምርታ ደርሷል እንዲሁም 794,976 ማስተማሪያ መጽሐፍት ቀርቧል።
  • 21.
    የመጽሐፍ ፍላጎት ልየታ የተማሪብዛት በየክፍል ደረጃ ለማሳተም የሚጠይቀው ወቅታዊ የሀብት መጠን በየአማራጩ የመምህራን ብዛት በየክፍል ደረጃው እና በትምህርት አይነት የሚታተሙ መፅሀፎች ብዛትና ዓይነት
  • 22.
    በ2016 በደቡብ ኢትዮጵያክልል ከቅድመ-አንደኛ እስከ መካከለኛ ክፍል የተማሪ መጽሐፍ ፍላጎት
  • 23.
    አሪ ዞን ከቅድመ-አንደኛ እስከመካከለኛ ደረጃ ት/ቤቶች የተማሪና የመምህሩ መጽሃፍ የተማሪ መጽሐፍ የመ/ሩ መምሪያ የመጽሐፍ ብዛት 762,947 60,234 በነጭና ጥቁር ቢታተም ብር 228,884,100 18,070,200 በባለቀለም ቢታተም ብር 343,326,150 27,105,300 NB: Black Print (300 birr* No. of books) Color Print (450 birr* No. of books)   ጥምርታው ሲጨምር የህትመት ዋጋ ይጨምራል በነጭና ጥቁር (1 ለ 1=300birr; 1 ለ 2= 350birr; 1 ለ 3=400birr; 1 ለ 4=450birr; 1 ለ 5=500birr) በከለር (1 ለ 1=450birr; 1 ለ 2=500birr; 1 ለ 3=600birr; 1 ለ 4=720birr; 1 ለ 5=800birr)
  • 24.
    ጋርዱላ ዞን ከቅድመ-አንደኛ እስከመካከለኛ ደረጃ ት/ቤቶች የተማሪና የመምህሩ መጽሃፍ የተማሪ መጽሐፍ የመምህሩ መምሪያ የመጽሐፍ ብዛት 250,465 14,976 በነጭና ጥቁር ቢታተም ብር 75,139,500 4,492,800 በባለቀለም ቢታተም ብር 112,709,250 6,739,200
  • 25.
    ጋሞ ዞን ከቅድመ-አንደኛ እስከመካከለኛ ደረጃ ት/ቤቶች የተማሪና የመምህሩ መጽሃፍ የተማሪ መጽሐፍ የመ/ሩ መምሪያ የመጽሐፍ ብዛት 2,992,496 192,192 በነጭና ጥቁር ቢታተም ብር 897,748,800 57,657,600 በባለቀለም ቢታተም ብር 1,346,623,200 86,486,400
  • 26.
    ጌዲኦ ዞን ከቅድመ-አንደኛ እስከመካከለኛ ደረጃ ት/ቤቶች የተማሪና የመምህሩ መጽሃፍ የተማሪ መጽሐፍ የመ/ሩ መምሪያ የመጽሐፍ ብዛት 1,935,604 92,664 በነጭና ጥቁር ቢታተም ብር 580,681,200 27,799,200 በባለቀለም ቢታተም ብር 871,021,800 41,698,800
  • 27.
    ጎፋ ዞን ከቅድመ-አንደኛ እስከመካከለኛ ደረጃ ት/ቤቶች የተማሪና የመምህሩ መጽሃፍ የተማሪ መጽሐፍ የመ/ሩ መምሪያ የመጽሐፍ ብዛት 1,743,757 98,592 በነጭና ጥቁር ቢታተም ብር 523,127,100 29,577,600 በባለቀለም ቢታተም ብር 784,690,650 44,366,400
  • 28.
    ኮንሶ ዞን ከቅድመ-አንደኛ እስከመካከለኛ ደረጃ ት/ቤቶች የተማሪና የመምህሩ መጽሃፍ የተማሪ መጽሐፍ የመምህሩ መምሪያ የመጽሐፍ ብዛት 580,907 34,320 በነጭና ጥቁር ቢታተም ብር 174,272,100 10,296,000 በባለቀለም ቢታተም ብር 261,408,150 15,444,000
  • 29.
