You need to enable JavaScript to run this app.
ወደ ይዘቱ እለፍ
ወደ ዋናዉ ገጽ እለፍ
ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ እለፍ
አዲስ ቪዲዮ
አዲስ ድምፅ
ክፍላተ-ዓለም
ኢትዮጵያ
አፍሪቃ
አዉሮጳ
ጀርመን
አርዕስት
ማሕበረሰበ
ሰብአዊ መብት
ጤና
የተፈጥሮ አካባቢ ጥበቃ/የአየር ንብረት
ኤኮኖሚ
ማዕቀፍ
ፖለቲካ
ስፖርት
ባህል
አዲስ ድምፅ
አዲስ ቪዲዮ
የቴሌቪዥን የቀጥታ ስርጭት
ማስታወቂያ
ኤኮኖሚ
ቀጣዩን ክፍል እለፈው ዘገባና ትንታኔ
ዘገባና ትንታኔ
የማዳበሪያ ፋብሪካ ግንባታ ሂደት በጎዴ
የማዳበሪያ ፋብሪካ ግንባታ ሂደት በጎዴ
ከወራት በኋላ ትናንት ጠቅላይ ሚንስትር አብይ እና የፕሮጀክቱ ባለቤት አሊኮ ዳንጎቴ የፕሮጀክቱን ሂደት ተመልክተዋል።
በዓለም የገንዘብ ድርጅት IMF የተወደሰው የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ማሻሻያ በባለሙያ ምልከታ
በዓለም የገንዘብ ድርጅት IMF የተወደሰው የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ማሻሻያ በባለሙያ ምልከታ
ባለሙያው በኢኮኖሚው እድገት ላይ የገቢ መጨመሩ አዎንታዊነት ያለው ቢሆንም ነገር ግን የሰው ህይወት ላይ ግን ትኩረት ካላደረገ ትራት ያለው እድገት እንደማሆን ነው ያመለከቱት፡፡
ባይናንስ ከአርብ ጀምሮ በኢትዮጵያ ብር የሚደረግ ግብይት ያቆማል
ባይናንስ ከአርብ ጀምሮ በኢትዮጵያ ብር የሚደረግ ግብይት ያቆማል
ባይናንስ ኩባንያ ከመጪው አርብ ጀምሮ በብር የሚካሔዱ ግብይቶችን ሙሉ በሙሉ እንደሚያቆም አስታውቋል።
ለእድገቱ ማሳያዎች ይታዩ ይሆን?
ለእድገቱ ማሳያዎች ይታዩ ይሆን?
የምጣኔ ሃብት ባለሙያ ዶ/ር አጥላው ዓለሙ አሃዙን ለፖለቲካዊ አንድምታ እንዳይሆን በሚል የቁጥሩ ትክክለኛነት ላይ ጥያቄ ያነሳሉ፡፡
ለሚመለከተው አካል አቤት ብንልም አባከና የሚለን ጠፋ
ለሚመለከተው አካል አቤት ብንልም አባከና የሚለን ጠፋ
የፕሮጀክቱን ስራ መጀመር ሲጠባበቁ የቆዩት አርሶ አደሮቹ ብቅ የሚል አካል ሲያጡ የአከባቢውን አስተዳደር ጠይቀው መሬት ጦም እንዳያድር ለዚያ አመት እንዲያርሱ ይነገራቸዋል፡
የሙዝ አምራች አርሶአደሮች የገበያ ተግዳሮት
የሙዝ አምራች አርሶአደሮች የገበያ ተግዳሮት
መንግሥት ሁሉም ነገር በነበረበት እንዲቀጥል የሚል መመሪያ ማውጣቱን እንደሚያውቁ የገለጹት አርሶ አደሮቹ “ ነገር ግን በመጓጓዣ ዋጋ በኩል እስከ አሁን የታየ ለውጥ አላየንም ፡፡
ተጨማሪ ዐሳይ
ማስታወቂያ
ቀጣዩን ክፍል እለፈው ትኩረት የሳበ
ትኩረት የሳበ
እስካሁን የተቋረጠ የአገር ውስጥም ሆነ ዓለማቀፍ በረራ አለመኖሩንም ስራ አስፈጻሚው ገልጸዋል፡፡
በረራው ዳግም የተጀመረባቸው ዩናትድ አረብ ኢምሬትስ፤ ዱባይ፣ አቡዳቢ፣ ሻርጂያ በቀን በእያንዳንዳቸው ከተሞች አንዳንድ በረራዎች እየተደረጉ ነው
ባለሙያዎች ከዓመታት በኋላ ወደ ነጠላ አሐዝ ስለወረደው የኢትዮጵያ የዋጋ ግሽበት ምን ይላሉ?
የኢትዮጵያ ስታትስቲክስ አገልግሎት የዋጋ ግሽበት የከዓመት ዓመት ዕድገት በህዳር ወር ከነበረበት 10.9 በመቶ በታኅሳስ ወደ 9.7 በመቶ ዝቅ እንዳለ አስታውቋል።
ኢትዮጵያውያንን ጨምሮ ስደተኞች በአሜሪካና በአውሮፓ የገጠማቸው ፈተና
በአሜሪካን በስደተኞች ላይ የሚወሰዱ እርምጃዎች በሀገሪቱ ተገን ለማግኘት የሚጠባበቁትን ብቻ ሳይሆን ኑሮአቸውን ለዘለቄታው አሜሪካን ባደረጉ የውጭ ዜጎች ላይ ሳይቀር ግርታና ብዥታ ፈጥሯል።