    ወላይታ ዞን ከቅድመ-አንደኛ እስከመካከለኛ ደረጃ ት/ቤቶች የተማሪና የመምህሩ መጽሃፍ የተማሪ መጽሐፍ የመምህሩ መምሪያ የመጽሐፍ ብዛት 3,875,444 191,568 በነጭና ጥቁር ቢታተም ብር 1,162,633,200 57,470,400 በባለቀለም ቢታተም ብር 1,743,949,800 86,205,600
  • 30.
    ደቡብ ኦሞ ዞን ከቅድመ-አንደኛእስከ መካከለኛ ደረጃ ት/ቤቶች የተማሪና የመምህሩ መጽሃፍ የተማሪ መጽሐፍ የመምህሩ መምሪያ የመጽሐፍ ብዛት 496,547 52,710 በነጭና ጥቁር ቢታተም ብር 148,964,100 15,813,000 በባለቀለም ቢታተም ብር 223,446,150 23,719,500
  • 31.
    ቡርጂ ዞን ከቅድመ-አንደኛ እስከመካከለኛ ደረጃ ት/ቤቶች የተማሪና የመምህሩ መጽሃፍ የተማሪ መጽሐፍ የመምህሩ መምሪያ የመጽሐፍ ብዛት 197,705 9,672 በነጭና ጥቁር ቢታተም ብር 59,311,500 2,901,600 በባለቀለም ቢታተም ብር 88,967,250 4,352,400
  • 32.
    ባስኬቶ ዞን ከቅድመ-አንደኛ እስከመካከለኛ ደረጃ ት/ቤቶች የተማሪና የመምህሩ መጽሃፍ የተማሪ መጽሐፍ የመምህሩ መምሪያ የመጽሐፍ ብዛት 159,745 11,232 በነጭና ጥቁር ቢታተም ብር 47,923,500 3,369,600 በባለቀለም ቢታተም ብር 71885250 5054400
  • 33.
    ኮሬ ዞን ከቅድመ-አንደኛ እስከመካከለኛ ደረጃ ት/ቤቶች የተማሪና የመምህሩ መጽሃፍ የተማሪ መጽሐፍ የመምህሩ መምሪያ የመጽሐፍ ብዛት 417,184 24,024 በነጭና ጥቁር ቢታተም ብር 125,155,200 7,207,200 በባለቀለም ቢታተም ብር 187,732,800 10,810,800
  • 34.
    አሌ ዞን ከቅድመ-አንደኛ እስከመካከለኛ ደረጃ ት/ቤቶች የተማሪና የመምህሩ መጽሃፍ የተማሪ መጽሐፍ የመምህሩ መምሪያ የመጽሐፍ ብዛት 131,079 12,792 በነጭና ጥቁር ቢታተም ብር 39,323,700 3,837,600 በባለቀለም ቢታተም ብር 58,985,550 5,756,400
  • 35.
    የተጠቃለለ ክልላዊ ፍላጎት ከቅድመ-አንደኛእስከ መካከለኛ ደረጃ ት/ቤቶች የተማሪና የመምህሩ መጽሃፍ የተማሪ መጽሐፍ የመምህሩ መምሪያ የመጽሐፍ ብዛት 13,543,880 794,976 በነጭና ጥቁር ቢታተም ብር 4,063,163,940 238,492,800 በባለቀለም ቢታተም ብር 6,094,745,910 357,739,200
  • 36.
    የመጽሐፍት አቅርቦት ለማሻሻልየሚተገበሩ ስትራቴጂዎች አማራጭ 1 • መግዛት ለሚችሉ ወላጆች ዞኖች መጽሐፍት በተማከለ መልኩ ታትሞ እንዲቀርብ ማመቻቸት አማራጭ 2 • የመግዛት አቅም ለሌላቸው፣ ለማስተማሪያ እና ለቤተ-መጽሐፍት አገልግሎት የሚውሉ መጽሐፈት ግዥ ገንዘብ ከማህበረሰብ፣ ከባለሃብት፣ መንግስታዊና መንግስታዊ ካልሆኑ ድርጅቶች ማሰባሰብ
  • 37.
    አማራጭ 3፡ • ከባለድርሻአካላት የፎቶ ኮፒ ማሽንና የተጠረዘ ኮፒ መጽሐፍ ድጋፍ ማሰባሰብ አማራጭ 4 • ከፍተኛ አቅም ያለው ማተሚያ ማሽን ከለጋሽ ድርጅቶች እና መንግስታዊ ተቋማት በድጋፍ ማግኘት
  • 38.
    ስትራቴጂ አማራጭ 1፡-መግዛት ለሚችሉ ወላጆች ዞኖች መጽሐፍት በተማከለ መልኩ ታትሞ እንዲቀርብ ማመቻቸት ዝርዝር ሰልቶች ለአንድ ተማሪ መጽሐፍ ህትመት የሚፈጀውን ገንዘብ መጠን ለወላጅ በማሳወቅ አቅማቸውን መለየት፤ ለአንድ ተማሪ የሚያስፈልገውን መጽሐፍት ህትመት ወጭ መሸፈን የማይችሉ ወላጆች ከሌሎች ተማሪ ወላጆች ጋር ተጣምረው እንዲገዙ እና መጽሐፍት እንዲጋሩ ማድረግ ከወላጆች የተሰበሰበው ገንዘብ ሳይባክን በዞን አንድ የተማከለ ባንክ አካውንት ውስጥ እንዲቀመጥ ማድረግ፤ በመጽሐፍት ፍላጎት እና በተሰበሰበው ገንዘብ ልክ ዞን ከትምህርት ቢሮ ጋር በመቀናጀት ህጋዊነት በጠበቀ መንገድ ማሳተምና ለተማሪዎች ማሠራጨት።
  • 39.
    ስትራቴጂ አማራጭ 2፡-የመግዛት አቅም ለሌላቸው፣ ለማስተማሪያ እና ለቤተ-መጽሐፍት አገልግሎት የሚውሉ መጽሐፈት ግዥ ገንዘብ ከማህበረሰብ፣ ከባለሃብት፣ መንግስታዊና መንግስታዊ ካልሆኑ ድርጅቶች ማሰባሰብ አንድ ግለሰብ ወይም ተቋም ከአንድ ተማሪ ጀምሮ የቻለውን ተማሪ ቁጥር ስፖንሰር (2400 ብር) እንዲያደርግ ይጠበቃል፤ አንድ ግለሰብ የአንድ ተማሪ መጽሐፍት ስፖንሰር ማድረግ ባይችልም የአቅሙን ያክል ማዋጣት ይችላል፤ ዝርዝር ስልቶች
  • 40.
    ስትራቴጂ አማራጭ 3፡-ከባለድርሻአካላት የፎቶ ኮፒ ማሽንና የተጠረዘ ኮፒ መጽሐፍ ድጋፍ ማሰባሰብ  ከተለያዩ ባለድርሻ አካላት የፎቶ ኮፒ ማሽንና ቀለም ድጋፍ ማግኘት መንግስታዊና መንግስታዊ ካልሆኑ ተቋማት የተጠረዘ ኮፒ መጽሐፍት በድጋፍ ማግኘት ዝርዝር ስልቶች
  • 41.
    ስትራቴጂ አማራጭ 4፡-ከፍተኛ አቅም ያለው ማተሚያ ማሽን ከለጋሽ ድርጅቶች እና መንግስታዊ ተቋማት በድጋፍ ማግኘት ስልት የመጽሐፍት አቅርቦት ዘላቂነትን ለማረጋገጥ በክልል ደረጃ ማስተዳደር የሚቻል ጥራቱን የጠበቀ እና ከፍተኛ አቅም ያለው ማተሚያ ማሽን ከለጋሽ ድርጅቶች ማፈላለግ።
  • 42.
    የመጽሐፍ አቅርቦት ለማሻሻልየሚከናወኑ ተግባራት የንቅናቄ ሰነድ ማዘጋጀትና የተለያዩ ማህበረስብ ክፍሎችን እና ባለድርሻ አካላትን ያሳተፈ የምክክር መድረክ መፍጠር በዞን፣ በወረዳና በትምህርት ቤት ደረጃ የመጽሐፍት ፍላጎት መረጃን በማጠናከር መጽህፍትን ማሳተም የመማሪያና ማስተማሪያ መጽሐፍት በህትመት እና በተጠረዘ ፎቶ ኮፒ ለማቅረብ እንዲቻል ሀብት ለማሰባሰብ እና ለተጠቃሚዎች ለማቅረብ ማስፈጸሚያ ዕቅድና የድርጊት መርሐ- ግብር ማዘጋጀት፤ የመጻህፍት ሳምንት ይፋ በማድረግ ሃብት (በገንዘብ እና በዓይነት) ከተማሪዎች ወላጆች፣ ባለሃብቶች፣ ተወላጆች ፣ ዩኒቨርሲቲዎች፣ ኮሌጆች፣ መንግስታዊ ካልሆኑ ድርጅቶች፣ ልማት ማህበሮች እና ሌሎች ባለድርሻ አካላት ማሰባሰብ ማሰባሰብ
  • 43.
    የመጽሐፍ አቅርቦት ለማሻሻልየሚከናወኑ ተግባራት… በየደረጃው የሚከናወኑ ተግባራት በግብረ-ሀይል እንዲመሩ ማድረግ፣ ተግባሩን መከታተል፣ መደገፍ መገምገምና ግብረ መልስ መስጠት፤ መልካም አፈጻጸም ያላቸው ግለሰቦች፣ መዋቅሮች እና ተቋማት ማበረታታት፤ ልምዳቸው ወደ ሌሎች እንዲሰፋፋ ማድረግ። የተለያዩ የአህዝቦት ስራዎች እንዲሰሩ ማድረግ፣
  • 44.
    የግብረ-ሀይል አደረጃጀት በክልል ደረጃ የመንግስትዋና ተጠሪ -ሰብሳቢ በምክ/ርዕ/ማዕ/ማህ/ክላ/አስ/ና የትምህርት ቢሮ ኃላፊ -ም/ሰብሳቢ በወረዳ/ከተማ ደረጃ የወረዳ አስተዳዳሪ/ካንቲባ በት/ቤት ደረጃ የቀበሌ አስተዳዳሪ በዞን ደረጃ የዞን ዋና አስተዳዳሪ ሰብሳቢ
  • 45.
    የክልል ግብረ-ኃይል አደረጃጀት የመንግስትዋና ተጠሪ ሰብሳቢ የማህበራዊ ክላ/አስተባባሪና የትምህርት ቢሮ ኃላፊ ም/ሰብሳቢ የመንግስት ም/ዋና ተጠሪ አባል የትምህርት ቢሮ ም/ኃላፊና የሥር/ትም/ቴክ/ አቅርቦት ዘርፍ ኃላፊ ፀሐፊ የትምህርት ቢሮ ም/ኃላፊ እና የትምህርት ልማት ዘርፍ ሀላፊ አባል የትምህርት ቢሮ መማ/ማስ/ምዘና ዘርፍ ኃላፊ አባል የሴቶችና ሕፃናት ቢሮ ሀላፊ አባል የወጣቶችና ስፖርት ቢሮ ሀላፊ አባል ሠራተኛና ማህበራዊ ቢሮ ኃላፊ አባል የቴክኒክ ሙያ/ት/ሥ/ ቢሮ ሀላፊ አባል የመንግሥት ኮሙ/ ጉዳዮች ቢሮ ሀላፊ አባል የክልሉ መምህራን ማህበር ፕሬዝዳንት አባል የሴቶችና ወጣቶች ማህበርና ሊ ግ ጽ/ቤት ኃላፊዎች አባል
  • 46.
    የድርጊት መርሐ-ግብር ተ.ቁ የሚከናወኑተግባራት የክንውን ጊዜ ፈጻሚ አካላት 1 የማወያያ ሰነድና ማስፈፀሚያ ዕቅድ ማዘጋጀት 1.1 በክልል ደረጃ ከመጋቢት23-27/2016 ዓ.ም የትምህርት ቢሮ 1.2 በዞን ደረጃ ከመጋቢት 28-ሚያዝ 2/2016ዓ.ም ዞን ትም/መምሪያ 1.3 በወረዳ/ከተማ አስ/ደረጃ ከሚያዝያ 05-06/2016 ዓ/ም የወረዳ/ከተማ ትም/ጽ/ቤት 1.4 በቀበሌ ደረጃ ሚያዝያ 09/2016 ዓ/ም ትምህርት ጽ/ቤት እና የወረዳ አመራር 1.5 በትምህርት ቤት ደረጃ ሚያዝያ 13/2016 ዓ/ም ትምህርት ቤቶች
  • 47.
    የድርጊት መርሐ-ግብር (… የቀጠለ ) 2 የምክክር መድረክ ማካሄድና ሰነዶችን ማሰራጨት 2.1 በክልል ደረጃ መጋቢት 23/2016 ዓ.ም ርዕሰ-መስተዳደር ጽ/ቤት እና የትምህርት ቢሮ 2.2 በዞን ደረጃ ሚያዝያ 03-04/2016 ዓ.ም ዞን ትም/መምሪያ 2.3 በወረዳ/በከተማ አስ/ደረጃ ሚያዝያ 07-08/2016 ዓ/ም ወረዳ/ከተ/አስ/ጽ/ቤት እና ትምህርት ጽ/ቤት 2.4 በቀበሌ ደረጃ ሚያዝያ 10-12/2016 ዓ/ም የቀበሌ አስተዳደር 2.5 በትምህርት ቤት ደረጃ ሚያዝያ 14-15/2016 ዓ.ም 1ኛ፣ የመካከለኛ እና የ2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች
  • 48.
    የድርጊት መርሐ-ግብር (… የቀጠለ ) 3 የመጽሐፍት ሳምንት ንቅናቄ ሚያዝያ 16-30/2016 ዓ/ም የዞን/ወረዳ/ ከተማ አስ/ግብረ-ኃይል 4 የተካሄደውን የምክክር መድረክ እና የመጽሐፍት ሳምንት ንቅናቄ አፈጻጸም መገምገም፣ ግንቦት 1/2016 ዓ.ም ጀምሮ በቀበሌ ደረጃ ግንቦት 3/2016 ዓ/ም በወረዳ/በከተማ አስተዳደር ደረጃ ግንቦት 4/2016 ዓ/ም በዞን ደረጃ ግንቦት 06/2016 ዓ/ም በክልል ደረጃ
  • 49.
    የድርጊት መርሐ-ግብር (… የቀጠለ ) 5 ለህትመት እና ፎቶ ኮፒ የተሰበሰበ ገንዘብ መጠን እና የዓይነት ድጋፍ መለየት ከግንቦት 07-10/2016 ዓ.ም በየእርከኑ ያለ ግብረ-ኃይል 6 መጽሐፍት ኮፒ ማደረግና ማስጠረዝ እንዲሁም ማሰራጭት ከግንቦት 11-20/2016 ዓ/ም የትምህርት መዋቅር እና ባለድርሻ አካላት 7 መጽሐፍት ማሳተም ግንቦት 15-ሰኔ 30/2016 ዓ/ም ትምህርት ቢሮ፣ ዞን/ ወረዳ ትም/መም/ጽ/ቤት 8 የታተሙ መጽሐፍት ማሠራጨት ከሐምሌ 01-15/2016 ዓ/ም ትምህርት ቢሮ፣ ዞን/ወረዳ ትም/መም/ጽ/ቤት
  • 50.